cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

Больше
Эфиопия109Амхарский98Спорт310
Рекламные посты
124 367
Подписчики
-22224 часа
-3967 дней
+2 43030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ማርቲን ኦዴጋርድ በ2023/24 በአውሮፓ 7ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ከነበሩት ተጫዋቾች ቢያንስ 13 የበለጡ የጎል እድሎችን ፈጥሯል። 88 for the Arsenal No.8. 🎨 SHARE 📲 @EthioEpl
6741Loading...
02
በ2023/24 በአውሮፓ ከፈተኛ ሰባት ሊጓች ውስጥ ብዙ ሴቮችን ያደረጉ በረኞች መካከል ከፕሪሚየር ሊግ ውስጥ የለተኑ በረኛ እንዲሁም የዩናይትዱ በረኛ ኦናና ይገኙበታል SHARE 📲 @EthioEpl
1 5510Loading...
03
ኮል ፓልመር 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 📸 🥶 SHARE 📲 @EthioEpl
1 9570Loading...
04
ካይል ዎከር እራሱን ሳይጨምር በአለም ላይ ምርጡን የቀኝ መስመር ተመላላች ማን እንደሆነ ለቀረበለት ጥያቄ ሪስ ጄምስ በማለት መልሷል SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
1 9493Loading...
05
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ራትክሊፍ በማን ዩናይትድ ቤት የሚተገበሩ አዲስ 5 ህጎችን አውጥቷል SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
2 6152Loading...
06
😍 ፒኪ ብላይንደርስ የሰኘውን ምርጥ የጋንግስተር ፊልም በፊልም ቻናላችን ላይ በአማርኛ ለቀንላችኋል ገብታች መመልከት ትችላላችሀ ✅ 👇👇👇👇 https://t.me/Tergum_Film_BeAcheru/298 https://t.me/Tergum_Film_BeAcheru/298
3 2721Loading...
07
🔔🔔 ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ 🔔🔔❓ 📌⭐⭐ የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸 😀😀😀😀😀😀😀😀😀 📱🔺➡️የ ቻናል ማስታወቂያ 📱😀➡️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ 📱🔻➡️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ 📱🔻 ➡️የ ድርጅት ማስታወቂያ 📱🔺➡️ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ 📱🔻➡️ እንዲሁም ሌሎች ...✅📢  ❤️ ምርትና  አገልግሎቶን ✅በተመጣጣኝ ዋጋ ከ 120 ሺ በላይ ተከታይ ባለው ቻናላችን በማስተዋወቅ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ❤️ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። አሁኑኑ ያናግሩን ➡️👇 ♾📱 • @Yafet_Junior ✅                    
3 5511Loading...
08
🚨🔵 የቼልሲ እንስቶች ቡድን ሶንያ ቦምፓስተርን በአራት አመት ኮንትራት ዋና አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል ። SHARE 📲 @EthioEpl
3 3891Loading...
09
ዊልያም ሳሊባ🥶 SHARE 📲 @EthioEpl
3 8175Loading...
10
በ2023/24 በአውሮፓ ከፈተኛ ሰባት ሊጓች ውስጥ በተጋጣሚ ሳጥን ውስጥ 300+ ንክኪዎችን ያደረገ ብቸኛው ተጫዋች ቪክቶር ጂዮከርስ ነው። ⛺️ SHARE 📲 @EthioEpl
3 7723Loading...
11
🚨🟡 ቦርሲያ ዶርትሙንድ ከቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ በኋላ ወደ ቼልሲ አቅንቶ ኢያን ማሴን ለማግኘት ይደራደራል። የመጀመሪያውን ጥያቄ 35$ ያቀርባል ተብለው ይጠበቃል። [ፋብሪዚዮ ሮማኖ] SHARE 📲 @EthioEpl
4 0880Loading...
12
🚨🚨ኤቨርተኖች ካልቪን ፊሊፕስን ከማንቸስተር ሲቲ በውሰት ውል የማስፈረም ፍላጎት አላቸው። SHARE 📲 @EthioEpl
4 1330Loading...
