cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ETHIO ISLAMIC MOTIVATION

በዚህ ቻናል የሚተላለፉ መልዕክቶች ✒️ ገራሚ ኢስላማዊ አንቂ መልዕክቶች ✒️ ተከታታይ ተቀድተው ያለቁ ኪታቦች ደርስ ✒️ አዝናኝ ጥያቄ እና መልስ ውድድሮች ✒️ ትኩስ ኢስላማዊ መረጃዎች ይህን ቻናል እንድትከታተሉ ሀሳብ አቀርባለሁ ማን ያውቃል ምናልባት በቴሌግራም ቁጥር አንድ የምትወዱት ቻናል ሊሆን ይችላል ➥ ይቀላቀሉን

Больше
Рекламные посты
245
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

☑️ ከሚስቱ ጋር ጉዞ ለሚወጣ… ★★ 📍ኢማም ኢብኑልቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። «ያገባ ሰው ከባለቤቱ ጋር ጉዞ ከወጣና የሆነ ቦታ መኖር ከጀመረ ሶላቱን አያሳጥርም። ምክንያቱም ሴት ልጅ ሀገር እንዲሁም መኖሪያ ነች። የትም ከተገኘች መረጋጋትንም ይገኛል።» 📍አብደላህ ኢብኑ አባስ አላህ መልካም ስራው ይውደድለት እንዲህ ብሏል። «መንገደኛ ሰው ካገባ ሶላቱን መሙላት ግድ ይለዋል።» 📚زاد المعاد  [ 453/1] 📍ሸኽ መሀመደል አሚን አሽንዊጢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። «ሙሳፊረ የሆነ ሰው የሆነ ሀገር ላይ ካገባ ወይም ሚስቱ ባለችበት ሀገር የሚያልፍ ከሆነ ሶላቱን አሟልቶ ይሰግዳል። ምክንያቱም ሚስት የሀገር ፍርድ ትይዛለች። ይህ የኢማሙ ማሊክ፣ የአቡ ሀኒፋ የጓደኞቹና የኢማሙ አህመድ አቋም ነው። ኢብኑ አባስም ይህን ብሏል።» 📚 أضواء البيان [1/278] http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
00:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
🛑👉 የነብዩ የህይወት ታሪክ አመቱ ውስጡ ባሉ በየትኛውም ቀናቶች ማንበብ ይቻላል። ነገር ግን በአመት አንዴ ጠብቆ የተወለዱበት ቀን ነው ብሎ በማሰብ የዛን ቀን ታሪካቸውን ማንበብ ቢድአ ነው። ይህንን በአመት በወርና በሳምን መገደብ መሰረት የሌለው ፈጠራ ነው። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
6.14 MB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 15 || በሸይኽ ኢልያስ አህመድ NesihaTv https://youtu.be/rD3vbDglQmY ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! Telegram፡ https://t.me/nesihatv YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w Facebook፡ facebook.com/nesihatv @nesihatv
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቋሚ መርከዝ ግንባታ በገንዘብ በማቴሪያል በሞያ በሞራል በዱዓ ወዘተ... ድጋፍ ያደረጋችሁ ቤተሰቦቻችን... እሁድ ጠዋት ከ 3:30 ጀምሮ በመርከዙ በመገኘት የግንባታው የመጨረሻ ምዕራፍ በመጠናቀቁ የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ እንጋብዛለን። በዕለቱ... 1ኛ) የመርከዙ ግንባታ ከውጥን እስከ ስኬት የነበረውን አስተማሪ ሂደት የሚያሳይ አውደ ርዕይና የህንፃው አሁናዊ ሁኔታ ይጎበኛል። 2ኛ) ከያዝነው አመት ጀምሮ በቋሚነት በመርከዙ ስለሚካሄዱ አዳሪና ተመላላሽ የዲፕሎማና የሰርተፊኬት የትምህርት መርኃ ግብሮች ገለፃ ይደረጋል። 3ኛ) በውድ ኡስታዞች ጠቃሚ ትምህርት ይሰጣል። የእሁድ ቀጠሯችሁ 18 አደባባይ በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ይሁን Map Location:- https://maps.app.goo.gl/HicECWaYbdusw5cA7 _ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 14 || በሸይኽ ኢልያስ አህመድ NesihaTv https://youtu.be/AwWNTW0-WYo ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! Telegram፡ https://t.me/nesihatv YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w Facebook፡ facebook.com/nesihatv @nesihatv
Показать все...
