ru
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Открыть в Telegram
3 563
Подписчики
Нет данных24 часа
-197 дней
-7630 дней
Архив постов
አንድ ወጣት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከፕሮፌሰር አስማሪው ጋር መናፈሻው ውስጥ ቁጭ ብለው ያወራሉ፡፡ አስተማሪው ከተማሪዎች ሁሉ ይህን ተማሪ በጣም ስለሚወደው እንደ ጓደኛው አድርጎ ነው ሚያየው፡፡ ፊት ለፊ
አንድ ወጣት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ከፕሮፌሰር አስማሪው ጋር መናፈሻው ውስጥ ቁጭ ብለው ያወራሉ፡፡ አስተማሪው ከተማሪዎች ሁሉ ይህን ተማሪ በጣም ስለሚወደው እንደ ጓደኛው አድርጎ ነው ሚያየው፡፡ ፊት ለፊታቸው ጫማውን አውልቆ የመናፈሻውን ፅዶችና ሳሮችን የሚያስተካክል ሰራተኛ አለ፤ተማሪው የፅዳት ሰራተኛውን እያየ ለአስተማሪው “ቲቸር ዛሬ አንተም እኔም ደብሮናል፤ ለምን ያኛውን ሰውዬ ትሪክ አንሰራውም? ያወለቀውን ጫማ ደበቅ እናርግበትና ጫማዎቹን ሲያጣቸው እንዴት እንደሚበረግግ እኛም እዛጋ ደበቅ ብለን እንመልከተው” ይለዋል፡፡ አስተማሪውም “ወጣቱ ጓዴ ምንም እንኳ ቢደብረን ድሃዎችን እያሰቃየን እኛ መደሰት የለብንም፡፡ ባይሆን እኛ ገንዘብ አለን በገንዘባችን የበለጠ ደስታን ማግኘት እንችላለን፤ ሂድና ቀስ ብለህ ሰውዬው ሳያይህ ባወለቀው ጫማዎች ውስጥ ገንዘብ ከተህበት ና፤ ከዛም ተደብቀን የሚሆነውን እናያለን” አለው፡፡ ተማሪው አስተማሪው እንዳለው ቀስ ብሎ በሰውዬው ጫማ ውስጥ በርካታ ገንዘብ ከቶበት መጣና ከአስተማሪው ጋር ደበቅ ብለው የሰውዬውን ሁኔታ መከታተል ጀመሩ፡፡ሰውዬው ፅዳቱን ጨርሶ ኮቱን ለበሰና ጫማውን ለማድረግ ሲታገል ይቆረቁረዋል ጎንበስ ብሎ ጫማውን ሲያራግፈው ብሮችን ያገኛል፡፡ ሰውዬው ደነገጠ!! ዙሪያውን ቢያይ ማንም የለም፤ ደግሞ ደጋግሞ ቀኝና ግራ ሲመለከት ማንም ሰው የለም፡፡ ሰውዬው በአግራሞት አንገቱን እየነቀነቀ ገንዘቡን ኪሱ ውስጥ ከከተተው በኋላ የሁለተኛ እግሩንም ጫማውን ለማድረግ ሲያነሳ በተመሳሳይ ገንዘብ ያገኛል፤ ሰውዬው አላመነም!! በጉልበቱ ተንበረከከ አንገቱንም ወደ ሰማይ ቀና አደርጎ ጮክ ብሎ፦ - “ጌታዬ የሚስቴን መታመም አውቀህ ነው አይደል? ካንተ ሌላ ማንም እንደማይረዳን አውቀህ ነው አይደል? የልጆቼ ዳቦ ማጣታቸውን አይተህ ነው አይደል? ምስጋና ሲያንስህ ነው ጌታዬ” አለ፡፡ተማሪው የሰውዬውን ሁኔታ ሲመለከት ከልቡ አዘነ አይኖቹም እንባ አቀረሩ፡፡አስተማሪውም “ቅድም ካሰብከው ትሪክ ይልቅ አሁን የተሻለ ደስታ እንዳገኘህ አልጠራጠርም” አለው፤ ተማሪው እንባውን እየጠረገ “ፕሮፌሰር እስከዛሬ ካስተማሩኝ ሁሉ እንደዚህ ያለ ትምህርት አስተምረውኝ አያውቁም፤ በህይወቴ የማረሳውን ትምህርት ነው ያስተማሩኝ እውነትም ከመቀበል መስጠት የተሻለ ነው” በማለት መለሰላቸው፡፡ "ደግ ደጉን እናስብ መልካምነት መልሶ ይከፍላልና!!

🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extrem
🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extreme Books for social science Quiz for natural science by chapter Question with answers 100 birr 0902119417 ለመመዝገብ 👇 @elevadmin @elevadmin @elevadmin

አንድ አንድ ድንቃ ድንቅ መረጃዎች ✔ በአለማችን በብዛት በሰው ልጅ ውስጥ የሚገኝ የደም አይነት "O"ነው፡፡ ✔ በየቀኑ አንድ አዋቂ ሰው 300 ቢለየን ሴሎችን ያመርታል፡፡ ✔ ከሳምንቱ ቀናት ውስጥ ሰኞ ድንገተኛ የልብ ህመም በብዛት የሚከሰትበት ቀን ነው፡፡ ✔ አንጎል 10WATT አሞፖል በሚሰራበት የሀይል መጠን ነው የሚሰራው፡፡ ✔ የሰው ልጅ አንጎል 3Pound ይመዝናል፡፡ @elevateTutorial

📕 For All Grade 9- 12 students 📚 Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000
+7
📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer ለመቀላቀል  200birr @elevadmin አናግሩኝ ምዝገባ ለማድረግ @ElevateTutor_bot