13
ቼልሲ ከ3 አመት በፊት ማለትም 2021 ላይ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ሲያሸንፍ የተጠቀሙት ምርጥ 11! አሁን ላይ ለክለቡ እየተጫወቱ የሚገኙ 2 ተጫዋቾች ብቻ ናቸው! SHARE 📲 @EthioEpl
4 1861Loading...
14
በቀጣይ የውድድር ዘመን ከ20ዎቹ አሰልጣኞች ውስጥ 6ቱ መላጣ ናቸው 😂 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 3368Loading...
15
🟡⚫ቦርሲያ ዶርትሙንድ በውሰት ለጌታፌ እየተጫወተ የሚገኘውን የማን ዩናይትድ ተጫዋች ማሰን ግሪንዉድን ለማስፈረም እያሰቡ ነው። SHARE 📲 @EthioEpl
4 2462Loading...
16
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶተነሃሞች ቲሞ ወርነርን ለተጨማሪ የውድድር ዘመን በውሰት ውል በድጋሚ አስፈርመውታል። SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 2571Loading...
17
ሚኬል አርቴታ እና ፊል ፎደን የግሎብ ሶከር አዋርድ የፕርምየር ሊጉ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እና ተጫዋች በመባል ተመርጠዋል ! SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 5062Loading...
18
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶተንሃሞች ቲሞ ወርነርን ለተጨማሪ የውድድር ዘመን በውሰት ውል በድጋሚ አስፈርመውታል።
10Loading...
19
ዛሬ ከፎደን በተጨማሪ የእነዚህ ሁላ ተጫዋቾች ልደት ነው 🤯፦ 🇫🇷 አሌክሳንደር ላካዜቴ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፊል ፎደን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ካይል ዎከር 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ጆን ስቶንስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ናታን ጆንስ 🇫🇷 ቻርለስ ንዞግቢያ 🇳🇬 ፖል ኦኑዋቹ መልካም ልደት ለሁሉም 🥳🎁🎈🎉 SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 83312Loading...
20
✔️ በቀላሉ ተሸላሚ ይሁኑ ! 🌐የቲክቶክ ፔጃችንን FOLLOW እና የለቀቅነውን ቪዲዮ LIKE በማድረግ ብቻ ተሸላሚ ሁኑ ! ‼️FOLLOW እና LIKE ካደረጋችሁ በኋላ የTIKTOK ስማችሁን ከዚህ ፖስት በታች 👇 ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን የቀደመ ተጠቀመ ✔️❤️👇 ✅https://vm.tiktok.com/ZMMoVNxse/ ✅https://vm.tiktok.com/ZMMoVNxse/
5 4453Loading...
21
TEN HAG! ቁርጠኛው ሳምንት! 🎤ዛሬ በመንሱር አብዱልቀኒ የቀረበውን ፕሮግራም በEPL-CAFE ቻናላችን ማዳመጥ ትችላላችሁ👇👇እንዳያመልጣችሁ 🔥 https://t.me/EthioEpl_Cafe/402 https://t.me/EthioEpl_Cafe/402
4 5671Loading...
22
ቀያዮቹ ሴጣኖች ከባድ ፈተና ገጠሟቸዋል..!! 25% የማንቸስተር ዩናይትድ ባለቤት ሰርጂም ራትክሊፍ ከዩናይትድ በተጨማሪ የፈረንሳዩን ክለብ ኒስ በባለቤትነት መያዛቸው ይታወቃል ፤ ሆኖም በፈረንሳይ ሊግ አንድ ደረጃ መሰረት ኒስ የውድድር አመቱን 5ተኛ ሆኖ በማጠናቀቅ የዩሮፓ ሊግ ቦታ አጊንቷል ሆኖ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ 8ተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ማንቸስተር ዩናይትድ ምንም የአውሮፓ ውድድሮች ላይ ባይገባም የኤፌካፕ ዋንጫ ማሳካቱን ተከትሎ ወደ ዩሮፓ ሊግ መግባቱ ያረጋገጠ ሲሆን አሁን ላይ ግን የኒስ እና የዩናይትድ ባለቤት የሆነው ሰርጂም ራትክሊፍ በመሆኑ በአውሮፓ ፎርማት መሰረት በአንድ ባለቤት የተያዙ ክለቦች በአንድ የአውሮፓ ውድድር ላይ ሁለቱም ክለቦች አንድ ላይ መሳተፍ አይችሉም ፤ ታላላቅ ሚዲያዎች እንደገለፁት ከሆነ ዩናይትድ ቀጥተኛ የዩሮፓ ሊግ ቦታውን አለማግኘቱን ተከትሎ ወደ ኮንፍረንስ ሊግ ሊወርድ እንድሚችል በስፋት እየተነገረ ይገኛል ፤ አሁን ላይ ራትክሊፍ ሁለቱም ክለቦች እንዲሳተፉ እንቅስቃሴዎች እያደረጉ መሆኑን Telegraph ዘግባል የ UEFA መልስም በመጪው ቀናቶች ይጠበቃል። SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 72716Loading...
