cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የቤተክርስቲያን አስተምህሮ

Рекламные посты
10 285
Подписчики
-124 часа
-97 дней
-9330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from አዕማድ
የይስሐቅ ዕድሜ 1979 ዓመተ ዓለም (ዓ.ዓ.) - ሰዶምና ገሞራ ጠፍተው አብርሃምና ሣራ ከቤቴል (ሎዛ) ተነሥተው በቤርሳቤ ሠፈሩ፣ ይስሐቅ ተወለደ። 1982 ዓ.ዓ. - የይስሐቅ ታላቅ ወንድም እስማኤልና እናቱ አጋር ወደ ፋራን ምድረ በዳ ተሰደዱ። 2003 ዓ.ዓ. - አብርሃምና ይስሐቅ ወደ ደብረ ጽዮን ተጓዙ፤ ወደ ቤርሳቤ ተመለሱ። 2010 ዓ.ዓ. - አብርሃም ከቤርሳቤ ወደ ኬብሮን ተመለሰ። 2027 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ከካራን የነበረችውን ርብቃን አገባት። 2046 ዓ.ዓ. - ያዕቆብ (እስራኤል)ና ዔሳው (ኤዶምያስ) ለይስሐቅ ተወለዱ። 2060 ዓ.ዓ. - አብርሃም አረፈ። 2073 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ከኬብሮን ወደ ቤርሳቤ ተመለሰ። 2081 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ በጌራሮ ሠፍሮ ከፍልስጥኤማውያን ንጉሥ አቢሜሌክ ጋር ስምምነት ተዋዋለ። 2101 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ከጌራሮ ወጣ። 2108 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ወደ ቤርሳቤ ተመለሰ። 2114 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ያዕቆብን ለዔሳው ስቶ ርስቱን ሰጠው። 2162 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ አረፈ።
Показать все...
👍 8 1
Repost from አዕማድ
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትምህርተ ሃይማኖት ቀጣይ ክፍል.   ዐምስቱ አዕማደ ምስጢራት † ምስጢር ምስጢር ማለት “ አመሰጠረ ” አራቀቀ ካለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ረቂቅ የማይታይ ፥ ኅቡዕ ፥ ሽሽግ ማለት ነው፡፡ ምስጢር ወይም አመሰጠረ የሚለው መነሻ ግሳቸው የግሪኩ / የጽርዑ / ቋንቋ ነው፡፡ ምስጢር በመንፈሳዊ ትርጉሙ ሲታይ የሰው ልጅ በራሱ ጥበብ መርምሮ ሊደርስበትና ሊያውቀው የማይችል አምላካዊ ግብር መንፈሳዊ ረቂቅ የማይታይ የሚደንቅ ማለት ነው ለምሳሌ፦ ዐምስቱ አዕማደ ምስጢር ምስጢር በኹለት ይከፈላል • የፈጣሪ ምስጢር - የፈጣሪ ምስጢር ከ እስከ የሌለው ከሰው ህሊና / አዕምሮ በላይ የኾነን በጊዜ የማይገለጥ ፍጻሜ የሌለው ረቂቅ ምስጢር ነው፡፡ • የፍጡራን ምስጢር - ይኽ የሰው ልጅና የመላእክት ምስጢር የሚባለው ነው፡፡ 1. የሰው ልጅ ምስጢር፦እንደ ግለሰቡ ጊዜ የሚፈታ ፤ ጊዜ የሚገልጠው ፤ የሚተረጐም ነው፡፡ 2. የመላእክት ምስጢር፦ በጊዜ የማይፈታ በጊዜ የማይገለጽ ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ ምጡቅ የኾነ ኾኖ ከአምላክ የሚለየው የፍጡር ምስጢር መኾኑና መነፃፀር ባለመቻሉ ነወ፡፡ † ለምን ምስጢር ተባለ  • ርሱ እግዚአብሔር ከገለጠልን ውጪ ማወቅ ባለ መቻላችን፡፡ “ስለ እግዚአብሔር አንድነትና ሦስትነት መረዳት (ማወቅ ) የልብሱን ጠርዝ / ጫፍ / ብቻ እንደ ማወቅ ነው ብሎ ነበር የቀረው በኪሩቤል ክንፍ ተሸፍኗል . . . ” ቅዱስ አተናቴዎስ በ 358 ዓ.ም ለመነኮሳት በጻፈው ደብዳቤ፡፡ • በሥጋዊ ምርምር እውቀት ዘዴ ብልሀት ፣ ጥረት ስለማይደረስበት“ . . . የበለጠ በመረመርኩት ቍጥር የበለጠው ምስጢር ኾኖ ይቅራል ” ቅዱስ አተናቴዎስ በ 358 ዓ.ም ለመነኮሳት በጻፈው ደብዳቤ፡፡ • ይኽ ምስጢር ለሚያምኑት በጸጋ ልጆች ለኾንን እንጂ ለኁሉ ባለመኾኑ “ እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች ፣ በረታች ፣ ወደ እርሷም ለመድረስ አልችልም ” ሲል መዝሙረኛው [በመዝ. 138 ፥ 6] ላይ መስክሯል፡፡ • መጽሐፍ ቅዱስ ከዐምስቱ አዕማደ ምስጢራት ውስጥ የተወሰኑትን ምስጢራት ብሎ ሲጠራቸው እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ፦ ምስጢረ ሥጋዌን በተመለከተ “ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔር ጥበብ በምስጢር እንናገራለን ”  [1ቆሮ. 2 ፥ 7 ይላል ሮሜ. 16 ፥ 25፣ ቆላ. 1 ፥ 16 ፣ ኤፌ. 1 ፥ 9] ምስጢረ ትንሣኤ ሙታንን በተመለከተ ደግሞ “እነኾ አንድ ምስጢር እነግራችኋለኹ ኁላችን አናንቀላፋም” ይላል [1ቆሮ. 15 ፥ 51]   ዐምስቱ አዕማደ ምስጢራት የሚባሉት ምስጢረ ሥላሴ ፥ ምስጢረ ሥጋዌ ፥ ምስጢረ ጥምቀት ፥ ምስጢረ ቍርባን ፥ ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን ናቸው፡፡ “... በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ ዐመስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ” [1ቆሮ. 14፥18–19] ዐምስት ቃላት ያለው ዐመስቱ አዕማደ ምስጢራት እንድኾነ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ያስረዳሉ፡፡ † አዕማድ  አዕማድ “አምድ ” ማለት ትክል ምሰሶ ፥ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲኾን ሲበዛ አዕማድ ይባላል፡፡ ትርጉሙም በኹለት መንገድ ይፈታል፡፡ 1. ለቤት ሲኾን ምስሶ ማለት ነው፡ ምሰሶ ቤትን ተሸክሞ እንደሚያጸናው ኹሉ እነዚኽም ምስጢራት አንድን ቤተክርስቲያን በክህደት በጥርጥር እንዳይወድቅ አጽንተው ይድግፉታል፡፡ 2. ዐምድ ለጽሕፈት ሲኾን ደግሞ ለገጽ ስፋት መክፈያነት ያገለግላል፡፡ ለንባብ መመጠኛ ነው፡፡ እንዲኹ ባሕርየ ሥልሴን ከመጠን አልፈን እንዳንመረምር የሚገድብ በመኾኑ የተሰጠ ስይሜ ነው፡፡ [ሮሜ. 12 ፥ 13] † የዐምስቱ አዕማደ ምስጢር ይዘት  • ምስጢረ ሥላሴን እና ሥጋዌን አንደኛ መደብ / ነገረ መለኮት / • ምስጢረ ጥምቀት እና ቊርባን ኹለተኛ መደብ / ምስጢራተ ቤተክርስቲያንን ፥ ሀብታተ ቤተክርስቲያንን ይወክላል / • ትንሣኤ ሙታን ሦስተኛ መደብ / ስለ ነገረ ሕይወት /   ይኽ እንዲኽ እንዳለ የአዕማደ ምስጢራቱ አከፋፈልን ዘርዘር አድርገን ያየን እንደኾነ - ነገረ ሃይማኖት ፡- ምስጢረ ሥላሴ እና ምስጢረ ሥጋዌ - ሀብታተ ቤተክርስቲያን ፡- ምስጢረ ጥምቀት እና ምስጢረ ቍርባን -ነገረ ትንሣኤ ሙታን ፡- ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን   † ለምን አዕማድ ተባሉ ?   1. በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም --[ማቴ.28 ፥ 20] 2. ቃል ሥጋ ኾነ ጸጋንና እውነትንም --[ዮሐ.1 ፥ 14] 3. ያመነ የተጠመቀ . . . [ማር.16 ፥ 16ሥ] 4. ሥጋዬን የበላ . . . [ዮሐ. 6 ፥ 54] 5. ትንሣኤና ሕይወት . . . [ዮሐ. 11 ፥ 25] እነዚኽን ከላይ ያየናቸዉን ኃይለ ቃላት አምነን የምናመልከው እና የምናመሰግንበት የምንፈጽመውና የምናከብረው ስለኾነ ነው፡፡
Показать все...
👍 10 4👏 2
ትምህርተ ሃይማኖት ቀጣይ ክፍል. ዐምስቱ አዕማደ ምስጢራት † ምስጢር ምስጢር ማለት “ አመሰጠረ ” አራቀቀ ካለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ረቂቅ የማይታይ ፥ ኅቡዕ ፥ ሽሽግ ማለት ነው፡፡ ምስጢር ወይም አመሰጠረ የሚለው መነሻ ግሳቸው የግሪኩ / የጽርዑ / ቋንቋ ነው፡፡ ምስጢር በመንፈሳዊ ትርጉሙ ሲታይ የሰው ልጅ በራሱ ጥበብ መርምሮ ሊደርስበትና ሊያውቀው የማይችል አምላካዊ ግብር መንፈሳዊ ረቂቅ የማይታይ የሚደንቅ ማለት ነው ለምሳሌ፦ ዐምስቱ አዕማደ ምስጢር ምስጢር በኹለት ይከፈላል • የፈጣሪ ምስጢር - የፈጣሪ ምስጢር ከ እስከ የሌለው ከሰው ህሊና / አዕምሮ በላይ የኾነን በጊዜ የማይገለጥ ፍጻሜ የሌለው ረቂቅ ምስጢር ነው፡፡ • የፍጡራን ምስጢር - ይኽ የሰው ልጅና የመላእክት ምስጢር የሚባለው ነው፡፡ 1. የሰው ልጅ ምስጢር፦እንደ ግለሰቡ ጊዜ የሚፈታ ፤ ጊዜ የሚገልጠው ፤ የሚተረጐም ነው፡፡ 2. የመላእክት ምስጢር፦ በጊዜ የማይፈታ በጊዜ የማይገለጽ ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ ምጡቅ የኾነ ኾኖ ከአምላክ የሚለየው የፍጡር ምስጢር መኾኑና መነፃፀር ባለመቻሉ ነወ፡፡ † ለምን ምስጢር ተባለ  • ርሱ እግዚአብሔር ከገለጠልን ውጪ ማወቅ ባለ መቻላችን፡፡ “ስለ እግዚአብሔር አንድነትና ሦስትነት መረዳት (ማወቅ ) የልብሱን ጠርዝ / ጫፍ / ብቻ እንደ ማወቅ ነው ብሎ ነበር የቀረው በኪሩቤል ክንፍ ተሸፍኗል . . . ” ቅዱስ አተናቴዎስ በ 358 ዓ.ም ለመነኮሳት በጻፈው ደብዳቤ፡፡ • በሥጋዊ ምርምር እውቀት ዘዴ ብልሀት ፣ ጥረት ስለማይደረስበት“ . . . የበለጠ በመረመርኩት ቍጥር የበለጠው ምስጢር ኾኖ ይቅራል ” ቅዱስ አተናቴዎስ በ 358 ዓ.