✍ فوائد من شرح حديث: #خيركم_من_تعلم_القرآن_وعلمه ▪︎أفضل وأشرف أمة محمد ﷺ 🎙الشيخ عبد السلام الشويعر. حفظه الله =
Показать все...
أفضل_وأشرف_أمة_محمد_ﷺ_iIUBmzX_gEg_599.m4a2.51 KB
00:45
Видео недоступноПоказать в Telegram
3.90 MB
☑️ ለሚዋደዱ ጥንዶች በኒካህ መጣመር መድሀኒት እንደሆነው ሁሉ ለሚጠላሉ ጥንዶች ደግሞ ፍቺ አይነተኛና ፍቱን መድሀኒት ነው። 📍قال الإمام ابن القيم رحمه الله : «قَدْ يَكُونُ الطَّلَاقُ مِنْ أَكْبَرِ النِّعَمِ الَّتِي يَفُكُّ بِهَا الْمُطَلِّقُ الْغُلَّ مِنْ عُنُقِهِ ، وَالْقَيْدَ مِنْ رِجْلِهِ ، فَلَيْسَ كُلُّ طَلَاقٍ نِقْمَةً ، بَلْ مِنْ تَمَامِ نِعْمَةِ اللَّهِ عَلَى عِبَادِهِ أَنْ مَكَّنَهُمْ مِنَ الْمُفَارَقَةِ بِالطَّلَاقِ إِذَا أَرَادَ أَحَدُهُمُ اسْتِبْدَالَ زَوْجٍ مَكَانَ زَوْجٍ ، وَالتَّخَلُّصَ مِمَّنْ لَا يُحِبُّهَا وَلَا يُلَائِمُهَا ، فَلَمْ يُرَ لِلْمُتَحَابَّيْنِ مِثْلُ النِّكَاحِ ، وَلَا لِلْمُتَبَاغِضَيْنِ مِثْلُ الطَّلَاقِ .» 📓المصدر  [ زاد المعاد (٢١٩/٥) ] 🛑👉 አላህ ለሰው ልጆች ከሰጣቸው ታላላቅ ፀጋዎች ውስጥ አንዱ ፍቺ ነው። ብዙዎች ፍቺ እንደ ክፋት ያዩታል። ፍቺ በሰሙ ቁጥር ቂያማ ያቆማሉ። በማይመለከታቸው ገብተው ይፈተፍታሉ። እንዲማ ከሆነ አላገባም እያሉ ይዘባርቃሉ። ትዳርን መበተን እንደ ቀላል ባይታይም አንዳንዴ ግን ፍቺ ብዙ ጥቅም አለው። በሰላም መኖር ካልተቻለ በሰላም መለያየት ትልቅ አማራጭ ነው። ፍቺ ባይኖርና ሁለት ጥንዶች አንዴ ከተጋቡ በኋላ ጥሩም ይሁን መጥፎ ዝም ብለው እንዲቀጥሉ ቢገደዱ ኖሮ ብዙዎች ላይ ብዙ ጉዳት ይደርስ ነበር። በማይፈልጉት ህይወት ለመዘውተር ይገደዱም ነበር። ነገር ግን ሀያሉና ጥበበኛው ጌታ አላህ ለሁሉ ችግሮች መውጫ መንገድ አበጀላቸው። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
