cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኃይቴክ ‹‹ለሕልናክ እውነት ለነፍስክ ፀሎት ለልብክ ፍቅር አትንፈገው ››

ራዕዬ:- ትርጉም ያለው ህይወት በመኖር በሠዎች ህይወት ላይ ተስፋ እና አዎንታዊ ልዩነት መፍጠር ዓላማዬ፡- የመፍትሔ አካል በመሆን ሰዎች ደስተኛ ህይወት እንዲኖሩ ማስቻል፡፡ መንገደኛ ነኝ ሩቅ ተጓዥ ቢጥሉኝ የማልሰበር ቢገፉኝ ከመንገዴ የማልወጣ ለመማር የምጓጓ ለህልሜ የምተጋ ጥያቄ ካላችሁ @yemilewet

Больше
Рекламные посты
265
Подписчики
+124 часа
+167 дней
+2230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💫#ነብሰይ👸🏻 ✍🏻#ቅንዕቲ ኩኒ ነቲ ብሰብ ዝመፀኪ እከይ ነገራት ሸለል እናበልኪ ነቲ ንስኪ ቅኑዕ እዩ ኢልኪ እትኣምንሉ ጥራይ ሳዓብዮ። ✍🏻 #ወሳኒት ኩኒ ኣብ ትኣምንሉ ነገር ኣብ ሓደ መርገፂ ወስኒ ምክርን ሓሳብን ናይ ሰባት ምቅባል ፅቡቅ እዩ ብናቶም ውሳነ ምውሳን ግን ንዓኪ ፅቡቅ ኣይኮነን ኣብ እትውስንሉ ደጋጊምኪ ሓሲብኪ ቅንዕቲ ኣለኩ ኢልኪ እንተኣሚንኪ ብዘይምጥርጣር ወስኒ። ✍🏻 #መስተውዓሊት ኩኒ ፂን ኢልካ ምስማዕ ንኣኪ ጠቃሚ ምኳኑ ኣሚንኪ ነገራት ህድእ ኢልካ ምርዳእ እቲ ዝበለፀ ነገር እዩ። ✍🏻#እምንቲ ኩኒ ሽሕ ጊዜ ስብ ይሓስክን የታልልክን ንስኪ ግን እምንቲ ኩኒ እቲ ምንታ እሙን ሰብ ሎሚ ተተበደለ ፅባሕ ግን እምነቱ ዓስቢ ሒዛትሉ ስለ ትመፅእ ናይ ካሊእ ሰብ ብዘየገድስ ንስኪ ጥራይ እምንቲ ኩኒ። ✍🏻#ተባዕ ኩኒ ነቶም ኩሎም ዝገጥሙኪ ፀገማት አሜን ኢልኪ ተቀበሊ ኣብ ጉዕዞ ሂወትኪ ግድን እዩ ብዙሕ ፈተናታት ከጋጥመኪ ንዚኦም ድማ ክትፈርሕዮም ዘይኮነ ዘለኪ ብዓቅሊ ክትፈትሕዮም እዩ ዘለኪ !! ✍🏻#ሱቕ ኢልኪ ኣብ ዘይጠቅም ነገር ጊዜኪ ኣይተባክኒ ጊዜ ተመኒካ ሰለዘይርከብ ✍🏻#ኩሉ እቲ ትዛረብዮን ግብረመልሲ እትህብዮን ብምስትውዓል ይኩን ብምስትውዓል ዘይዛረብ ሰብ ኩሉ ጊዜ ኣብ ጣዕሳ እዩ ዝነብር 💹ስለምንታይ እስይ ሃዲእካ ዝሓሰብካዮን ኣዲቂቃ ዝመተርካዮን እቱይ ኣይሓምቅ እቱይ ኣይሓንቅ ✅ T.me/yemilewet
Показать все...
