cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የ 12ኛ ክፍል የጥናት ቡድን

Больше
Рекламные посты
599
Подписчики
+224 часа
+1217 дней
+18430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ክቡራን የትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች የበይነ መረብ (Online) ፈተና ሞዴል ፈተናን ይመለከታል፡፡ በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከፈተና በፊት ደጋግመው መለማመድ በራስ መተማመንን ከማሳደጉ ባሻገር የፈተና መሠረተ ልማቱ በአግባቡ የሚሰራ መሆኑን እንዲሁም ሥራውን የሚመሩ ባለሙያዎች በአግባቡ መምራት መቻላቸውን  ለማረጋገጥ ወሳኝ ተግባር ነው፡፡ ስለሆነም መጪ ቅዳሜ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  መጪ ሰኞ ዕለት ደግሞ በሌሎች ክልሎች የሚካሄድ ይሆናል፡፡  የሞዴል ፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ •ማህበራዊ ሳይንስ - ጠዋት 3፡00  እስከ 6፡00 ሰዓት •የተፈጥሮ ሳይንስ  ከሰዓት 9፡00 እስከ 12፡00 ሰዓት ስለሆነም ሁሉም በበይነ መረብ የሚፈተን ተፈታኝ ሞዴል ፈተናው ላይ የመቀመጥ ግዴታ አለበት፡፡ ከአክብሮት ጋር እሸቱ ካበደ (ዶ/ር) ዋና ዳይሬክተር
Показать все...
👍 2
በኦን ላይን ተፈታኞች በሙሉ ከፈተናዉ በፊት ሞዴል ይኖራችኋል ሞዴል ያልተፈተነ ዋናዉ ፈተና ላይ አይቀመጥም ስለዚህ ት/ቤት እየመጣችሁ ተለማመዱ.
Показать все...
ማሳሰቢያ ለ 12ተኛ ክፍል ለኦን ላይን ተፈታኞች በሙሉ ት/ቤት እየመጣችሁ መለማመድ ትችላላችሁ አሁንም ኦንላይን መመዝገብ እምትፈልጉ ስማችሁን እና አይዲ ቁጥራችሁን ፅፋችሁ ተመዝገቡ እሚያሳያችሁ መምሕር ስላለ በነፃነት ኑ እና ተለማመዱ ግሩም ባህሩ(ር/መ/ር)
Показать все...
👎 5 1😁 1
ስማቾሁን ተመልከቱ
Показать все...
👍 10🥰 4😁 2👀 2
New Final all grade.xlsx0.23 KB
All Online candate.docx0.41 KB
2011 ESSLCE Math(natural).pdf1.74 MB
👍 2
Repost from Grade 12 students
📝History 2011 EUEE questions with answer and explanations ▍ ⚡️JOIN & SHARE 🚀🫴@ETHIO_ENTRANCEG12📨
Показать все...
@ethio_entranceG12 history EUEE 2011.pdf6.93 MB
👍 4
Repost from N/a
በ ኦንላይን መመዝገብ የፈለገ አሁንም ይችላል!!! አንዴ እራሱ በቴሌግራም ኦንላይን ወይም በት/ቤት የተመዘገበ ወደ ወረቀት መቀየር አይችልም!!! ዛሬ ስብሰባ ላይ ለተገኙት ቅድሚያ ሰጥቶ በትምህርት ቤቱ ምደባ ላይ ላልተደሰቱ ተማሪዎች ችግሩን ለመፍታት የት/ቤቱ አመራር ጥረት ያደርጋል
Показать все...
👍 2
እኛ በቻልነው መጠን ተማሪዎቻችን በፍላጎት እንዲፈተኑ እንሰራለን። በኦን ለይን መፈተን በብዙ መልኩ በወረቀት ከመፈተን የተሻለ ነው መንግስት ትኩረት ሰጥቶታል። ለ70 ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ላይ ነው።
Показать все...
1
እስከ ነገ 2:00 ብቻ በ ኦንላይን መመዝገብ የሚቻለዉ ያልተመዘገባችሁ በዚሁ ቻናል መመዝገብ ትችላላችሁ
Показать все...
1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.