🛑👉 ትዳርን ካንድም ሁለት ጊዜ ሞክረው ያልተሳካላቸው አልያም ትዳር ለመያዝ በተሳሳተ መንገድ ተጉዘው ብዙ ጥረት አድርገው የተበላሸባቸው ወይም ከመሰረቱ ለትዳር ያላቸው አመለካከት የተበላሸና የተሳሳተ ለትዳር ምንም ቦታ የሌላቸው አንዳንዶች ትዳርን ስቃይ የተሞላበት እስር ቤት አስመስለው የሚያቀርቡልሽና ተልካሻ ምክንያት እየጠቀሱ ትዳርን እንድትፈሪ አልያም ከትዳር እንድትሸሺ አልፎም ለትዳር መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ የሚያደርጉ የመሀይማን ንግግር ትተሽ የነዚህ እንቁ የሱና ኡለማዎች ንግግር በደምብ አዳምጪ። 🛑👉 እህቴዋ ትዳር አለም ነው ወደ ትዳር ሩጪ። የነሱ ህይወት አንቺ አትኖሪውም። ለነሱ የገጠማቸው ፈተና ሁሉ ላንቺ አይገጥምም። ተገቢው ጥንቃቄ ከማድረግሽ ጋር ወደ ትዳር አምሪ። ከነሱ ትምህርት ውሰጂ እንጂ በፍፁም እንዳትከተይ። ሞዴልሽ በትዳር ላይ የገፋፍሽ ነብዩን እንጂ እነዚህን አታድርጊ። ትዳር ሪዝቅ ነው። የሁሉም ሪዝቅ ደግሞ ይለያያል። ጎረቤትሽ ድሀ ስለሆነና ስለቸገረው አንቺም ድሀ ትሆኛለሽ ማለት እንዳልሆነ ሁሉ ትዳርም እንዲሁ ነው። ለአንዱ ካልተሳካ ለሌላውም አይሳካም ማለት አይደለም። አላህ ከመልካሙ ጋር እንዲገጥምሽ አበክረሽ ለምኚ። ለትዳር ምንም ግድ የሌላት ችለተኛና ዝንጉ ሴት አትሁኚ። ለትዳር ተገቢው ቦታና ክብር ስጪ። የሴት ልጅ ክብሯ ትዳሯ ውስጥ ነው። እድሜ ቆሞ አይጠብቅሽም። እናት አባትሽ ቤት ደልቶሽ ሁሉ ነገር ተሟልቶልሽ ከምትኖሪ እየቸገረሽም ቢሆን ሷሊህ ልጆች ወልደሽ እየሳምሽ ትዳር ውስጥ መሆንና መሰተርን ምረጪ። 🛑👉 ከዚህ የከፋው ደግሞ የሱና ሰው እንዳታገቢ እውቀት ያለው ተጠንቀቂ ጃሂልም ቢሆን የሚያከብርሽን አግቢ እያሉ የሚዘባርቁ አልያም ወደዚህ የሚያግደመድሙት አደራ አደራ በመቶ ሜትር ከተቻለም ከዛ በላይ ራቂያቸው። አንዳንዶችማ በግልፅ አፋቸው ሞልተው ላንቺ ውዴታ ይኑረው ያክብርሽ እንጂ የሱና ሰው ባይሆንም ብታገቢው ችግር የለውም የሚሉ ገልቱዎች አልጠፋም። እነዚህ ትዳር ውስጥ ከሚገኘው ከአሄራው ይልቅ የዱንያው ጥቅም የሚያስበልጡ ናቸው። እህቴ ከሱና ሰው ውጪ ማንንም አታግቢ። እውቀት ያለው እያለ ጃሂል አትምረጪ። አስተምሬ እመልሰዋለሁ። ቀስ ብዬ እቀይረዋለሁ ብለሽ ያልሆነ ቦታ እንዳትወድቂ። በአጭር ጊዜ ውስጥ ቀይሮሽ ነው ቁጭ የሚለው። ከትዳር በፊት በኒቃብ የደመቁ ያልሆነ ቦታ ወድቀው ኒቃብ ያሆለቁ፤ ከትዳር በፊት በሱናና በእውቀት ጠንካራ የነበሩ ባልሆነ ሰው ወድቀው ከሱና አልፎም ከኢልም የሸሹ እጅግ ብዙዎች አሉ። ብዙ የሱና እህቶች እመልሰዋለሁ እቀይረዋለሁ በሚል የቢድአ ሰው አግብተው አልያም ስለዲኑ ምንም የማያውቅ ጃሂል ላይ ወድቀው ትዳሩ ስቃይ የሆባቸው አሉ። አይተውት ነገር ትዳር ነው በዛ ላይ ወልደዋል። መሄጃም የሌላቸው አሉ። በዛ ላይ ብዙዎቹ ከቤተሰብ ተጣልተው ነው የሚያገቡት። አይፈቱ ነገር ለፍች የሚጠይቁዋቸው ብር ብዙ ነው። በዛ ላይ ፍቹ በሱ እጅ ነው። ታግሰው አይኖሩት ስቃይ ነው። ከመከራ ወደ መከራ እየተሸጋገሩ ዝም ብለው ይኖራሉ። ከንዲህ አይነቱ ትዳር አላህ ይጠብቅሽ። 