cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)

♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ                  ቁርኣን[ 3:104 ] መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

Больше
Рекламные посты
449
Подписчики
+224 часа
+107 дней
+4630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ለተባበራችሁ ወንድም እና እህቶች ሁሉ አላህ ምንዳችሁን በሰፊው ይክፈላችሁ እናመሰግናለን
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በስም ሳይሆን በመሆን፤በምላስ ሳይሆን በተግባር እንዴት ወንድ እንደሚኾን ያሳዩ ድምቅ መሪ።ሰዎች ግማሾቹ በዐረባዊ ብሔረተኝነት፤ሌሎቹንም በቡድናዊ ወገንተኝነት ተቆላልፈው በታሰሩበት ሰዓት ፐርሺያነታቸውና የሺዓ ቡድን ተከታይነታቸው ዐረብና የሱና ተከታይ የሆኑት የገዛ ወንድሞቻቸውን ከመርዳት እንደማያግዳቸው ያሳዩ ድንቅ ህዝቦች ሐገር መሪ! ሰይድ ኢብራሂም ከስማቸው ድርሻቸውን የወሰዱ ናቸው።በአንዱ ሞት የማይሞት የኡመት ስም ነው! አሏህ በሰፊው ራሕመቱ ይቀበሎት ሰይድ ኢብራሂም ረኢሲ የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ @ https://t.me/Xuqal
Показать все...
👍 3 1
«አንድ ሰው  ከሚኖረው መልካም ነገራት ሁሉ  በላጩ በመከራ የማይንበረከክ ልብን ማግኘት  ዋነኛው ነው» ©أدهم شرقاوي
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአፋልጉኝ ጥሪ...... በአፋር ክልል ከወላጆቹ ጋር በሎጊያ ከተማ የሚኖረው ህፃን አፍረሂም ሙሀመድ አብዱ ዛሬ ጠዋት አካባቢ ወላጆቹ ለመልእክት ወደ ሱቅ ልከውት እስካሁን አልተመለሰም። ህፃን አፍረሂም ሙሀመድን ያየ ካለ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር (+251910090080)ደውላችሁ ብታሳውቁን ወሮታውን ከፋይ ነን። ቤተሰቦቹ ሼር ሼር ሼር
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#BREAKING የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሁሰይን አሚር አብዱላሂ እና አብሯቸው የነበረው የልዑካን ቡድን በሙሉ በሄሊኮፕተር አደጋው መሞታቸውን የኢራን መንግስት ቴሌቭዥን አስታውቋል! #አልጀዚራ የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ @ https://t.me/Xuqal
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🇮🇷🇺🇸 የአሜሪካ አየር ኃይል ካርጎ የሆነው C-17 ግዙፍ ወታደራዊ አይሮፕላን ከዓመት በላይ ጊዜ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አዘርባጃን ባኩ በዛሬው ዕለት ማረፉ ተሰምቷል።   የአሜሪካው ወታደራዊ ካርጎ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ራይሲ የተሳፈረበት ሄሊኮፕተር አዘርባጃንን ከመልቀቁ እና ከተከሰከሰበት ጊዜ ጋር መገጣጠሙ ጥያቄዎችን እየፈጠረ ይገኛል። #Ethiopia #Raisi #Iran #Helicoptercrash #SearchOperation #RescueOperation የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ @ https://t.me/Xuqal
Показать все...
▪️የኢራኑ ፕሬዝዳንት ራይሲ ከሄልኮፕተር አደጋው ጥቂት ቀደም ብሎ የነበሩበትን የሚያሳይ ቪዲዮ፤ እንዲሁም     - ከአደጋው በኋላ ለአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የሄልኮፕተር ፍለጋ ስራቸውን አስቸጋሪ ያደረገው የአየር ሁኔታ #Ethiopia #Raisi #Iran #Helicoptercrash #SearchOperation #RescueOperation የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ @ https://t.me/Xuqal
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ሄሊኮፕተር የወደቀችው በመጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት ሲሆን ተሳፋሪዎቹ መቁሰላቸውን ወይም መሞታቸውን ማረጋገጥ አልተቻለም። በሄሊኮፕተሩ ላይ የተሳፈሩት ሰዎች ሞተዋል ወይም ቆስለዋል የሚሉ ዘገባዎች ያልተረጋገጡ ስለሆኑ አስተማማኝ አይደሉም!” #መህርአጄንሲ(ኢራን)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
“በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ እና በቀላሉ ሊደረስበት በማይችል ተራራማ አካባቢ የፍለጋው ስራ ቀጥሏል! - ተጨማሪ የነፍስ አድን ቡድኖች ወደ አደጋው ቦታ እየላክን ነው!” የኢራን መንግስት ቃል አቀባይ! #አልጀዚራ
Показать все...
00:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
በምስራቅ አዘርባጃን ግዛት አደጋ በደረሰባት ሄሊኮፕተር ላይ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ከውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከበርካታ ባለስልጣናት ጋር #የመጨረሻ እይታ! #አልጀዚራ
Показать все...