cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የመንፈስ ከፍታ 🗣💞😍

ይህ የቴሌግራም ቻናላችን ትምህርታዊ በሆኑና በተያያዙ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎችና መልእክቶች የሚጋሩበት ነው። ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! ቤተሰብ ይሁኑ 💞✌️

Больше
Рекламные посты
799
Подписчики
Нет данных24 часа
-87 дней
-2730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ዝንተ ዓለሙን ምርጥ የሆነ ሰው አይገኝም። በባህሪው ምሉዕ የሚባል ፍጡርም የለም። እዚህ…  የሚሞላ ክፍት ቦታና የሚታከም ህመም አለ። እዚያ ደግሞ…  የሚደበቅ ነውርና የሚሰረዝ ጥፋት አለ… አብሮ ለመኖር ስንል። መተራረም እንደሚያስተካክለን ሁሉ… መተላለፍም ፍቅራችንን ያቆየዋል… ሳይበዛ። ❣️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
''የውልህ ምንጊዜም ቢሆን በጥቃቅን አስተሳሰቦች የተሞሉ ሰዎች ከጎንህ እንዲሆኑ መንገድን ከከፈትክላቸው አንድ ቀን ወደራሳቸው ደረጃ አውርደው እንደሚጥሉህ አስረግጬ ነግርሀለው! የምታልመውን ለመምታት #የምታልምበትን ቦታ መምረጥ የግድ ይሆናልና 😐 https://t.me/Yamanefas_Kafeta ❣️✌️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሽያጭ_ስትሰሩ የመጀመርያ ዕቃችሁን የሚገዛችሁ የማታውቋቸው ሰዎች ናቸው። የቅርብ ጓደኞቻችሁ ከእናንተ ተቃራኒ ይቆማሉ። ፍትሃዊ እንደ አየር ፀባዩ የሚንቀሳቀሱ ጓደኞቻችሁ ደግሞ ይርቋችዋል። ቤተሰብ ዝቅ አድርጎ ይመለከታችዋል። 👉በመጨረሻ ነገሮች ተሳክተው እናንተ ውጤታማ ስትሆኑ ለእያንዳንዱ ዝግጅቶች ክፍያ የምትከፍሉት እናንተ ናችሁ። ለእራት፣ ለምሳ፣ ለሻይ ቡና፣ ለቤተሰብ ድግስ ሌሎች ዝግጅቶች...በዚህ ወቅት አንድ ነገር ታስተውላላችሁ ሁሉም ሰዎች ሲገኙ...የማታውቋቸው ሰዎች ግን የሉም። ❣️✌️ https://t.me/Yamanefas_Kafeta 😍
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሽያጭ_ስትሰሩ የመጀመርያ ዕቃችሁን የሚገዛችሁ የማታውቋቸው ሰዎች ናቸው። የቅርብ ጓደኞቻችሁ ከእናንተ ተቃራኒ ይቆማሉ። ፍትሃዊ እንደ አየር ፀባዩ የሚንቀሳቀሱ ጓደኞቻችሁ ደግሞ ይርቋችዋል። ቤተሰብ ዝቅ አድርጎ ይመለከታችዋል። 👉በመጨረሻ ነገሮች ተሳክተው እናንተ ውጤታማ ስትሆኑ ለእያንዳንዱ ዝግጅቶች ክፍያ የምትከፍሉት እናንተ ናችሁ። ዝግጅቶች...በዚህ ወቅት አንድ ነገር ታስተውላላችሁ ሁሉም ሰዎች ሲገኙ...የማታውቋቸው ሰዎች ግን የሉም። ❣️✌️ https://t.me/Yamanefas_Kafeta 😍
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት ራስህን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው ራስህን መስዋት ማድረግ ብሎም አዕርያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው...?" 🤔 https://t.me/Yamanefas_Kafeta ❤✌️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💔ልብ አይሞትም አይደል...🤔 ላትመለስ ብትሄድ ሳቱት ፍቅር ወጉን በህድሜሽ ቁጥር ለኩት የቀለበት ጥጉን ልረሳሽ ገዘቱኝ ሳትኖሪ ብታመን ኪዳን እንደጤዛ ያረግፋል ወይ ዘመን?? አዝሎ ያዘገመን የቃልኪዳን እዳ ይቅር ይባላል ወይ በቁሙ የከዳ?? የገላሽን ሙቀት ቤቴ ባይታደል ስጋሽ በድን ሆኖ ካ'ፈር ቢደላደል በነፍስ ያፈቀረ ልብ አይሞትም አይደል?? 😢😢💔 https://t.me/Yamanefas_Kafeta 🙂😐
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👉የማይወድህ ሰው…ከማንም በላይ ክብር ብትሰጠውና መልካም ስብዕናን ለማሳየት ብትጨነቅለትም አይወድህም። በቃ አይወድህም በከንቱ አትድከም … መጥፎ አድርጎ የሚያይህ ሰው…የመላዕክትን ክንፍ ብትለብስ እንኳን መልካም አድርጎ አያይህም። … በዳይ ነህ የሚልህ ሰው…ሚዛናዊ ብትሆንም ካንተ ውስጥ ፍትህን ለማየት ይቸገራል። ስለዚህ ወዳጄ የሚሻለው...... እንደማንነትህ ኑር፣ ውስጥህ የሚያመላክትህን አድርግ፣ ድራማዊ ሰው አትሁን፣ ውሸትና ማስመሰልን ተፀየፋት፣ ቃልህን አክባሪ ሁን፣ የሰው ገንዘብ አትብላ ለፍተህ ባገኘህው ኑር፣ ነፍስህን በማትችለው ነገር አትጫናት። ሰው ሁነህ ተፈጥረሀልና ሰው ሁነህ ሙት!!!! 😍 https://t.me/Yamanefas_Kafeta ❤️✌️
Показать все...
Показать все...
(ሰብስክራይብ)__አርጉኝ🥰🙏)

