End of Days
Открыть в Telegram
የጥበብ መጀመሪያ እግዚያብሔርን መፍራት ነው✝️🙏 https://youtube.com/@endofdays0808?si=ZKEff83FcKvMkoJ3
Больше7 249
Подписчики
Нет данных24 часа
+457 дней
+36830 дней
Архив постов
7 249
YouTube 👉🏽https://youtu.be/JcSx9CYMdxo?si=FCOqDdBl4rD-z15J
TikTok please copylink 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMkbJEqGC/
God’s protection and Angel Michelle by my side, no one can harm me, not even the haters.
7 249
ገና ብዙ ነገር እናያለን , this is just the beginning( ይህ ጅማሬ ነው). ሀሳዊው መሪ ከተሾመ ጀምሮ ብዙ ነገሮች እየተከሰቱ ነው ። Donald Trump ( የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አንዱ የሀሳዊው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ ነው። ግን ብዙ ሰው በግብረሰዶማውያን ላይ የፈረመውን ህግ በማየት አምነውታል 👉🏽ፓለቲካ ነው:: ) ይህን ለመረዳት ግዜ ይፈጃል it takes time to understand this 2ኛ ቆሮንቶስ 11: 14፤ ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።።
ባጠቃላይ አለም ላይ እየመጣ ላለው ነገር ሁሉ እራስን ማዘጋጀት ነው።
አሜሪካ ፊላደልፊያ የወደቀው ጀት (jet) እንደ ሚሳኤል ነው የወደቀው። look ተመቶ የወደቀ ይመስላል እስካሁን ሁለት cases of air crashes, on Philadelphia overnight as the Learjet 🛬 55 Air Ambulance from Mexico, crashed near a shopping mall.
7 249
የAgenda 21/30 አንዱ እቅድ ከተሞችን አፍርሶ እነሱ እንደሚፈልጉት አድርገው ከንደገና መስራት ነው ። በሌዘር technology ከተሞችን ማቃጠል ማንደድ ከዚህ በፊት የተለያየ ውይይት ቪድዮ ስለሰራው ነው ነገር መደጋገም እንዳይሆን ቪድዮ ያልሰራሁበት ። ወንድማችን Aesop Ethiopia አለልኝ 👉🏽 https://youtube.com/@aesopethiopia?si=x08cQt4hB-e8T63l ተከታተሉት በተለይ live ሲገባ እህት ወንድሞች በደንብ ተንትኖ ግዜ ወስዶ ስለሚያስረዳ። ሰሞኑን USA ላይ እተረከሰተ ያለውም ከዚህ ከአጀንዳ 2030 እቅድ ጋር ስለሚገናኝ
Just ask yourself, why are 99% of trees still standing but everything else is burnt to the ground.This is what caused all the fires and flattening of cities. Look at the damage all identically the same.
7 249
በጣም ለምወዳቹ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሀገር የምትገኙ እህቶቼ ( እህቶች ብቻ ያልኩበት እኛ ነን በቀላሉ የምንሸወደው ለዛ ነው)። የእህታችሁን ምክር ሳትንቁኝ ስሙኝ፣ 🙏
👉🏽 በሀሰት ትምህርት እንዳትነዱ ሳትታክቱ እየፀለያችሁ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ።✝️ በቀን 15-20 ደቂቃ ወስዳቹ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ ። እኔን የጠቀመኝን ነው እህቶቼ።
እግዚያብሔር አይኖቻችሁን ይከፍትላችዋል አጥርታቹ መረዳት እንድትችሉ። ትምህርት ስትፈልጉ ደግሞ የቤተክርስቲያን የቀደምት አባቶችን ትርጎሜ ምን ይላል ብላቹ በደንብ ግራ እና ቀኝ አመዛዝኑ።
ይህ ቲክቶክ በጣም ከባድ ነው ። ቤተክርስቲያን የማታውቃቸው ሰዎች ቤት room ከፍተው ፣ ዲያቆን ነኝ ፣ መምህር ነኝ፣ መሪጌታ ነኝ እያሉ ቤተክርስቲያን ከምታስተምረው ውጪ የራሳቸውን እንክርዳድ ምዕመኑ ላይ እየዘሩ ነው። መስማት ፣ መማር ጥሩ ሆኖ ሳለ በመንጋ የሚሄድ አንሁን፣ Save your data, energy, and time to learn something more valuable መርምሩ።
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
, ሀዋሪያቶች, አባቶች ያላስተማሩት ትምህርት ምዕመኑ ላይ እየተረጨ ነው። ጥንቃቄ አርጉ ። ግዜው ነው 👉🏽የማቴዎስ ወንጌል 24
11፤ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ ትምህርታቸውን የምንመዝነው ባነበብነው መፅሀፍ ቅዱስ ስለ ሆነ 15-20 ደቂቃ ወስዳቹ አንብቡ።
የዮሐንስ ወንጌል 6:48-57
እህታዊ ምክር ከጠቀመኝ!
