cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Profile Picture

በዚህ ቻናል ላይ ለፕሮፍይል የሚሆኑ ፒክቸሮች ስዕል✍️ ግጥም🤔 መነባንብ የፍቅር ጥቅስ🤓 አጫጭር ታሪኮች🤗 አስቂኝ ቀልዶች😆 ትረካዎች 📯 ስለ መጽሐፍቶች 📖 አጠቃላይ እውቀቶችን🤔 የምናሳይበት ታላቅ ቻናል ነው Join us👉 @profile_p01😎😎

Больше
Рекламные посты
450
Подписчики
+124 часа
+217 дней
+6930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በምድር ላይ ብቸኛው ጉልበተኛ ልታሸንፈው የምትችለው ነገር ቢኖር ፍቅር ነው ነገር ግን ሲያሸንፍህ የሚሰማህ ስሜት ግን የተሸናፊነት ሳይሆን የእድለኝነት ነው ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹 #LIKE_ማንን_ገደለ #join_like_comment_shere @profile_p01 @profile_p01
Показать все...
🥴 6👍 5 3🔥 2
👍 7
#ለፈገግታ አባት:- ልጄ ልድርክ ነው ልጅ:- እምቢ አልፈልግም አባት:- እምድርህ እኮ የቢልጌትን ልጅን ነው ልጅ :- እንደሱ ከሆነ እሺ ዳረኝ:: አባትየው ወደ ቢልጌት ሂዶ አባት:- ልጄ ከልጅህ ጋ እንዲጋቡ እፈልጋለው ቢልጌት:- እረ ለመሆኑ ልጅህ የት ነው እሚሰራው? አባት:- ልጄ እሚሰራው የአለም ባንክ ውስጥ ነው:! ቢልጌት:- እንደሱ ከሆነ እሺ ይጋቡ:: አባትየው ወደ አለም ባንክ ሂዶ አባት:- ልጄን እዚ እንድትቀጥሩት እፈልጋለው የአለም ባንክ:-እምቢ አንቀጥርም:: አባት:- ልጄ እኮ በቅርቡ የ ቢልጌትን ልጅ ያገባል። የአለም ባንክ:- እንደሱ ከሆነ እሺ እንቀጥረዋለን:: መልካም ምሽት🙏🏾🥰 #LIKE_ማንን_ገደለ #join_like_comment_shere @profile_p01 @profile_p01
Показать все...
🤣 5👍 1
ለፈገግታ😁😁 አዲስ ፍቅረኛማቾች ተደዋውለው ልክ ስልኩን ሊዘጉት ሲሉ be like . . . እሱ: ፍቅሬዋ ስልኩን አንቺ ዝጊው ባንቺ የጨክን አንጀት የለኝም እሷም: ኧረ እኔም ባንተ የሚጨክን አንጀት የለኝም እዴት አንተ ላይ እዘጋለሁ 😁😁😁 #LIKE_ማንን_ገደለ #join_like_comment_shere @profile_p01 @profile_p01
Показать все...
😁 4👍 1😢 1🥱 1🤣 1
👍 3 3
ስማቸው በA,B,C,D,E,F,G,H,I,J,K,L,M,N,O,P,Q,R,S,T,U,V,W,X,Y,Z ሚጀምር ሰዎችን አላምንም🙅🙅✋ #like_ማንን_ገደለ #join_like_comment_shere @profile_p01 @profile_p01
Показать все...
😁 13
👍 3
ለፈገግታ😁😁 የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩ ወደ ክፍል ገብቶ የእለቱን ወሳኝ ትምርት ለመጀመር ወደ ቦርድ እንደዞረ ፉጨት ሰማ። ወደ ተማሪዎቹ ዞሮ ማን እንዳፏጨ ጠየቀቃቸው ፣ሁሉም ዝም አሉ። ፕሮፊሰሩ ተረጋግቶ ፣እስክሪቢቶውን ወደ ኪሱ እየከተተ ፣የዛሬው ሌክቸር እዚ ላይ ያበቃል፣ፈገግ ብሎ ነገር ግን መጀመሪያ አንድ ታሪክ እነግራችዋለው አላቸው።ሁሉም በጉጉት መጠበቅ ጀመረ " ትላንት ቤቴ እንቅልፍ ስላስቸገረኝ ፣ዝም ብዬ ተነስቼ ነዳጅ ልሞላም በዛውም ልናፈስ ለዛሬም ጊዜ ለመቆጠብ ከመሽ ወጣሁ ,ነዳጅ ከሞላሁ በኋላ ከትራፌክ ነጻ የሆነው መንገድ ላይ እየተንሸራሸርኩ ከሆነ ፖርቲ ነገር የወጣች የምትመል ቆንጂዬ ወጣት አየሁ። መኪናዬን አዙሬ እርዳታ እንደምትፈልግ ጠየኳት "ታክሲ እንዳጣች እና ቤቷ እንዳደርሳት ነገረችኝ" ጋቢና ገባች....ማውራት ጀመርን....ውበት ብቻ ሳይሆን ባወራነው ርእስ ሁሉ በጣም ስማርት ጭንቅላት እንዳላት ከምታወራው መገመት ቻልኩ። ቤቷ እንደደረስን ፣በጣም ጥሩ ሰው እንደሆንኩ ነገረችኝ፣እኔም ጥሩ አስተሳሰብ እንዳላት ነግሬአት እንደወደድኳት ነገርኳት፣ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር እንደሆንኩ አውርተን ፣ስልክ ተለዋወጥን። አንድ ነገር ላስቸግርህ ስትለኝ ፣ምንም ችግር የለውም አልኳት ።"ወንድሜ አንተ የምታስተምርበት ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነው፣በኛ ግንኙነት እንዳይጎዳ ቃል ግባልኝ" አለችኝ ....ችግር የለም ብዬ ስሙን ጠየኳት።አንድ መለያ ባህሪ አለው በሱ ታውቀዋለህ፣ፉጨት ማፏጨት ያዘወትራል። አለችኝ ከዛ ሁሉም ተማሪ ወደ አፏጨው ልጅ ዞሮ ማየት ጀመረ ፕሮፌሰሩ "የሳይኮሎጂ PHD ዬን አልገዛውትም፣ሰርቼ ነው ያገኘውት ና ውጣ "😁 #LIKE_ማንን_ገደለ #join_comment_share @profile_p01 @profile_p01
Показать все...
🤣 5👍 1 1😁 1
#join_like_comment_shere Join us 👉@profile_p01 👉@profile_p01
Показать все...
👍 4