•Jufuah |Islamic posts™
✔️ In this channel : 📌 Qur'an 📌 hadiths 📌 stories 📌 Tilawa
Больше1 015
Подписчики
-624 часа
+677 дней
+41830 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔰በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ የሆነው የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ስራዎች የሚገኙበት ምርጥ ቻናል ተቀላቀሉ❇️
🚫ከ 30 ደቂቃ በኋላ ይጠፋል ቶሎ ተቀላቀሉ❗️❗️
8⃣0⃣0⃣➕ የቻናል ባለቤቶች @Al_Meliku አናግሩኝ❤️🔥
👳♂ኡስታዝ ያሲን ኑሩ👳♂
👳♂ኡስታዝ አቡበከር👳♂
👳♂ኡስታዝ ኑር ቱርኪ👳♂
👳ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም👳
🕌ይቀላቀሉን🕌
Repost from A & B TUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዐረፋህ ቀን ትሩፋቶች
****
➡️ የዐረፋ ቀን በዒድ አል–አድሐ ዋዜማ ማለትም በዙል ሒጃህ ዘጠነኛ ቀን ላይ የሚውል ቀን ነው ።
▶️ የዐረፋ ቀን ከዓመቱ ቀናቶች ሁሉ በላጭ እንደሆነ በኢብኑ ሒባን በኹዘይማህ እና በበዛር የሐዲስ ጥራዝ ውስጥ በሰፈረው የጃቢር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ሐዲስ ነብዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ማለታቸው ተወስቷል ...
" ما من يوم أفضل عند الله من يوم عرفه "
" ከዐረፋ ቀን በተሻለ በአሏህ ዘንድ በላጭ የሆነ ቀን የለም "
➡️ የዐረፋህ ቀን ሑጃጆች ወሳኝ የሚባለውን የሐጅ መሠረት ለመፈፀም በዐረፋህ ሜዳ ላይ የሚቆሙበት ቀን ሲሆን በሐጅ ኑሱክ ላይ ያልሆነ ሰው ቀኑን በመጾም እና የተለያዩ ዒባዳዎችን በማብዛት ማሳለፍ ይወደድለታል
▶️ ሰዪዱና አቡ ቀታዳህ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ባስተላለፉት’ና ሙስሊም ውስጥ በተዘገበ ሐዲስ ነብዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) በዐረፋ ቀን ስለመፆም ተጠይቀው ...
"يكفر السنة الماضيه والسنة القابلة "
" ያለፈውን እና የመጭውን ዓመት ወንጀል ያስምራል "
በማለት መልሰዋል ።
Repost from A & B TUBE
ምንኛ ያማረ የ③ ኹጥባዎች ጥምረት‼
③ቱንም የታደለ ግን…👌
①) የዛሬን የጁሙዓህ ኹጥባህ፣
②) ከዛሬ በኋላ ቅዳሜ የዐረፋህ ኹጥባህ፣
③) እሁድ የዒድ ኹጥባህ።
لبيك وإن قست القلوب، لبيك وإن فاضت الذنوب، لبيك إنا عائدون، تائبون، نادمون.. لبيك إن العيش عيش الآخرة
لبيك ما شقى قلب لجأ إليك، لبيك اللهم عفوًا وعافية، لبيك اللهم إجابةً بعد إجابة، لبيك رضا وحسن خاتمة، لبيك ربي وإن لم أكن بين الحجيج ملبيًا.🥺
@haybaw1
@haybaw1
❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ አለም ዋንጫ ሁለት ጊዜ እንደተሰረቀ ሰምተዋል?
በረኞች ኳስን በእጅ እንዳይነኩ ይከለከል እንደነበርስ ያውቁ ነበር?
የመጀመሪያው አለም ዋንጫ ፍፃሜ እንዳልነበረውስ ሰምተዋል?
ሁሉንም በተወዳጁ ቻናላችን አንድ ላይ ያገኛሉ👇🔥
የስፖርቱ አለም ትዝታዎች
JOIN
01:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
ህልሞች ሁሉ ሚሳኩበት ቀን
የአረፋ ቀን....
አደራ አደራ በዱዐ እናሳልፈው።
oIcSIURKmDAP5hH0buFeBRmQVEtg3BuaEuflqE.mp47.43 MB
Repost from A & B TUBE
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ألا أدُلُّكَ على كَلِمَةٍ هي كَنْزٌ مِن كُنُوزِ الجَنَّةِ؟ لا حَوْلَ ولا قُوَّةَ إلّا باللهِ﴾
“ከጀነት ድልብ የሆነችውን ንግግር አላመላክታችሁንም? ‘ላህወላወላቁተ ኢላቢላህ’ ከጀነት ድልብ ሀብቶች ውስጥ አንዷ ነች፡፡”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6384
Repost from A & B TUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
# [ኸይር ባይሆን ነው] ✨ የተሰኘውን አጓጊ ታሪክ
3፡ዐዐ ላይ የምናቀርብላችሁ ይሆናል።
ዝግጁ ከሆናችሁ ❤️
@haybaw1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ፊትና🫂 የተባለ አዲስ አጓጊ ታሪክ ከፍተኛ ተወዳጅነትን አትርፏል😍
📖ለማንበብ📖
😍❤️Join😍❤️
Показать все...
||ማራኪ ♡ ልቦች||
❤ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡ ♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!!❤ አሚን🙏 @Best_islamic_quote @SIBRAT_VIBE @Ustaz_Nuru_Turki @Ethio_Islamic_TikTok @muslims_couples @Ethio_OLD_NESHIDA @Hamza_Picture @Ethio_Nikabi_girl @ADIS_NASHIDA ለአስተያየታችሁ👉 @Hamza_Official
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎬አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
🎁JOIN NOW 🎁