23
#OnThisDay 🗓ልክ በዚች ቀን ከ12 አመት በፊት ኤደን ሀዛርድ ለቼልሲ ፊርማውን አኖረ! ፕሪሚየር ሊግ ላይ ከታዩ ምርጥ ተጫዋቾች መሀል አንዱ🥹👏 SHARE 📲 @EthioEpl
4 1981Loading...
24
🌐የቲክቶክ ፔጃችን ላይ በመግባት ስለ አዲሱ የቼልሲ አሰልጣኝ የሰራነውን ቪዲዮ አለ ገብታችሁ ተመልከቱት ቤተሰብ ⭐ ❤️👇👇👇👇 ✅https://vm.tiktok.com/ZMMoVNxse/ ✅https://vm.tiktok.com/ZMMoVNxse/
4 4312Loading...
25
የሳውዲው ክለብ አልናስር የሊቨርፑሉን ቁጥር 1ግብ ጠባቂ አሊሰን ቤከርን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማስፈረም ይፈልጋሉ! SHARE 📲 @EthioEpl
4 4213Loading...
26
በሜዳቸው ሳይሸነፉ ብዙ ሲዝን ማሳለፍ የቻሉ አሰልጣኞች! SHARE 📲 @EthioEpl
4 4267Loading...
27
🚨🔵 ማሬትስካ በቼልሲ ቤት እስከ ሰኔ 2029 የሚቆይ የአምስት አመት ውል ይፈርማል። ውሉ እስከ ሰኔ 2030 ድረስ የሚራዘምበትን አማራጭም ያካትታል። SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 2581Loading...
28
ኤንዞ ማሬስካ ወደ ቼልሲ #HERE_WE_GO Fabrizio Romano SHARE 📲 @EthioEpl
4 1440Loading...
29
✅OFFICIAL: የ2023/24 የውድድር ዘመን የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ 11! SHARE 📲 @EthioEpl
4 5086Loading...
30
ኒውካስትል የ21 አመቱን የበርንሌይ ግብ ጠባቂ ጀምስ ትራፎርድን በ£20 ሚ ለማስፈረም እያሰቡ ነው! SHARE 📲 @EthioEpl
4 5050Loading...
31
የማን ሲቲ ተጫዋች የሆነው ፊል ፎደን ዛሬ 24 ኛ አመት የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል! ፎደን በማን ሲቲ ቤት! 164🏟️ ጨዋታ 54⚽️ጎል 26🅰አሲስት 6🏆 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ HAPPY BIRTH DAY Phil Foden 🔵🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 SHARE 📲 @EthioEpl
4 6913Loading...
32
ፖል ስኮልስ፡ “እኔኔ እና ኮቢ ማይኖን በማነፃፀር ጊዜህን አታባክን…” በ19 አመቴ ከነበርኩበት ተጫዋች 10 እጥፍ ይበልጣል። SHARE 📲 @EthioEpl
4 6341Loading...
33
🚨⚒️ ፋብሪሲዮ ብሩኖ ወደ ዌስትሃም HERE WE GO #David_Fabio
4 6710Loading...
