cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethio_Educational_info

Education is a powerful weapon, come on earn it ! ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ for #Promotion 👇 Contact us @Haramaya_Seniors_info_bot

Больше
Рекламные посты
1 549
Подписчики
+324 часа
+67 дней
+9230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
1st semester top scorers (4.00) HARAMAYA INFO @yazmes
Показать все...
👍 6 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን አሳወቀ። በ2016 ዓ/ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ተፈታኞች ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 እስከ 21/2016 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። የአገልግሎት ክፍያ  500.00 ብር በ ' ቴሌ ብር ' ብቻ የሚፈጸም መሆኑ አስገንዝቧል። #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማቸው በኩል መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎችን በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አሳውቋል። @tikvahethiopia
Показать все...
👍 4
በርካታ ዩንቨርስቲዎች መንግሥት ለአንድ ቀን ለአንድ ተማሪ በመደበው #22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ በመቸገራቸው ተመሪዎች ለርሃብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ እንደኾነ ተሰማ። የጎንደርና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዎች ለሌሎች ሥራዎች የያዙትን በጀት ወደ ተማሪዎች ምገባ እያዛወሩት መኾኑን ለዋዜማ ራዲዮ ጣቢያ ተናግረዋል። ጅማ ዩኒቨርሲቲም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እንደኾነ ገልጦ፣ ችግሩን ለመንግሥት ባሳውቅም ምላሽ አላገኘኹም ብሏል። ዋዜማ አስተያየት የጠየቀቻቸው ዩንቨርሲቲዎች፣ በቀጣይ ዓመት የሚቀበሏቸውን ተማሪዎች አኹን ባለው በጀት መመገብ እንደማይችሉ ገልጠዋል። አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለተማሪዎች በሚያቀርቡት የምግብ ዓይነት ላይ ለውጥ ለማድረግ እንደተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል። ዩኒቨርስቲዎች ለቀጣዩ ዓመት በጀት ያቀረቡት፣ ለአንድ ተማሪ በቀን 22 ብር በማስላት እንደኾነ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅሷል። ጣቢያው ከገንዘብ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አለመሳካቱን ዘግቧል። ©Wazema ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показать все...
👍 3
00:03
Видео недоступноПоказать в Telegram
👍 5 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔈NOTCOIN አመልጧችኃል?? እንደ Notcoin አይነት ሌላ ገራሚ ፕላትፎርም Notcoin በ Ton እንደሚደገፈዉ ይሄንን Solana ይደግፈዋል እንዳያመልጣችሁ. ለመጀመር ይህን ይጠቀሙ👇 https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_433177540 +2.5k Shares as a first-time gift ጊዜ የለም እድሉ እዳያመልጣችሁ!
Показать все...
👍 2
💎Notcoin 🤩🕺እንዳያችሁት ብዙዎችን ሀብታም 🤑 እያረገ ነዉ እንደ Notcoin ...TAPSWAP ላልጀመራቹ 14 ቀናት ያህል ብቻ ይቀሩታል በቀን ሁለት ጊዜ ገብታቹ Tap Tap ማድረግ ያን ያህል ከባድ ነገር አይደለም ፤ ቀኖቹ እየነጎዱ ነው✔️ ውሳኔው በእጃቹ ነው ✔️✅✅😔 👇🫴🫴 https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1625602092
Показать все...
ሁላችሁም ይሳተፉ የምለውን በመንካት ቀጥሎ invite friends ምለውን ነክተችሁ ለሰው Share በማድረግ ውድድሩ ለይ መሳተፍ ትችላላችሁ Share ያደረጋችሁት ሰው የግድ linkun ነክቶ ይሄን channel join ማድረግ አለበት ምን ያክል ሰው በናንተ link join እንዳደረገ እዛው bot ለይ ማየት ትችላላችሁ ውድድሩ ዘሬ ምሽት 4 ሰዓት ስል የበቀል ብዙ ሰው ወደዝህ channel ላስገባ የመሸናነፍ ዕድል አለው አሸናፊዎችን select የማያደርገው bot ስለሆነ አየሰስበችሁ አሁን መሳተፍ ትችላላችሁ ! 1ኛ ለወጠ 200birr 2ኛ ለወጠ 100birr 3ኛ ለወጠ 50birr Good Luck 🔸 በቀጣይ ሌሎችም ውድድሮች ይኖሩናል ሁላችሁም ተሳተፉ ዛሬ መታ ልክ 4 ሰዓት ስሞለ የበቀል #መሥፈርት አንድ ሰው ቢያንስ 10 እና ከዛ በላይ ሰው መጋበዝ አለበት የልገበችሁ ነገር ከለ 👉@zmuller25 አነግሩኝ 🏦 ይሳተፉ 🏦
Показать все...
ይሳተፉ
💎#Notcoin meshet mitifeligu 6000Notcoin = 2500 birr 🖤Inbox me👉@zmuller25
Показать все...