cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

FUADE TUBE

💙ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ ►እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው፡፡ 📖(ሱረቱ አል-ዒምራን-104)📖 For any comment and cross 👇👇👇 @Fuaf62

Больше
Рекламные посты
1 714
Подписчики
-324 часа
-157 дней
-4830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ እናም የአሄራውን ኑሮህ ጥሩ ይሆንልህ ዘንድ በቻልከው አቅም በዱንያ ላይ ኸይርን ተግብር @FUADE_TUBE
Показать все...
ነገ አሹራ ነው 10ኛ ቀን በመፆም እንበርታ.., ሌሎችንም አስታውሱ ሼር አርጉት
Показать все...
✨አላህ አንድ ነገር ሲወስድብ ለጥበቡ ሲሆን የሚያስቀርልህ ደግሞ የእዝነቱ መገለጫ ነው.. 👉አስታውስ!ሙእሚን በጌታው እዝነትና ጥበብ መከካከል መቼም ከንቱ አይሆንም። @FUADE_TUBE
Показать все...
🥰 2
🥀አብሽሩ እነዛ የማያልፉ የሚመስሉ ከባድ ጊዜያት አልፈው በአላህ እገዛ ዛሬ ላይ ደርሰናል ዛሬም የከበደንን ሁሉ በ አላህ እገዛ እናልፈዋለን ።
Показать все...
👍 7
In shaa Allah 🥀 ከደስታ ብዛት የተነሳ እየጮህክ ጌታዬ!ሆይ ለብቻዬ እንደማትተወኝ አውቅ ነበር የምትልበት ቀን ይመጣል። @FUADE_TUBE
Показать все...
14👍 3
🌹አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶችዬ እንኳን ለ1445ኛው ኢድ-አል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
Показать все...
4👍 1
✨ምንም ልታደርግለት የማትችለው ሰው ትልቁን ውለታ ሲሰጥህ በዱአህ አስታውሰው
Показать все...
👍 4 3
1_5143511026754388181 (1).mp36.76 KB
ቅዳሜ ቀንን መጾም የተወገዘ ነውን? 🔅የተወሰኑ ሊቃውንት ከግዴታ ጾም ውጪ ቅዳሜ ቀንን በጾም ማሳለፍ አይቻልም የሚል እይታ አላቸው። ነገር ግን ትክክለኛው (ብዙሃኑ የፊቅህ ሊቃውንትም የመረጡት) ምክንያት ያለው ጾም እስከሆነ ድረስ ቅዳሜ ቀንን በጾም ማሳለፍ ይቻላል። በመሆኑም የነገን (የ1445 ዓ.ሂ) የአረፋ ጾም ዕለቱ ቅዳሜ ቢሆንም ያለምንም ማመንታት መጾም ይቻላል። 🔅ቅዳሜ ቀንን መጾም የሚከለክለው ሐዲሥ ትክክለኛ (ሶሒሕ) ነው እንኳ ቢባል ጾሙ ምንም ዓይነት ምክንያት ከሌለው ወይም በልዩ ሁኔታ መጾሙ የተፈቀደና የሚወደድ ጾም ካልሆነ ብቻ ነው። በመሆኑም እንደ ዓአሹራና አረፋ ያሉ ቀናትን በቅዳሜ ቀን መጾም ክልከላው አይመለከተውም። 🔅የነገው ዕለት የሚጾመው ቅዳሜ ቀን እራሱ ታስቦና ተፈልጎ ሳይሆን የዘጠነኛው ቀን (የአረፋ) ጾም ታስቦ ነው የሚጾመው። 🔅የነገውን ቀን መጾም የሁለት ዓመት ወንጀልን እንደሚያስምር ነቢዩ ﷺ ተናግረዋልና የወንጀል ጉዳይ የሚያሳስበው በሙሉ ዕድሉን ሊጠቀም ይገባዋል። 🔅ጉዞ ላይ የሚሆኑ ሰዎችም ቢሆን በጣም እስካልከበዳቸው ድረስ መጾም ይሻላቸዋል! ደጋግ ቀደምቶች ጉዞ ላይ እንኳ ሆነው አረፋን ሲጾም "ግዴታውን የረመዳን ጾም እንኳ በጉዞ ምክንያት ማፍጠር የሚቻል ከመሆኑ ጋር ለምን ትጾማለህ?" ሲባሉ "ረመዳን ቀዳ ይወጣል (አያመልጥም) አረፋ ግን ቀዳ አይወጣም (ያመልጣል) " ብለው ይመልሱ ነበር! 🔅ሐጅ ላይ ያለ ሰው ግን የሐጅ እንቅስቃሴ ሊያደክመው ስለሚችልና ቀኑንም ነቃ ብሎ በዱዓ እንዲያሳልፍ ብዙሃኑ ሊቃውንት ዘንድ አለመጾሙ ይመረጣል፤ ነቢዩም ﷺ ሐጅ ላይ አልጾሙም ነበር። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዛዱል-መዓድ https://telegram.me/ahmedadem
Показать все...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.