34
አሌክስ ፈርጉሰን ከማን ዩናይትድ ከለቀቁ በኋላ ማን ዩናይትድ በ8 አሰልጣኞች እንዲሁም ማን ሲቲ በ2 አሰልጣኞች ማሳካት የቻሉት ዋንጫ፦ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
4 96914Loading...
35
ማርከስ ራሽፎርድ ለ አንቶኒ ማርሻል፡- "ብዙ ትዝታዎች በአብሮነት አለን ፤ ተባረክ ወንድሜ ❤️" SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
5 2260Loading...
36
🔢🔢ከፌብሩዋሪ ወር በኋላ በዝውውር ገበያው ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ያሳዩ ተጫዋቾች ፥ SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
5 3716Loading...
37
ጆኒ ኢቫንስ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት ሁሉንም ትላልቅ ክብሮች ከፍ አድርጓል ።🏆 SHARE 📲 @EthioEpl
5 9602Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማርቲን ኦዴጋርድ በ2023/24 በአውሮፓ 7ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ ከነበሩት ተጫዋቾች ቢያንስ 13 የበለጡ የጎል እድሎችን ፈጥሯል። 88 for the Arsenal No.8. 🎨 SHARE 📲 @EthioEpl
Показать все...
👍 14🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ2023/24 በአውሮፓ ከፈተኛ ሰባት ሊጓች ውስጥ ብዙ ሴቮችን ያደረጉ በረኞች መካከል ከፕሪሚየር ሊግ ውስጥ የለተኑ በረኛ እንዲሁም የዩናይትዱ በረኛ ኦናና ይገኙበታል SHARE 📲 @EthioEpl
Показать все...
👍 12😁 1🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኮል ፓልመር 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 📸 🥶 SHARE 📲 @EthioEpl
Показать все...
👍 26🔥 9 3
ካይል ዎከር እራሱን ሳይጨምር በአለም ላይ ምርጡን የቀኝ መስመር ተመላላች ማን እንደሆነ ለቀረበለት ጥያቄ ሪስ ጄምስ በማለት መልሷል SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показать все...
33👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ራትክሊፍ በማን ዩናይትድ ቤት የሚተገበሩ አዲስ 5 ህጎችን አውጥቷል SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Показать все...
👏 23👍 10🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
😍 ፒኪ ብላይንደርስ የሰኘውን ምርጥ የጋንግስተር ፊልም በፊልም ቻናላችን ላይ በአማርኛ ለቀንላችኋል ገብታች መመልከት ትችላላችሀ 👇👇👇👇 https://t.me/Tergum_Film_BeAcheru/298 https://t.me/Tergum_Film_BeAcheru/298
Показать все...
👍 5 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔔🔔 ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ 🔔🔔 📌 የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸 😀😀😀😀😀😀😀😀😀 📱🔺➡️የ ቻናል ማስታወቂያ 📱😀➡️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ 📱🔻➡️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ 📱🔻 ➡️የ ድርጅት ማስታወቂያ 📱🔺➡️ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ 📱🔻➡️ እንዲሁም ሌሎች ...📢  ❤️ ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ 120 ሺ በላይ ተከታይ ባለው ቻናላችን በማስተዋወቅ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ። ❤️ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። አሁኑኑ ያናግሩን ➡️👇 📱 @Yafet_Junior ✅                    
Показать все...
👍 2👌 2🏆 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨🔵 የቼልሲ እንስቶች ቡድን ሶንያ ቦምፓስተርን በአራት አመት ኮንትራት ዋና አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል ። SHARE 📲 @EthioEpl
Показать все...
👍 19👏 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዊልያም ሳሊባ🥶 SHARE 📲 @EthioEpl
Показать все...
52🔥 7🥰 7😁 5👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ2023/24 በአውሮፓ ከፈተኛ ሰባት ሊጓች ውስጥ በተጋጣሚ ሳጥን ውስጥ 300+ ንክኪዎችን ያደረገ ብቸኛው ተጫዋች ቪክቶር ጂዮከርስ ነው። ⛺️ SHARE 📲 @EthioEpl
Показать все...
👍 32🙏 4🔥 2 1