ም ለመነኮሳት በጻፈው ደብዳቤ፡፡ • ይኽ ምስጢር ለሚያምኑት በጸጋ ልጆች ለኾንን እንጂ ለኁሉ ባለመኾኑ “ እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች ፣ በረታች ፣ ወደ እርሷም ለመድረስ አልችልም ” ሲል መዝሙረኛው [በመዝ. 138 ፥ 6] ላይ መስክሯል፡፡ • መጽሐፍ ቅዱስ ከዐምስቱ አዕማደ ምስጢራት ውስጥ የተወሰኑትን ምስጢራት ብሎ ሲጠራቸው እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ፦ ምስጢረ ሥጋዌን በተመለከተ “ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔር ጥበብ በምስጢር እንናገራለን ”  [1ቆሮ. 2 ፥ 7 ይላል ሮሜ. 16 ፥ 25፣ ቆላ. 1 ፥ 16 ፣ ኤፌ. 1 ፥ 9] ምስጢረ ትንሣኤ ሙታንን በተመለከተ ደግሞ “እነኾ አንድ ምስጢር እነግራችኋለኹ ኁላችን አናንቀላፋም” ይላል [1ቆሮ. 15 ፥ 51]   ዐምስቱ አዕማደ ምስጢራት የሚባሉት ምስጢረ ሥላሴ ፥ ምስጢረ ሥጋዌ ፥ ምስጢረ ጥምቀት ፥ ምስጢረ ቍርባን ፥ ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን ናቸው፡፡ “... በማኅበር እልፍ ቃላት በልሳን ከመናገር ይልቅ ዐመስት ቃላት በአእምሮዬ ልናገር እወዳለሁ” [1ቆሮ. 14፥18–19] ዐምስት ቃላት ያለው ዐመስቱ አዕማደ ምስጢራት እንድኾነ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ያስረዳሉ፡፡ † አዕማድ  አዕማድ “አምድ ” ማለት ትክል ምሰሶ ፥ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲኾን ሲበዛ አዕማድ ይባላል፡፡ ትርጉሙም በኹለት መንገድ ይፈታል፡፡ 1. ለቤት ሲኾን ምስሶ ማለት ነው፡ ምሰሶ ቤትን ተሸክሞ እንደሚያጸናው ኹሉ እነዚኽም ምስጢራት አንድን ቤተክርስቲያን በክህደት በጥርጥር እንዳይወድቅ አጽንተው ይድግፉታል፡፡ 2. ዐምድ ለጽሕፈት ሲኾን ደግሞ ለገጽ ስፋት መክፈያነት ያገለግላል፡፡ ለንባብ መመጠኛ ነው፡፡ እንዲኹ ባሕርየ ሥልሴን ከመጠን አልፈን እንዳንመረምር የሚገድብ በመኾኑ የተሰጠ ስይሜ ነው፡፡ [ሮሜ. 12 ፥ 13] † የዐምስቱ አዕማደ ምስጢር ይዘት  • ምስጢረ ሥላሴን እና ሥጋዌን አንደኛ መደብ / ነገረ መለኮት / • ምስጢረ ጥምቀት እና ቊርባን ኹለተኛ መደብ / ምስጢራተ ቤተክርስቲያንን ፥ ሀብታተ ቤተክርስቲያንን ይወክላል / • ትንሣኤ ሙታን ሦስተኛ መደብ / ስለ ነገረ ሕይወት /   ይኽ እንዲኽ እንዳለ የአዕማደ ምስጢራቱ አከፋፈልን ዘርዘር አድርገን ያየን እንደኾነ - ነገረ ሃይማኖት ፡- ምስጢረ ሥላሴ እና ምስጢረ ሥጋዌ - ሀብታተ ቤተክርስቲያን ፡- ምስጢረ ጥምቀት እና ምስጢረ ቍርባን -ነገረ ትንሣኤ ሙታን ፡- ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን   † ለምን አዕማድ ተባሉ ?   1. በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም --[ማቴ.28 ፥ 20] 2. ቃል ሥጋ ኾነ ጸጋንና እውነትንም --[ዮሐ.1 ፥ 14] 3. ያመነ የተጠመቀ . . . [ማር.16 ፥ 16ሥ] 4. ሥጋዬን የበላ . . . [ዮሐ. 6 ፥ 54] 5. ትንሣኤና ሕይወት . . . [ዮሐ. 11 ፥ 25] እነዚኽን ከላይ ያየናቸዉን ኃይለ ቃላት አምነን የምናመልከው እና የምናመሰግንበት የምንፈጽመውና የምናከብረው ስለኾነ ነው፡፡ ይቆየን
Показать все...