Фото недоступноПоказать в Telegram
የሰው ልጆች ችግራችን ዓለም በእኛ አዕምሮ ልክ እንድትጠብ ነው የምንጠብቀው። ነገር ግን አዕምሯችንን በዓለም ልክ ማስፋት ነው ያለብን! በአዕምሮህ የምትስለው ማፕ [ከምትፈልገው] ሪያሊቲ ጋር ማች ማድረግ አለበት። ስለዚህ የምትፈልገውን ሪያሊቲ በማጥናት ማፕህን አስፋ! ማንኛውንም ሃሳብ በአዕምሮህ በመደጋገም በአፅንኦት ካሰብከው እውን የሚሆን ከሆነ ለምን የሚጠቅምህን እና ሕልምህን የሚያሳካ ሃሳብን ደጋግመህ በአፅንኦት አታስብም? ለምን የሚያፈርስህ ሃሳብ ላይ ጊዜህን እያባከንክ የማትፈልገውን ውጤት ትሰበስባለህ??? በጥበብና በማስተዋል እናስብ!!! Dawit Dreams https://t.me/Yamanefas_Kafeta 😍✌️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
💎የሚለውጥ ቃል መስማት ደግ ነገር ነው፡፡ ውስጥን የሚያነቃቃ ንግግርን ማዳመጥም ሆነ መፅሐፍን ማንበብ ለአስተዋይ ሰው ጥቅሙ የትየለሌ ነው፡፡ መፃሕፍትን በየዕለቱ ማንበብ ጥቅሙ ወደር የለሽ ነው፡፡ ሁሉም እንደየእምነቱ እምነቱ የሚፈቅደውን የሃይማኖት መንገድ መከተሉ አግባብ ነው፡፡ ነገር ግን ማንበብ ብቻ ፃድቅ አያደርግም፡፡ ስብከትን በማዳመጥ ብቻ ገነት አይገባም፡፡ አነቃቂ ፅሁፎችን ወይም ንግግሮችን መኮምኮም ብቻውን ንቃትን አያላብስም፡፡ https://t.me/Yamanefas_Kafeta 💞😍
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.