Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈
1 736
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-4830 дней
Нет данных
Просмотры поста
Нет данных24 часа
Нет данных48 часов
Нет данных
Коэффициент вовлеченности
Нет данных
Постов в день
Архив постов
1 736
👨🏫መምህር :- የመሬት ቅርጽ ምን አይነት ነው?
👩🦲ተማሪ :- ክብ
👨🏫መምህር :- እንዴት አወክ?
👩🦲ተማሪ :-እሺ አራት ማዕዘን ይሁን🤦♂#ጭቅጭቅ_አሎድም ቲቸር🙄🥱
School life😜😁
1 736
ለምንድንነው ደስታ እንደዚህ የራቀን ቆይ😏፣ #ፈላ_እያለን እኮ ጀለስን ሚስጥር ልንገርህ ብለን ጠጋ ብለነው ጆሮው ላይ "ኩርርርርር" ካልን #ሳምንት ሙሉ እንስቅ ነበር😁
በድጋሚ ልናገኘው የተጫወትነው ኤን life ያሳለፈ ብቻ ይችን React እናድርግ😢🥰
1 736
ኣንዲት ሴት ባልዋን ከሰራተኛይቱ በመጠርጠር ኣንድ ግዜ ሰራተኛዋ ወደ ራቅ ያለ ቦታ ትልካትና ከሰራተኛዋ ቤት ገብታ መብራት ኣጥፍታ ለሽ ትላለች እንደፈራችው መጣና ገባ
የለመደውን ለማግኘት
(የሆነ ነገር)😂ከፍቶ ስራውን ጀመረ😋 እሷ ደግሞ #ልታቋርጠው አሰበች እና ይጨረስ ብላ ኣስጨረሰችው
ከጨረሰ በሃላ መብራቱ ስታበራ
ማን ቢሆን ጥሩ ነዉ 😳😳
°
°
°
°
°
°
°
°
ዘበኛው ነው።😳😭😝
እስቲ በReaction😂😜
ነገርየው ለገባው😱😂ምንም ላልገባው🤔🤓
1 736
ፋዘርህ ቀጥቅጦህ ቤት እንግዳ ሲመጣ.....🥲
አባዬ ይሔን ሰውዬ ነዋ ባለፈው #የብርቄን አህያ ይመስላል ያልከኝ🙄😁
ግዴታ REACT አርጉ ማለት አለብን እንዴ ጎቤብ 🔪
1 736
አብዛኛው የወንድ ችግር አንድ ሴት አትኩራ ስታየው ወዳኛለች ብሎ ነው የሚያስበው በተለይ crusሹ ብትሆን እማ ለሊቱን ሙሉ ነው #ሲንቆራጠጥ የሚያድረው ይሄኔ እሷ ምስኪን ሲያሳዝን እያለች ነው😁🤧
#ከንቱ አለም🤧
1 736
ሁለት አይነት ስልኮች አሉ iPhone እና samsung #ቀሪዎቹ የስልክ አይነቶች በሙሉ ከስልክ ይልቅ ለካልኩሌተር ይቀርባሉ😜😁
እዉነት ለመናገር ቴክኖ ደሞ የ ዲ ኤስ ቲቪ ሪሞት ነው ሚመስለኝ🥲
1 736
🏩ሀኪም ቤት ሄደህ ውጤት ደርሷል ተብለክ
👨⚕️: ዶክተሩ ጋር ስትገባ
ጨጓራ
ኩላሊት
ደም ብዛት 🩸
ሳምባ 🫁
ጉበት
ካንሰር °°°አለብህ ሲልህ
ውጪ ተራቸውን ለሚጠብቁት ታካሚዎች እኔ ነኝ እንዴ ምነግራቸው😳
አር #React እያደረጋችሁ😁
1 736
ብዙ ከባድ ነገር ሊኖር ይችላል ግን በዚህ ወቅት ይህን ህዝብ ለማሳቅ እንደመሞከር ከባድ የለም !!
:
:
፡
ላይከሮቼ እጃችሁን ብር እንጂ #ቁርጥማት አይንካው🫶✊
Контент доступен для пользователей 18+
Авторизовавшись на сервисе, вы подтверждаете, что вам исполнилось 18 лет.