End of days
Though my Amharic writing is still a work in progress, I’ve put in my best effort.
7 249
YouTube 👉🏽https://youtu.be/EezykNcOS0g?si=kfkL1hFiQq3XXxFn
TikTok ኮፒ ሊንክ🙏 New video 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMkVh6KsY
7 249
TikTok 👉🏽https://vm.tiktok.com/ZMkC5RSSv
ኮፒ ሊንክ🙏
YouTube 👉🏽https://youtu.be/p6xV0b7rb5M?si=CRziVMY5gwGnzDdo
7 249
እህት ወንድሞቼ አዲስ ዶክመንተሪ በaliens ኤሊየንስ ( ልዮ ፍጥረት) ሰርተዋል ! Age of Disclosure’ UFO Documentary Trailer
ከላይ ያለው ማስታወቂያ ( trailer) ነው። በቅርብ ስለሚለቀቅ ማየት የምትችሉ እህት ወንድሞች ጠብቃቹ ብታዮ መልካም ነው ሀሳቡን እንድትረዱ። እኔም በቴሌግራም ለማውረድ እሞክራለው። ካልሆነ ቪድዮ እሰራበታለው። ቀደም ሲል ከወደቁ መላእክት ጋር እንደሚገናኝ እኔ የተረዳሁትን የተለያየ ቪድዮ ሰርቻለው። አሁን በአለም ዙሪያ እያስተዋወቁ ነው። ያው ነገሩን በደንብ እንድንመረምረው ነው። እኛም ሀገር በማስታወቂያ እያለማመዱን አይደል!! https://vm.tiktok.com/ZMkQwCLuD/
7 249
ኪዳነምህረት ስንል የምህረት ቃልኪዳን ማለት ነው፡፡ በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምህረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው፡፡
7 249
ፀበል የረጨነው ወንድም እስካሁን እየተናገረ ነው። ስለ 666 ማስተማርም ጀምሮል 🤔ተመስገን ። እንዲ የተጣመመውን ወደ መስመር እንዲመለስ መጣር ነው እንጂ እህት ወንድሞቼ, ቆርጠን አንጥለው ነገር መቼስ አካል ነው ተስፋ አይቆረጥ በወንድም !!። አሁንም ማስተዋልን ይስጥጠው እላለው!!! ኢሉምናቲ 666 የለም ያለው አሁን ደግሞ ወደ ማብራራት 🤔https://vm.tiktok.com/ZMkQTJm34/
7 249
ለወጣቶች 👉🏽ይህን የወንድማችንን ቻናል ተከታተሉ አበረታቱት አዲስ ጀማሪ ነው። ስለ ዘፈን (music industry ) ድብቅ ሴራቸው የሚገልጥ እና ወደ እግዚያብሔር ቤት እንድትጠጉ የሚያበረታታ ቻናል ነው። እንደዚህ የሚሰሩ ብዙ ወጣቶች ያስፈልጉናል ። እናበረታታቸው ። ወጣቱን መታደግ አለብን https://youtu.be/3mutM5gU0Io?si=nBsQA29kA9w6b4A4
7 249
ይህ ወንድማችን አኬ መስመር እየሳተ ነው በቅርብ የምታውቁት እህት ወንድሞች ካላቹ ምክር ስጡት። አስተዋይ ዝም ይላል በስህተት ላይ ስህተት እንዴት ሰው ይሰራል? እኔ ተናግሬያለው ከደቀመዝሙሮቹ ( የክርስቶስ ሳይሆን የሰው ተከታዮች) ከነሱ ስድብ ነው ያተረፍኩት። ይሳደቡ አንድ ቀን ሲገባቸው ይቅርታ ይጠይቃሉ። ልጁ ጥሩ ሄዶ ሄዶ እየተጣመመ መቶል ፣ ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን ፣ ማንም ፆዲቅ የለም፣ ስህተት ካለን እንታረማለን። ዛሬም በቲክቶክ ደገመው !