ደስተኛ መሆን ይሻሉ?? ለምንድነው የምትሰራው? ለምንድነው የምታገባው? ለምንድነው የምትማረው? Why you doing what you doing? ለነዚህ ጥያቄዎች መልስህ ውስጥ ደስታን አታጣውም። .....ደስታ የአዕምሮ፣ የአካል እና የነፍስ ሚዛናዊ ሁኔታ ነው፣ ነገር ግን አብዛኛው ሰው ከቁሳዊ ስኬት ጋር ያዛምደዋል። ብዙ ሰው ደስተኛ ያልሆነው ለራሱ ደስታን በትክክል ትርጉሙን ለይቶ ስላላስቀመጠና ደስታ ምን እንደሆነ ስለማያውቅ ነው? ደስታ ከቁሳዊ ነገሮች የሚገኝ አይደለም ይህም ማሳያው በቁሳዊ ነገሮች( ገንዘብን ጨምሮ) ተሳክቶልናል ብለው ያሰቡ ሰዎች እምብዛም ደስተኛ ሲሆኑ አለመታየታቸው ነው። ቁሳዊ ነገሮች አካላዊ ምቾት እና ጊዜያዊ የደስታ ስሜትን ይፈጥራሉ። ይህ ደግሞ ዘለቄታ የለውም! ቋሚና የሚቆየውን ደስታ ከፈለግን ከውስጣችን በሚመነጭ የእርካታ ስሜት ላይ ማተኮርና ትርጉም ያለው ስራና ህይወትን መምረጥ ይኖርብናል። ውስጣዊ እርካታ እንዲሰማን ደግሞ ያለንን ነገር ማድነቅ፣ በምናደርገው ነገር ሁሉ የምንችለውን ሁሉ ለመስጠት መሞክር፣ ከሌሎች ጋር አወንታዊ መስተጋብርን መመስረት እና ለራሳችን መልካም መሆንን መልመድ አለብን። ደስታችንን በፍጹም ከቁሳዊ ግቦቻችን ጋር ማዘመድ አይገባንም። ደስታ ምን ጊዜም በውስጣችን አለ እርሱን መረዳት ግን ጥልቅ የአዕምሮ እውቀት ይጠይቃል። ደስተኛ መሆንም እንደዛው። ይህ ደግሞ በኛ ትምህቶች ቀለል ተደርጎና ተብራርቶ ይሰጣል። ደስተኛ መሆን ይሻሉ? እንግዲያውስ ራሶን በጥልቀት ይወቁ ደስታዎን ይወስኑ T.me/yemilewet
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሀገራዊ የምክክር ኮሚሺን ስብሰባ ላይ የማያቸውን ሰዎች ሳይ ትዝ ያለችኝ ሀሳብ ነች። ሀሳቧን ከኤደን ሀብታሙ ከአመጿ ጀርባ መጽሐፍ ውስጥ ነው ያገኘኋት።" T.me/haitake
Показать все...
መልካምን ነገር መጠርጠር የተሻለ ነዉ በቃ አለቀልኝ እድለቢስ ነኝ ከማለት ይልቅ እድለኛ ነኝ ነገ የተሻለ ይሆናል ሰዎች ይጠሉኛል ጉርጋድ ይቆፍሩልኛል ከማለት ይልቅ ይወዱኛል የሰዉ ልጅ ሁሉ መልካም ነዉ ብንል ይሻላል መቼም ሰዉ የዘራዉን ነዉ ሚያጭደዉ የዘራዉን ስል ድርጊት ብቻ አይደለም ሀሳብም ዘር ነዉ ደጋግመን ምናስበዉ ነዉ በህይወታችን ሚከሰተዉ  አንዳንዴማ ጂኒየስ የሆን ይመስለናል በሆነ መጥፎ ሀሳብ ስንብሰለሰል ከርመን መጨረሻ ለይ ተከስቶ በአይናችን ስናየዉ መቼም መጥፎ ሀሳብ ሹክሹክታ የሸይጣን ነዉ አንድን ሀሳብ ደጋግሞ ማሰብ ማሰላሰል ከዱዓ አይተናነስም ማሰብ መመኘት መጠርጠር ያለብን በጎ በጎዉን ይሁን አላህምኮ ለኛ የመመኘትን ነፃነት ሰቶናል ባሬያዬ ሆይ ተመኝ እሰጥሃለዉ ይላል በሌላ በሀዲስ አልቁድሲ ደግሞ በሪያዬ በጠረጠረኝ ቦታ ነኝ ብሏል ! t.me/yemilewet
Показать все...
"ከራስህ ጀምር / Start with yourself/ ... የሚከተሉት ቃላት በአንድ ሰው መቃብር ላይ የተፃፋ ናቸው። ወጣትና ነፃ ሳለሁ ና ምናቤ ገደብ በሌለው ወቅት አለምን ስለመለወጥ አልም ነበር። እያደግኩና እየበሰልኩ ስመጣ ግን እንደማትለወጥ አወቅኩ፣ ስለዚህ ምኞቴን አጠር አደረኩና ሀገሬን ለመለወጥ ወሰንኩ። ነገር ግን እሱም የሚሳካ አልመሰለኝም። ወደ መጨረሻ እድሜዬ እየደረስኩ ስመጣ በአንድ የመጨረሻ ተስፋ የመቁሩጥ ሙከራ ፣ የራሴን ቤተሰቤን ብቻ ፣ ለእኔ ቅርብ የሆኑትን ለመለወጥ ወሰንኩ ፤ እሱም አልሆነም። እና አሁን በምሞትበት አልጋ ላይ ተጋድሜ ድንገት ይህንን አስተዋልኩ፤ ራሴን ለውጬ ቢሆን ኖሮ ፣ ምሳሌ በመሆን ቤተሰቤን መለወጥ እችል ነበር። ከእነርሱ ምሳሌነት ማበረታቻ የተነሳ ፣ ሀገሬን የተሻለ ማድረግና ማን ያውቃል አለምንም መቀየር እችል ይሆን ነበር።" የላቀ አስተሳሰብና ክህሎት በማስቀደም ስኬትን መጎናጸፍ ። T.me/yemilewet
Показать все...
