ru
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Открыть в Telegram
3 563
Подписчики
Нет данных24 часа
-197 дней
-7630 дней
Архив постов
1. c) 18 g/mol (H₂O: 2(1 g/mol for H) + 16 g/mol for O = 18 g/mol) 2. c) Rusting of iron (Rusting involves the formation of a new substance, iron oxide) 3. c) 1s² 2s² 2p⁴ (Oxygen has 8 electrons: 2 in the 1s orbital, 2 in the 2s orbital, and 4 in the 2p orbital) 4. c) Hydrochloric acid (HCl) (HCl completely dissociates in water) 5. b) Covalent bond (Covalent bonds are formed by sharing electrons, while ionic bonds are formed by the transfer of electrons)

1. What is the molar mass of water (H₂O)?   a) 16 g/mol   b) 17 g/mol   c) 18 g/mol   d) 19 g/mol 2. Which of the following is an example of a chemical change?   a) Melting ice   b) Boiling water   c) Rusting of iron   d) Dissolving sugar in water 3. What is the electron configuration of oxygen (O)?   a) 1s² 2s² 2p²   b) 1s² 2s² 2p³   c) 1s² 2s² 2p⁴   d) 1s² 2s² 2p⁵ 4. Which of the following is a strong acid?   a) Acetic acid (CH₃COOH)   b) Hydrofluoric acid (HF)   c) Hydrochloric acid (HCl)   d) Carbonic acid (H₂CO₃) 5. What type of bond is formed when atoms share electrons?   a) Ionic bond   b) Covalent bond   c) Metallic bond   d) Hydrogen bond

ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ ከ6-12ክፍል የምትማሩ ተማሪ የሆናችሁ በሙሉ በአለም አቀፍ ደረጃ ከአመት አመት በglobal to8billion video ላይ አንድ ውድድር አለ።ውድድሩ የሚያተኩረው በአለም ህዝብ መጨመር ምክንያት የተከሰቱ ችግሮችን እንዴት መቅረፍ እንችላለን በሚል የ1 ደቂቃ ቪድዮ በመስራት ዌብሳይቱ ላይ አፕሎድ ማድረግ ነው።የዘንድሮው ውድድር ርእሶች 1.child welfare 2.rain forest 3.sanitation በእነዚህ ርእሶች የአንድ ደቂቃ መፓሰት ነው። በርካታ የአለም ታዳጊዎች የሚሳተፉበት ይህ ውድድር ሽልማቱ ከ9-12ክፍል 1.1200$ 2.600$ 3.300$ ከ6-8 ለሆናችሁም ሽልማት አላችሁ👌 በአጠቃላይ በሶስቱም ዘርፍ ደረጃ ለሚይዙ ሽልማቱ ይበረክታል። ህጎች 1.አንድ ደቂቃ ቪድዮ ብቻ 2.copyright አይቻልም 3.English language 4.አንዱን ርእስ መምረጥ ግድ ነው። 5.ማብቂያ ቀን march 5 ነው። እኔ ይህን ነገር በማስተዋወቄ የሚከፈለኝ ክፍያ ንፁህ ሀገራዊ ትበበር+0ብር+ወንድማማችነት አቤንኤዘር ነኝ ከአፋር ክልል, አዋሽ አርባ ለበለጠ ዌብሳይት www.globalto8billion student video አልያም inbox አናግሩኝ።

እስከ ማርች5 ነው ፍጠኑ global to8 billion student video cotext ነው ለመወዳደር ነፃ ነው ፍጠኑ
እስከ ማርች5 ነው ፍጠኑ global to8 billion student video cotext ነው ለመወዳደር ነፃ ነው ፍጠኑ

ይፍጠኑ ምዝገባው አስከ ጥር 30 ድረስ ነው በኛ አገልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all subjects Questions የ12 ክፍል all subjects Questions 🔵Grade 9-12 Tricks for Exam 🔵Exam tips እንዴት ማጥናት እንዳለባችሁ። 🔵 Entrance exam questions By year 🔵 for all 9-12 students 🔵Grade 9-12 Notes pdf 🔵100 ብር ብቻ አንዴ የሚከፈል ለመመዝገብ ከታች ያለውን bot start ይበሉት። 🛑 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🏃‍♂‍➡️ @ElevateTutor_bot

#Vocabulary 1️⃣ RENDEZVOUS 🔹 Meeting, date 🔸 ቀጠሮ መያዝ ❗for example: 📌 I have rendezvous with my friends over lunch 📌The rendezvous was cancelled because of the bad weather. 2️⃣ PARAGON 🔹model of excellence, example 🔸 ፍፁም ጥሩ የሆነ ሰው፤አርአያ ❗for example: 📌 My mother is a paragon for me. 📌 OurEnglish teacher is a good paragon for the students. 3️⃣EXTOL 🔹 To praise highly 🔸 በማሞገስ ተናገረ ❕For example 📌.The teacher was extolling her work to the skies. 4️⃣ ELATED 🔹  over joyed,very happy or proud 🔸 በጣም መደሰት ❕For example 📌 I was elated that my second heart bypass had been successful. 📌 marry was so elated in her weeding day 5️⃣ABHOR 🔹regard with dusgust and hatred 🔸ተፀየፈ፣ ጠላ ❕For example 📌 Cassandra abhors going outside in the spring because she has terrible allergies.