Eyuel Solomon Kesis – Medium

Read writing from Eyuel Solomon Kesis on Medium. ኢዩኤል ሰሎሞን ቀሲስ. Every day, Eyuel Solomon Kesis and thousands of other voices read, write, and share important stories on Medium.

Repost from አዕማድ
የአብርሃም ዕድሜ በመጽሐፈ ኩፋሌ 1876 ዓመተ ዓለም (ዓ.ዓ.) - አብራም ለአባቱ ታራ እና ለእናቱ ኤድና በዑር ከላውዴዎን ተወለደ። 1886 ዓ.ዓ. - ሦራ (በኋላ ሣራ) ተወለደች (?)። 1891 ዓ.ዓ. - አብራም ወጣት ሆኖ በከብት የሚስብ ማረሻ ፈጠረ። 1903 ዓ.ዓ. - አብራም አባቱን ታራን በጣኦታት ለምን ታምናለህ ብሎ ጠየቀው። 1925 ዓ.ዓ. - አብራም ሦራንን አገባት። 1932 ዓ.ዓ. - ሎጥ ተወለደ። 1936 ዓ.ዓ. - አብራም የዑርን አረመኔ መቅደስ አቃጠለና ወደ ካራን ሸሸ። 1950 ዓ.ዓ. - የሰናዖር ንጉሥ አምራፌልና የኤላም ንጉሥ ኮሎዶጎምር የሰዶምን አካባቢ በከነዓን ያዙ። 1951 ዓ.ዓ. - እግዚአብሔር አብርሃምን ባረከው፣ አብርሃምም ሰማያዊ ቋንቋ ለመማር ጀመረ። 1953 ዓ.ዓ. - አብርሃም ከካራን ወደ ከነዓን ተጓዛ። 1954 ዓ.ዓ. - ኬብሮን በከነዓን ተሠራ። 1956 ዓ.ዓ. - አብርሃም ወደ ግብፅ ሄደ። 1961 ዓ.ዓ. - ጣይናስ በግብጽ ተሠራ። 1963 ዓ.ዓ. - አብርሃም ወደ ከነዓን ወደ ቤቴል ተመለሰ። ሰዶም በኤላም ላይ አመጸ። 1964 ዓ.ዓ. - የነገስታት ጦርነት፦ የአብርሃም ሠራዊት አምራፌልን ወዘተ. አሸነፉ። አብርሃምም በምላሽ ስንኳ አንዳችም ሲባጎ ከሰዶም ንጉሥ እንዳይወስድ አሻፈረኝ ነገረለት ። መልከ ሴዴቅ አብርሃምን ባረከው። 1965 ዓ.ዓ. - እስማኤል ተወለደ። 1979 ዓ.ዓ. - እሳት ከሰማይ ወርዶ ሰዶምንና ገሞራን አጠፋ። አብርሃም ወደ ቤርሳቤ ሄደ፣ ይስሐቅ ተወለደ። 1982 ዓ.ዓ. - እስማኤልና እናቱ ሀጋር ወደ ፋራን ምድረ በዳ ተሰደዱ። 2003 ዓ.ዓ. - አብርሃምና ይስሐቅ ወደ ደብረ ጽዮን ተጓዙ፤ ወደ ቤርሳቤ ተመለሱ። 2010 ዓ.ዓ. - አብርሃም ከቤርሳቤ ወደ ኬብሮን ተመለሰ። 2024 ዓ.ዓ. - ሣራ ዐረፈች፤ ለመቃበርዋም አብርሃም ዋሻ ከኬጢያውያን ሰው ከኤፍሮን ገዛ። 2027 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ርብቃን አገባት፣ አብርሃምም ከጡራን አገባት። 2046 ዓ.ዓ. - ያዕቆብና ኤሳው ለይስሐቅ ተወለዱ። 2060 ዓ.ዓ. - አብርሃም አረፈ።
Показать все...
