cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

Больше
Эфиопия99Амхарский88Спорт335
Рекламные посты
124 888
Подписчики
-25524 часа
+9147 дней
+5 76330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ግቫርዲዮል! ድንገተኛ የማን ሲቲ የጎል ምንጭ! 🎤ዛሬ በአላዛር አሰግዶም የቀረበውን ፕሮግራም በEPL-CAFE ቻናላችን ማዳመጥ ትችላላችሁ👇👇እንዳያመልጣችሁ 🔥 https://t.me/EthioEpl_Cafe/359 https://t.me/EthioEpl_Cafe/359
Показать все...
👍 1
የጋርዲያላው ማንቸስተር ሲቲ ቶተንሃም ሆትስፐርስን ከሜዳ ውጪ ከአሸነፈ 2023 ቀናት አልፈዋል። ዛሬስ 3
Показать все...
👍 20🙏 5😁 4🤯 2
🚨 ኤሚ ማርቲኔዝ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ሶስት ጎል በእራሱ ላይ ያስቆጠረ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ ሆኗል ። 🤯🧤 SHARE 📲 @EthioEpl
Показать все...
👍 17😁 8
😢 20👍 10🤣 7🤯 2
አርሰናል በአንድ የውድድር ዘመን ብዙ ጨዋታ ማሸነፍ የቻሉባቸው አመታቶች SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показать все...
👏 22👍 6
ዲያጎ ካርሎስ ያበከነው ኳስ በXG የመግባት እድሉ 0.99 ሲሆን ይህም ማለት ከ100 ሙከራዎች 99ኙ ጎል ይሆናል ማለት ነው SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показать все...
🤣 33👍 7😁 2
በሳውዲ አረቢያ ያሉ ክለቦች አሊሰን ቤከርን በክረምቱ ለማስፈረም ከፍተኛ እንቅስቃሴ ለማድረግ አቅደዋል። SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показать все...
😁 14👍 10
ኤሚልያኖ ማርቲኔዝ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ ራሱ ላይ 3 ጎሎችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል 🆚 ማን ዩናይትድ (2022) 🆚 አርሰናል (2023) 🆚 ሊቨርፑል (2024) SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показать все...
💔 20👍 14😁 11
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የ34ኛ ሳምንት ተስተካካይ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 4:00 ||🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶተነሀም ከ ማን ሲቲ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🏟️ ቶተነሀም ሆትስፐርስ ስታዲየም SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показать все...
🙏 16👍 11 2👏 1
🔥 20👍 5👏 3 2