ይፍጠኑ ምዝገባው አስከ ጥር 30 ድረስ ነው በኛ አገልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all su
+7
ይፍጠኑ ምዝገባው አስከ ጥር 30 ድረስ ነው በኛ አገልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all subjects Questions የ12 ክፍል all subjects Questions 🔵Grade 9-12 Tricks for Exam 🔵Exam tips እንዴት ማጥናት እንዳለባችሁ። 🔵 Entrance exam questions By year 🔵 for all 9-12 students 🔵Grade 9-12 Notes pdf 🔵100 ብር ብቻ አንዴ የሚከፈል ለመመዝገብ ከታች ያለውን bot start ይበሉት። 🛑 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🏃‍♂‍➡️ @ElevateTutor_bot

What is a Quadratic Equation? • Definition: A quadratic equation is a polynomial equation of the second degree. This means th
What is a Quadratic Equation? •  Definition: A quadratic equation is a polynomial equation of the second degree. This means the highest power of the variable (usually 'x') is 2. •  General Form: The standard form of a quadratic equation is: @ElevateTutorial

How to take effective notes Before Class: •  Quickly review past notes. •  Glance at any assigned readings. •  Get your supplies ready. During Class: •  Listen actively for main ideas and key terms. •  Don't write everything; summarize instead. •  Use abbreviations and symbols. •  Choose a note method that fits:   •  Cornell: Main notes, keywords, summary.   •  Outline: Main topics and subtopics.   •  Mind Map: Central idea with branches.   •  Charting: Columns for categories.   •  Sentence Method: Key points as sentences. After Class: •  Review notes ASAP (within 24 hours). •  Fill in missing info and clarify points. •  Summarize the key ideas in your own words. General Tips: •  Find a system that works for you. •  Use colors and visuals. •  Date your notes. •  Practice regularly. •  Focus on understanding, not just writing. Basically: Listen, Understand, Summarize, Review. @ElevateTutorial

What is a light-year a measure of?
Anonymous voting

ዋጋ=100ብር አንድ ጊዜ የሚከፈል ሰትመዘገቡ የምታገኙት ጥቅም entrance tricks for every subject Notes pdf Questions with answer Entrance exam questions Study tips Video quiz @ElevateTutor_bot @ElevateTutor_bot

What is the primary function of mitochondria in a cell?
Anonymous voting

ይፍጠኑ ምዝገባው አስከ ጥር 30 ድረስ ነው በኛ አገልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all su
+7
ይፍጠኑ ምዝገባው አስከ ጥር 30 ድረስ ነው በኛ አገልግሎት የምታገኙት ጥቅም 🔵 የ9ክፍል all subjects Questions የ10 ክፍል all subjects Questions የ11ክፍል all subjects Questions የ12 ክፍል all subjects Questions 🔵Grade 9-12 Tricks for Exam 🔵Exam tips እንዴት ማጥናት እንዳለባችሁ። 🔵 Entrance exam questions By year 🔵 for all 9-12 students 🔵Grade 9-12 Notes pdf 🔵100 ብር ብቻ አንዴ የሚከፈል ለመመዝገብ ከታች ያለውን bot start ይበሉት። 🛑 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🏃‍♂‍➡️ @ElevateTutor_bot

photo content
+7

+1
Entrance 2016(2024) All Social Subjects.pdf18.09 MB

What is the fundamental difference between prokaryotic and eukaryotic cells, and how does this difference impact their complexity and function? 2. Describe the roles of three key organelles within a eukaryotic cell (e.g., nucleus, mitochondria, endoplasmic reticulum) and explain how they cooperate to maintain cell function. 3. How do cells communicate with each other, and why is this communication essential for the development and functioning of multicellular organisms?

Thanks
Thanks

ሪሚድያል ተማሪዎቻቸውን ጠርተው የተቀበሉ ዩኒቨርሲቲዎች 1. ጂጅጋ ዩንቨርስቲ (ታህሳስ 14 እና 15) 2. ወልድያ ዩንቨርሲቲ( ጥር  19 እና 20 ) 3. ሚዛን ቲፒ ዩንቨርሲቲ (ህዳር 11 እና 12 ) 4. ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ (ህዳር 26 እና 27) 5. አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 2 ) 6. ዲላ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 14 እና 15) 7. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 7 እና8 ) 8. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 7 እና 8) 9. ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 21 እና 22) 10. ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ (ጥር 2,3 እና 4) 11. ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ (ጥር 5,6 እና 7) 12. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2) 13. ቦረና ዩኒቨርሲቲ (ታህሳስ 22 እና 23) 14. ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 3 እና 4) 15. አዲግራት ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2) 16. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ  (ታህሳስ 20 እና 21) 17. ወሎ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 3 እና 4) 18. መቱ  ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 1 እና 2) 19. ራያ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 15 እና 16) 20. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19 እና 20) 21. አክሱም ዩኒቨርስቲ (15 እና 16) 22. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 22  እና 23) 23. መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 13,14 እና 15) 24. ሰመራ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 14 ) 25. አርሲ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19 እና 20) 26. ጂንካ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 13  እና 14) 27. ወለጋ ዩኒቨርሲቲ  (ጥር 19  እና 20) 28. ወራቤ ዩንቨርስቲ (ጥር 21 እና 22) ሪሚዲያል ተማሪዎቻቸውን ጠርተው ግን ያልተቀበሉ ዩንቨርስቲዎች 1. ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ (ጥር 26 እና 27) 2. ጋምቤላ ዩንቨርስቲ (ጥር 28 እና 29) 3. አምቦ ዩኒቨርስቲ (ጥር 29 እና 30) 4. ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ (ጥር 29 እና 30) 5. ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጥር 29 እና 30 ) 6. መቀሌ ዩኒቨርሲቲ (ጥር 30 እና የካቲት 1) 7. ቦንጋ ዩንቨርስቲ ( የካቲት 1 እና 2) 8. ዴቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ (የካቲት 3 እና 4) 9. እንጅባራ ዩንቨርስቲ (ጥር 26 እና 27) ሪሜዲያል ተማሪዎቻቸውን እስከ አሁን ድረስ ያልጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች 1. ደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ እና 2. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