👍 3 2
የአብርሃም ዕድሜ በመጽሐፈ ኩፋሌ 1876 ዓመተ ዓለም (ዓ.ዓ.) - አብራም ለአባቱ ታራ እና ለእናቱ ኤድና በዑር ከላውዴዎን ተወለደ። 1886 ዓ.ዓ. - ሦራ (በኋላ ሣራ) ተወለደች (?)። 1891 ዓ.ዓ. - አብራም ወጣት ሆኖ በከብት የሚስብ ማረሻ ፈጠረ። 1903 ዓ.ዓ. - አብራም አባቱን ታራን በጣኦታት ለምን ታምናለህ ብሎ ጠየቀው። 1925 ዓ.ዓ. - አብራም ሦራንን አገባት። 1932 ዓ.ዓ. - ሎጥ ተወለደ። 1936 ዓ.ዓ. - አብራም የዑርን አረመኔ መቅደስ አቃጠለና ወደ ካራን ሸሸ። 1950 ዓ.ዓ. - የሰናዖር ንጉሥ አምራፌልና የኤላም ንጉሥ ኮሎዶጎምር የሰዶምን አካባቢ በከነዓን ያዙ። 1951 ዓ.ዓ. - እግዚአብሔር አብርሃምን ባረከው፣ አብርሃምም ሰማያዊ ቋንቋ ለመማር ጀመረ። 1953 ዓ.ዓ. - አብርሃም ከካራን ወደ ከነዓን ተጓዛ። 1954 ዓ.ዓ. - ኬብሮን በከነዓን ተሠራ። 1956 ዓ.ዓ. - አብርሃም ወደ ግብፅ ሄደ። 1961 ዓ.ዓ. - ጣይናስ በግብጽ ተሠራ። 1963 ዓ.ዓ. - አብርሃም ወደ ከነዓን ወደ ቤቴል ተመለሰ። ሰዶም በኤላም ላይ አመጸ። 1964 ዓ.ዓ. - የነገስታት ጦርነት፦ የአብርሃም ሠራዊት አምራፌልን ወዘተ. አሸነፉ። አብርሃምም በምላሽ ስንኳ አንዳችም ሲባጎ ከሰዶም ንጉሥ እንዳይወስድ አሻፈረኝ ነገረለት ። መልከ ሴዴቅ አብርሃምን ባረከው። 1965 ዓ.ዓ. - እስማኤል ተወለደ። 1979 ዓ.ዓ. - እሳት ከሰማይ ወርዶ ሰዶምንና ገሞራን አጠፋ። አብርሃም ወደ ቤርሳቤ ሄደ፣ ይስሐቅ ተወለደ። 1982 ዓ.ዓ. - እስማኤልና እናቱ ሀጋር ወደ ፋራን ምድረ በዳ ተሰደዱ። 2003 ዓ.ዓ. - አብርሃምና ይስሐቅ ወደ ደብረ ጽዮን ተጓዙ፤ ወደ ቤርሳቤ ተመለሱ። 2010 ዓ.ዓ. - አብርሃም ከቤርሳቤ ወደ ኬብሮን ተመለሰ። 2024 ዓ.ዓ. - ሣራ ዐረፈች፤ ለመቃበርዋም አብርሃም ዋሻ ከኬጢያውያን ሰው ከኤፍሮን ገዛ። 2027 ዓ.ዓ. - ይስሐቅ ርብቃን አገባት፣ አብርሃምም ከጡራን አገባት። 2046 ዓ.ዓ. - ያዕቆብና ኤሳው ለይስሐቅ ተወለዱ። 2060 ዓ.ዓ. - አብርሃም አረፈ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Repost from አዕማድ
