ru
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Открыть в Telegram
3 563
Подписчики
Нет данных24 часа
-197 дней
-7630 дней
Архив постов
5K members Thanks🫡

የፈተና አሰራር ማስታወሻ ፦ በቅድሚያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው  አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም  ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦ ✅ 1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ (Courage) ሊኖረን ይገበል። becoz ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን  ሊኖረን ይገባል ማለቴ  ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ💪 ያስፈልጋል።      ❇️2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ  Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English,civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ✖️አና ✔️ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው።      ✳️ 3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም  በፈተና ጊዜ ከ ጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት  ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው  ከቻላቹ በሆነ ጋፕ ፈታኙን ሰዓት በመጠየቅ ስንት ሰዓት እንደቀረን ማወቅ እንችላለን።ፈተናችንን on time  ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦ ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ።   እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦ የ calculation ጥያቄዎችን እንደ Maths ad Physics ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን።     1 መሰረታዊ መርሆችን (Fundamental Rules) መረዳት።     2 ቁልፍ መረጃን(key information ) መለየት::    3 ችግሩን (problem) በጥንቃቄ መገንዘብ እና አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች እና የሚጠየቁትን ያደምቁ (ምልክት) ወይም ያስተውሉ    4 ንድፎችን መተጠቀም (diagram) ፡- • ለፊዚክስ ችግሮች ዲያግራም መሳል ሁኔታውን በዓይነ ሕሊናህ ለማየት እና አቅጣጫዎችን ወዘተ ለመለየት ይረዳል አዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው።      4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን:: እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ...

Instructions: Choose the best option to complete the sentence. 1. I'm going to _ this old furniture before I buy new stuff. It's such a waste.   a) get by   b) get rid of   c) get on with   d) get across 2. The plane had to _ due to a technical fault.   a) turn in   b) turn out   c) turn down   d) turn back 3. We've _ milk. I need to go to the store.   a) run into   b) run out of   c) run away from   d) run through 4. She _ her father in appearance and personality.   a) takes after   b) takes off   c) takes up   d) takes down 5. The meeting was _ because of the snowstorm.   a) put off   b) put on   c) put up with   d) put down 6. I need to _ my German before my trip to Berlin.   a) brush up on   b) brush away   c) brush aside   d) brush through 7. He _ his bad habits as soon as he realised how damaging they were.   a) gave out   b) gave away   c) gave up   d) gave in 8. The company decided to _ a new line of clothing.   a) bring about   b) bring up   c) bring in   d) bring down 9. The police are trying to _ the cause of the accident.   a) find out   b) find with   c) find after   d) find through 10. Don't _ me! I'm trying to concentrate.   a) call for   b) call off   c) call on   d) call out @ElevateTutorial

Amor: ለኢንትራንስ ፈተና ዝግጅት ሚጠቅሟቹን ቻናሎች ትፈልጋላቹ Waver @Domi_2119

ለኢንትራንስ ፈተና ዝግጅት ሚጠቅሟቹን ቻናሎች ትፈልጋላቹ Waver @tensae_addisu

Amor: ለኢንትራንስ ፈተና ዝግጅት ሚጠቅሟቹን ቻናሎች ትፈልጋላቹ Waver @Domi_2119

1. Look up: Find information. (Ex: Look up the address.) 2. Get along: Have a good relationship. (Ex: I get along with her.) 3. Put off: Postpone. (Ex: Put off the meeting.) 4. Take off: Leave. (Ex: The plane took off.) 5. Turn down: Reject. (Ex: Turn down the offer.) 6. Give up: Stop trying. (Ex: Don't give up.) 7. Carry on: Continue. (Ex: Carry on working.) 8. Break down: Stop working. (Ex: The car broke down.) 9. Come across: Find unexpectedly. (Ex: Come across old photos.) 10. Run out (of): Have no more. (Ex: Run out of milk.) @elevateTutorial

We're seeking volunteer admins for [Elevate Tutorial] @Elevadmin Dm

Choose one

WHAT DO YOU WANT?

DAY 2 Chemistry entrance exam based 40 best questions Time given 1hr https://t.me/victoriansteam

Choose one

Choose one

Repost from ቃል Academy
የማትሪክ ፈተና 100 ድፍን ቀናቶች ቀርተውታል ይህንን ቀናቶች በአግባቡ ተጠቀሙ ምክንያቱም እነዚህ ቀናቶች ለእናንተ የወደፊት ዕጣፈንታ Value አላቸው ምን ማድረግ አለብን ለማለፍ? ✅ -- የቀድሞ
የማትሪክ ፈተና 100 ድፍን ቀናቶች ቀርተውታል
ይህንን ቀናቶች በአግባቡ ተጠቀሙ ምክንያቱም እነዚህ ቀናቶች ለእናንተ የወደፊት ዕጣፈንታ Value አላቸው
ምን ማድረግ አለብን ለማለፍ?
✅ -- የቀድሞ ፈተናዎችን በተደጋጋሚ በደንብ ስሩ ✅ -- ተወያዩ፣ እርስ በርሳችሁ ጥያቄዎችን ስሩ ✅ --የትምህርቱን አቀማመጥ ይወቁ፣ ✅ -- የእንግሊዝኛ ችሎታን ለማሻሻል ያለ ትርጉም የ HD ፊልም ይመልከቱ
ነፃ የማትሪክ ፈተና እንዴት ማግኘት ይቻላል?
የቀድሞውን ፈተናዎች ለማግኘት በነፃ በ addisentrancehub.com ላይ ይጎብኙ። phone ወይም computer ላይ አካውንት በመክፈት ያለክፍያ ይጠቀሙ። መልካም የትምህርት ቀናት! @Education_News_Et @Education_News_Et

Choose one

ለ Entrance Exam በምን መልኩ እየተዘጋጃችሁ ነው ?

Elasticity & Mechanics: 1. What is the definition of Young's modulus, and what does it measure? 2. Explain the difference between stress and strain. What are their units? 3. What is Hooke's Law, and under what conditions does it apply? 4. What is Poisson's ratio, and what does it tell you about a material? 5. Describe the difference between elastic limit and breaking stress (tensile strength).

ለ Entrance Exam በምን መልኩ እየተዘጋጃችሁ ነው ?

ለ Entrance Exam በምን መልኩ እየተዘጋጃችሁ ነው ?

ለ Entrance Exam በምን መልኩ እየተዘጋጃችሁ ነው ?