በሰውነታችን ካሉት ባክቴሪያዎች ውስጥ 1% ብቻ ናቸው በሽታ የሚያስከትሉብን። @Elevatetutorial
በሰውነታችን ካሉት ባክቴሪያዎች ውስጥ 1% ብቻ ናቸው በሽታ የሚያስከትሉብን። @Elevatetutorial

ይህ ቦታ '' Kazungula quadripoint'' ይባላል የአራት የአፍርካ ሀገራት ዛምቢያ ፣ ናሚቢያ ፣ ቦትስዋና እና ዚምባቡዌ አንድላይ የሚገናኙበት ቦታ (ድንበር) ነው። @elevatetutori
ይህ ቦታ '' Kazungula quadripoint'' ይባላል የአራት የአፍርካ ሀገራት ዛምቢያ ፣ ናሚቢያ ፣ ቦትስዋና እና ዚምባቡዌ አንድላይ የሚገናኙበት ቦታ (ድንበር) ነው። @elevatetutorial

እነዚህ ሰዎች ፊሊፒንሳዊ አባትና ልጅ ናቸው። ልጁን ያለእናት እያሳደገው እያለ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ጊዜ ጣላውቸው የጎዳና ተዳዳሪ ሆኑ። ነገሮች ከቁጥጥሩ ውጭ ቢሆኑበትም አባትዮው በፍፁ
እነዚህ ሰዎች ፊሊፒንሳዊ አባትና ልጅ ናቸው። ልጁን ያለእናት እያሳደገው እያለ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ጊዜ ጣላውቸው የጎዳና ተዳዳሪ ሆኑ። ነገሮች ከቁጥጥሩ ውጭ ቢሆኑበትም አባትዮው በፍፁም ተስፋ አልቆረጠም። ይልቁንም ተስፋውን ሁሉ በልጁ ላይ አደረገና ያገኘውን ሁሉ የጉልበት ስራ ሳይመርጥ ቀንና ሌሊት እየሰራ ልጁን አሳድጎና አስተምሮ በማኒላ ዩኒቨርስቲ በዶክትሬት ዲግሪ እንዲመረቅ አስቻለው። ልጁም በምረቃው ቀን እንዲገኝለት ሲልክበት አባትዮው ለአንተ ክብር የሚመጥን አልባሳትና ውበት ስለሌለኝ በጓደኞችህ ዘንድ እንዳላሳፍርህ አልመጣም፤ ከእኔ ጋር መታየትም የለብህም የሚል መልስ ስጠው። ነገር ግን ልጅዮው የእኔ ክብር አንተ አባቴ እንጅ አልባሳትህና ውበትህ አይደለም፤ ደግሞስ ክብርህንና ውበትህን ያጣኸው እኔን የተከበረና ውብ ለማድረግ አይደለም እንዴ? ታዲያ አንተ ምንስ ብትሆን እኔ በአንተ እኮለራሁ እንጅ እንዴት አፍራለሁ? በማለት አሳምኖ እንዲመጣለት አድርጎ በክብርና በደስታ እያቀፈ ፎቶ ሲነሳ ውሏት! ክብር ዋጋ ከፍለው ለክብር ላበቁን አባቶች! ቤተሰቤ ድሀ ሆነ ብላችሁ የምታፍሩባቸው፣ የምሸሿቸው ወይም የምትደብቋቸው ሰዎች ሞላጫ ድሆች እናንተ እንጅ እነሱ አይደሉም!

🟥 For channel owners above 1.5K subscribers For the purpose of Cross promotion @elevadmin talk to me

photo content

Reply
Reply

A: Shall I stay here?    B: I would rather you ___with us A.come  B.coming C. to come D. came

📕 For All Grade 9- 12 students 📚 Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000
+7
📕 For All  Grade 9- 12 students 📚   Entrance ተፈታኝ ተማሪዎችን ለማገዝ ተብሎ የተከፈተ ምርጥ ቻናል እንጠቁማችሁ በውስጡ :- New Curriculum Short note 2000-2015 ያሉትን EUEE Solution በ pdf 9-12ኛ ክፍል አጫጭር note 9-12ኛ ክፍል worksheets With Answer ለመቀላቀል  100birr @elevadmin አናግሩኝ ምዝገባ ለማድረግ @ElevateTutor_bot

Elevate grade 10 premium ይመዝገቡ @elevadmin 200ብር ብቻ በአመት
+1
Elevate grade 10 premium ይመዝገቡ @elevadmin 200ብር ብቻ በአመት

Elevate grade 9 premium ይመዝገቡ @elevadmin
+1
Elevate grade 9 premium ይመዝገቡ @elevadmin

በተጨማሪ Agriculture grade 11 እና 12 34 chapter questions with answers

🏃‍♂ ይፍጠኑ ይመዝገቡ

✴️Your one-stop shop for Ethiopian education resources! We offer:✴️ 😱Entrance exam prep materials 😱ODA SBS & IFA BORU SBS model exams 😱New curriculum textbooks (grades 9-12) & teacher guides 😱Past year exam papers 💥💥Join now and ace your exams💥💥 https://t.me/ETHIO_EDUCATION_HUB

🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extrem
🥳Big discount Elevate Tutorial Premium 50% ቅናሽ አድርገናል ቅናሹ ለአንድ ወር ይቆያል ☑️መፅሐፍ ✔️ Video Quiz ✔️Flashcards ✔️ Quizzes ✔️Extreme Books for social science Quiz for natural science by chapter Question with answers 100 birr 0902119417 ለመመዝገብ 👇 @elevadmin @elevadmin @elevadmin