ካነሳቸው ሀሳቦች መካከል “ የተመሰቃቀለ” “ ካቶሊክ” “ኢሉምናቲ “ እነዚህ እንደቀልድ የሚታለፉ አይደሉም ወደፊት የትኛዋ ቤተክርስቲያን ለሀሳዊው ክርስቶስ መንገድ እንደሚከፍቱ ግልፅ ነው። የካቶሊክ ቤተክርስቲያን በነ ፓፕ ፍራንስስ የሚመራው አካል። አኬ የሰራውን ቪድዮ በማስተዋል መርምሩ ልክ አይደለም። መምህር ደረጄም በቂ መልስ ትላንት ሰተዋል በቅንነት ለመረመረው ሰው ግልፅ ነው። ፍቅርን ከክርስቶስ ፤ ትህትናን ከማርያም ፤ ያልተማረ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ ፤ ይውረድ ከአትሮኖስ ላይ!!
👉🏽በስተመጨረሻም ✝️የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን የሆነውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ እንከተል።
https://youtu.be/WaqomT_uAtE?si=ceTmxHGtd7jV9sP0
7 249
👉🏽ተናግሬ ሳልጨርስ ግምቴ ሰርቶል!የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራንፕ መግለጫ አውጥተው ቲክቶክ ተመልሶል። ( ሁሉም አባል ናቸው) ሁሉም ለአንድ አላማ ነው የሚሰሩት። የፖለቲካ ጨዋታ ነው; የሚያደርጉትን በትክክል ያውቃሉ ምን እንደሚያቅዱ ምን እንደሚሰሩ። ወደፊት ለሚመጣው የአለም ስርዕት መንገድ እያመቻቹ ነው። እኛ ሁሌም ቢሆን በመንፈሳዊ ህይወታችን እንበርታ ሁሌ ዝግጁ እንሁን።(ይህ የአንድ ሀገር ብቻ ሳይሆን አለምን ሁሉ ያጠቃልላል። አንድ አስተዳደር👉🏽New world order
የማቴዎስ ወንጌል 24
13፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።
👉🏽It's a political game being played with our minds; they know exactly what they're doing. They all are a part of secret society. Stay spiritually prepared for what's ahead..🔥🔥
Matthew 24:13 But he that shall endure unto the end, the same shall be saved.
TikTok 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMk9YU69C/
TikTok 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMk9YPohC/
YouTube 👉🏽 https://youtu.be/-6uDz4XRSVI?si=M3rewQM-Wwrb6mxv
7 249
የተወደዳችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ...✝️🤍🤍
ማቴዎስ 3፥11“እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤”✝️
YouTube 👉🏽https://youtu.be/-6uDz4XRSVI?si=ux3xXR-qT12U8TNf
TikTok 👉🏽 https://vm.tiktok.com/ZMk9dP781/
7 249
የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬም አዲስ አበባ ተከስቶል እህት ወንድሞቼ ከምሽቱ 5:25 አካባቢ የተሰማው ? 4.8 magnitude ንዝረቱ ?ማስጠንቀቂያ ይመስላል እግዚያብሔር ይጠብቀን፣ ፀሎታችን አይቆረጥ not a good sign.