🛑👉 ጃሂል አልያም ሙብተዲእ አግብተሽ ከምትነፍሪና ዘርሽ ከምታበላሺ አደራ ቢበድልሽ እንኳ ሱንዩን አግቢ። በሱ ላይ ታገሺ። ዱንያዊ ፍላጎትሽ ባያሟላና ባያስደስትሽ እንኳ አሄራሽ አያበላሽብሽም። ስትወጪ ስትገቢ በቤትሽ የሱና ሽታ ታሸቻለሽ። ቤተሰብ ጓደኛ ዘመድ አዝማድ ቢመጣ አታፍሪም። ጫት የለ ነሺዳ መንዙማ ዘፈን የለ ፊልም የለ ወንድና ሴት ቅልቅል የለ መገላለጥ የለ። እንደው ለዚህ ስትይ ከሱና ሰው ውጪ ማንም እንዳታገቢ። ቤትሽ በቢድአና በሁራፋት የሞላ ሆኖ የተደላደለ ህይወት ከምኖሪ ከሽርክ ከቢድአና ከሑራፋት የፀዳ ሆኖ አንዳንድ ነገር እየጎደለሽም ቢሆን እየሶበርሽ የሱና ህይወት ብትኖሪ ላንቺ የተሻለ ነው። 🛑👉 አንዳንዶቹ ደፍረው የሱና ሰው አታግቢ ላይሉሽ ይችላሉ። ነገር ግን አንዳንድ የሱና ሰዎች አይብ በመጥቀስ እንድትጠያቸው ያደርጋሉ። ስንትና ስንት በሱና ላይ ያሉ የሰመረ ትዳር የሚመሩ ብዙዎች እያሉ እገሌና እገሊት አታይም እንዴ እያሉ አንድ ሁለት ያልተሳካ ትዳር ይጠቅሳሉ። ደፍረው እውቀት ያለውን ትተሽ ጃሂል አግቢ ላይሉሽ ይችላሉ። ነገር ግን የነሱ መጥፎነት በመጥቀስ እንድትጠያቸው ያደርጋሉ። ስልታቸው ብዙ ቢሆንም አደራ ተጠንቀቂያቸው። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አይነት ብሂላቸው ወደ ጎን ተይው። 🛑👉 ደግሞ በሁሉ ነገር የተዋጣለትና ሁሉ ነገር ያሟላ ትዳር አትጠብቂ። ትዳር ውስጥ ብዙ ችግርና ፈተና አለ። በሶብርና በትእግስት ግን ሁሉም ያልፋል። ትዳር ማለት ያንዱን ጉድለት ሌላው የሚደፍንበት የጋራ መድረክ እንጂ ሁሉ ነገር ያሟላና የተስተካከለ መዝናኛ ወይም መናፈሻ አይደለም። በሁለት ባለትዳሮች መካከል የጠበቀ ግኑኝነት፣ የረዘመ ወዳጅነትና የሚያስቀና ፍቅር በመካከላቸው የሚኖረው ሁሉ ነገር ስለተሟላላቸው አይደለም። ምንም አይነት ግጭት፣ ስህተት ወይም ቅራኔ በመካከላቸው ስለማይከሰት አይደለም። ሚስጥሩ የፈለገ ነገር ቢፈጠር በመተሳሰብ፣ በመነጋገር፣ በመተላለፍ፣ በመመካከር፣ በመተዛዘንና ይቅርታ በመባባል ችግራቸውን ስለሚፈቱና የአንዱ ችግር አንዱ ስለሚሸፍን ነው። ዋናው  ያንዱን አይብ ሌላው ስለሚሰትር ነው። ስለዚህ ትዳርን አትፍሪ። ተገቢውን ሰበቡ አድርሺ። ከዛ በኋላ በጌታሽ ተመኪ። 🔖 ለሁሉም ላላገቡ ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ያማረና የሰመረ ትዳር አላህ ይወፍቃቸው። ከዱንያም ሆነ ከትዳር ፈተና አላህ ይጠብቃቸው። ያገቡትም ትዳራቸው ይባርክላቸው ለኡማው የሚጠቅም ሷሊህ ልጅም ይስጣቸው። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
01:52
Видео недоступноПоказать в Telegram
5.06 MB