አብርሃም በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት በዑር ከላውዴዎን አብራም ተብሎ ተወልዶ በኋላ ወደ ካራንና ወደ ከነዓን ግብፅም የሄደው የዕብራውያንና፣ የእስማኤላውያን የብዙ ሕዝቦች አባት ነበረ። የመጀመሪያ ስሙ አብራም በኋላ አብርሃም፤ አባቱ ታራ፤ ባለቤቱ ሳራ፤ የትውልድ ቦታ ዑር ከላውዴዎን፤ ያረፈበት ቦታ ኬብሮን የአብርሃም ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ አብርሃም ሕይወት ብዙ ምዕራፍ ይሰጣል። ሣራ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃም ሚስትና የይስሐቅ እናት ነበረች። በዑር ከላውዴዎን ተወልዳ ስሟ በመጀመርያ ሦራ (ወይም በዕብራይስጡ ሣራይ፥ «ልዕልቴ») ሲሆን በኋላ እግዚአብሔር ወደ «ሣራ» (ዕብራይስጥ ሣራህ፥ «ልዕልት») ቀየረው። ይስሐቅ (ዕብራይስጥ፦ יִצְחָק, /ዪጽሓቅ/) በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃምና የሣራ ልጅ ነበረ። ርብቃን አግብቶ መንታ ልጆቻቸው ዔሳው እና ያዕቆብ በሌላ ስማቸው ኤዶምያስና እስራኤል የተባሉትን ኹለት ልጆች ወለዱ። የይስሐቅ ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ ይስሐቅ ሕይወት ብዙ ተጽፏል። እንኩዋን ለቅድስት ሥላሴ (አብርሃሙ ሥላሴ) በዓል አደረሳችሁ።
Показать все...
13👍 2
Repost from አዕማድ
Фото недоступноПоказать в Telegram
Repost from አዕማድ
ሳውል በብሉይ የወጣለት ዕብራዊ ስሙ ሲሆን፣ ጳውሎስ በሐዲስ የወጣለት ነው ትርጉሙም ብርሃን ማለት ነው። በተርሴስ (ዛሬ በቱርክ ውስጥ) ከሚቀመጥ ከአንድ ሸማኔ ተወልዶ ካደገ በኋላ በኢየሩሳሌም ኦሪትን ከገማልኤል ተማረ። ስለኦሪትና ስለሙሴ ከፍ ያለ ቅናት፤ በዘመኑ ስለተፈጠረው የክርስትና ሃይማኖት የበዛ ጥላቻ ነበረው። ስለዚህ ክርስቲያኖችን ማባረር፤ ማሰር፤ ማጉላላት ሥራዬ ብሎ ይዞት ነበር።   ስም መጀመሪያ ሳውል በኋላ ጳውሎስ የተወለደው ቦታ ተርሴስ በሮሜ መንግሥት የተወለደበት ዘመን በ፩ኛው ክፍለዘመን ፭ኛው ዓመትየሚታወቀውበመልክቱ፣ ከይሁድነት ወደ ክርስቲያንነት በመቀየሩ ፣ በሰማዕትነቱያረፈበት፩ኛው ክፍለ ዘመን ፷፬፣፷፭፣ ፷፯ ዓ.ም. በሰይፍ ተሰይፎሥራውፀሐፊ፣ ሰባኪ፣ የክርስትና ሃይማኖት ፈላስፋየሚከበረውበመላው የክርስትና ሃይማኖት እምነት ተከታይ ንግሥ ሐምሌ ፭ ነው።
Показать все...
10👍 6
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.