👉. [ ትልቅ መልዕክት ] ፦ፍቅር የለም ከማለትህ በፊት፣ እኔ ውስጥ ፍቅር አለ ወይ? ብለህ ፈትሽ! ፦ሚስት የምትሆን ሴት የለችም ፣ ከማለትህ በፊት እኔ ባል መሆን ችላለሁ ወይ? ብለህ ራስህን መርምር! ፦ወንድ እንጂ ባል የለም ከማለትሽ በፊት፣ እኔ ጥሩ ሚስት መሆን ችላለሁ ወይ? ብለሽ ራስሽን ጠይቂ! ፦ጥሩ ጉዋደኛ የለም ከማለትሽ በፊት እኔ ጥሩ ጉዋደኛ መሆን ችላለሁ ወይ? ብለሽ አስቢ! ፦ማንም ሰው ጥሩ ከሆነ፣ ጥሩ ነገሮች ሁሉ ከሱ መራቅ አይችሉም። ስለዚህ ጥሩነትን ከሰው ሳይሆን ከራሳችን ነው የምናገኘው መልካም ሁን፣ ቅን ሁን፣ ትሁት ሁን፣ ወዳጅ ሁን፣ ፍቅር ሁን፣ ሩህሩህ ሁን፣ ለጋሽ ሁን፣ አስተዋይ ሁን፣ ደስተኛ ሁን፣ ሳቂተኛ ሁን፣ መፍትሄ ሰጪ ሁን፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሁን፣ አመስጋኝ ሁን፣ በትንሽ የምትደሰት ሁን፣ ብልህ ሁን፣ አስታዋሽ ሁን፣ .......ወዘተ...... በምድር ላይ ከሰው ልጆች ውጪ ምንም ውድ ነገር የለም። አንተን የሚገዛ የገንዘብ መጠን የለም። ለራስህ ክብር ስጥ አንተ ውድ መሆንህን ካመንህ ሰዎችም ውድ መሆናቸውን አትዘንጋ አክብራቸው ሰውበመሆናቸው ብቻ!!! ውድ ወዳጆቼ እወዳችሁለሁ ✍✍✍ t.me/haitake
Показать все...
🔷ሕማቅ ኣይኮንካን 🔷ጸባ እንተ ተበላሽዩ ርግኦ ይኸውን። ርግኦ ኻብ ጸባ ንላዕሊ ዋጋ ኣለዎ። እናገደደ እንተ ኸይዱ ኸኣ ናብ ጅምና/ ፋርማጆ ይቕየር። ጅብና ኻብ ርግኦትን ጸባን ንላዕሊ ዋጋ ኣለዎ ። ካልእ ጽማቝ ወይኒ እንተ መጺጹ ኸኣ ናብ ወይኒ ይቕየር፣ እዚ ኸኣ ካብ ጽማቝ ወይኒ ዝኸበረ እዩ። ጌጋታት ስለ ዝገበርካ ሕማቕ ኣይኰንካን ። ከም ሰብ መጠን ዝያዳ ዋጋ ኸም እትረክብ ዚገብረካ ጌጋታትካ ኢዩ ። 🔷ክሪስቶፈር ኮሎምበስ ኣብ ጕዕዞ ባሕሪ ጌጋ ገበረ እዚ ድማ ኣመሪካ ከም ዚፈልጣ ገበሮ ። ኣሌክሳንደር ፍለሚንግስ ዝፈጸሞ ጌጋ ፔኒሲሊን ከም ዝምህዝ ጌርዎ ። ጌጋታትካ ኼጕህየካ ኣይትፍቀድ። ፍጹም ዝገብረና ልምዲ ኣይኰነን ። ካብ እንመሃሮ ጌጋታት ኢዩ ፍጹም ዝገብርና ! ሞራል ዛንታ -ካብ ጌጋታት ኣይትፍራህ ኣብ ቅድሜና ዝዓበየ ስጕምትታት ኣሎ ስለዚ ጉዕዞኻ ቀጽል ጥራይ!
Показать все...
