📘BATCH OF STUDENT
Открыть в Telegram
📚https://t.me/Book_storbot Freshman books ?contract me @Job_149 $$ https://t.me/tumimfamil
Больше1 771
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-2430 день
Архив постов
1 771
~
ዲሲፕሊን ፦
ዲሲፕሊን ማለት ምን ማለት ነው ?
ዲሲፕሊን ማለት አንድ ነገር በወጥነት እና በስነ ስርዓት መስራት እና ማከናወን ማለት ነው ፤ ዲሲፕሊን የስኬት ትልቁ ሚስጥር ነው ፤ ብዙ ጊዜ ሰዎች አንድን ነገር ጀምረው በፍጥነት ለውጥ ይጠብቃሉ ፤ ነገርግን ዲሲፕሊን ስለማይጨምሩበት በፍጥነት ሰልችቷቸው ይተውታል ።
ዲሲፕሊን ከባድ ነገር ነው ፤ ግን አንዴ ስትላመደው ለወደፊት ህይወትህ መለወጥ እንዲሁም ለቤተሰብህ ኩራት ትሆናለህ ።
አስተውል ፦
ዲሲፕሊን ካለህ ስኬታማ ትሆናለህ ፤ ዲሲፕሊን ከሌለህ ደሞ ስኬት ይናፍቅሃል ፤ በአጠቃላይ ዲሲፕሊን ማለት ለአላማችሁ ቁርጠኛ ሆናችሁ ፤ የሚያጓጓችሁን ነገር ችላ ማለት ነው ።