ንኣወዳት ናብ ደቂ ተባዕትዮ ዝቕይሩ 21 ልምድታት፤ 1. ሓላፍነት፤ ንተግባራትካ ሓላፍነት ውሰድ & ንጌጋታትካ ተሓታቲ ኩን። 2. ምክብባር፤ ንነብስኻ & ንኻልኦት፡ እንተላይ ነቶም ካባኻ ዝተፈልዩ ኣኽብሮት ኣርኢ። 3. ቅንዕና፤ ኣብ ቃላትካ & ተግባርካ ብቕንዕና ኩን። 4. ርህራሄ፤ ስምዒትን ተመኩሮን ካልኦት ክትርዳእን ክትዛመድን ፈትን። 5. ርእሰ-ምግታእ፤ ርእሰ-ምግታእ ተለማመድን ኣሉታዊ ድርኺታት ምቅዋምን። 6. ጽንዓት፤ ኣበርቲዕካ ስራሕካ ቀጽል፡ ዋላ ነገራት ኣብ ዝኸበደሉ እዋን ተስፋ ኣይትቑረጽ። 7. ተበግሶ፤ ተበግሶ ውሰድ ኣብ ዕላማታትካን ሓላፍነትካን ንጡፍ ኩን። 8. ምሕደራ ግዜ፤ ግዜኻ ብጥበብን ብብቕዓትን ተጠቐመሉ። 9. ጽቡቕ ርክብ፤ ምስ ካልኦት ብንጹር & ብውጽኢታዊ መንገዲ ምዝርራብ። 10. ምፍታሕ ፀገም፤ ብድሆታት ንምስጋር ነቐፌታዊ ኣተሓሳስባን ናይ ጸገም ምፍታሕ ክእለትን ምጥቃም። 11. ጸጋታት፤ ነገራት ንምፍጻም ጸጋታትካን ክእለትካን ብኣድማዒ መንገዲ ተጠቐም። 12. ናጽነት፤ ናጽነትን ርእሰ ምርኮሳን ኣማዕብል። 13. ኣብ ሓድሕድ ምትእስሳር፤ ኣገዳስነት ናይ ሓባር ስራሕን ምስ ካልኦት ምትእስሳርን ምፍላጥ። 14. ፈጠራውነት፤ ሓደስቲ ሓሳባትን መፍትሒታትን ንምምጻእ ፈጠራኻን ምናኔኻን ተጠቐም። 15. ምትዕጽጻፍ፤ ተዓጻጻፊ & ምስ ለውጢ ተዓጻጻፊ ኩን። 16. ኣመራርሓ፤ ናይ ኣመራርሓ ክእለትን ንኻልኦት ናይ ምልዕዓልን ምምራሕን ክእለትን ምምዕባል። 17. ስምዒታዊ ብልሒ፤ ስምዒታዊ ብልሒኻን ናይ ገዛእ ርእስኻን ስምዒታት ካልኦትን ናይ ምርዳእን ምምሕዳርን ክእለት ኣማዕብል። 18. ርእሰ ተኣማንነት፤ ኣብ ነብስኻን ኣብ ዓቕምኻን እመን። 19. ትብዓት፤ ተባዕ ኩን ኣብቲ እትኣምነሉ ድማ ደው በል። 20. ትሕትና፤ ትሑትን ንመምሃርን ዕብየትን ክፉት ኩን። 21. ምስጋና፤ ምስጋና ተለማመድን ነቲ ዘለካ ኣድናቖትን። T.me/yemilewet
Показать все...
➡️ Unlocking the right money mindset is crucial for any entrepreneur looking to thrive in the business world. ➡️ It’s not just about understanding the basics of finance; it’s about developing a deep-seated belief in your ability to generate wealth and manage it wisely. ➡️ Your money mindset can significantly influence your business decisions, resilience in the face of challenges, and overall success ➡️ Be prepared to invest in yourself and your business. Spend money on education, tools, and resources that can enhance your skills and productivity. ➡️ Understand that these investments are not expenses but essential steps toward long-term growth and profitability. ➡️ Cultivate a healthy relationship with money. See it as a tool to help you achieve your goals and make a positive impact ➡️ Avoid letting fear or guilt about money control your decisions. Make financial choices based on your values and long-term vision. ➡️ Set clear financial goals. Know exactly what you want to achieve financially and outline the steps you need to take to get there. ➡️ This will keep you focused and motivate you to stay disciplined in your spending and saving habits. ➡️ Surround yourself with financially savvy individuals. Learn from those who have successfully navigated the entrepreneurial landscape. ➡️ Their insights and experiences can be invaluable in shaping your own money mindset and strategies. ➡️ Remember, developing a strong money mindset is a continuous journey. It requires ongoing education, self-reflection, and adaptability. ➡️ Prioritizing your financial mindset lays a solid foundation for sustainable success in your entrepreneurial endeavors. PS: What steps are you taking to develop your money mindset? Share in the comments T me/yemilewet
Показать все...