cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Prophet Amanuel Bizunhe

Miracle service IN/Cherich

Больше
Рекламные посты
210
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
ኃይልን የመቀበል ኮንፉራንስ ሰኔ 12_16
Показать все...
4👍 2🔥 1
ብዙ አመታት ዘመር አውታሩ ከበደ ከአድሱ ቁ .7 አልበም የተወሰደ 🦚like 🦚coment
Показать все...
ብዙ አመታት.m4a5.93 MB
3🔥 1
#ድንቅ_መዝሙር_ዘማር_አውታሩ_ከበደ #ከአድስ_አልቤም_የተወሰዴ
Показать все...
1_Aned_Kene_Hone_አንድ_ቀን_ሆነ_Awtaru_Kebede_fkD9di8FasU_140.mp34.21 MB
3
ሥርዐትህን አስተምረኝ!! " አንተን እንዳልበድል፣ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።   እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ቡሩክ ነህ፤ ሥርዐትህን አስተምረኝ። " (መዝ 119፥11 - 12) ንጉሥ ዳዊት በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደና እንደልቤ እንዲባል ያስቻለው ብዙ ነገር ቢኖርም በዋነኝነት ከሚጠቀሱት መካከል እግዚአብሔር አምላኩን ለማምለክ ያለው ልብና በአምላኩ ላይ ለሚያደርገው መተላለፍ የነበረው ይመጸጸት ልብ ነው። ከላይ የተመለከትነው ክፍለ ምንባብ ሃሳብ ዳዊት እጅጉን መሻቱ የነበርው የአምላኩን ቃል የራሱ የግሉ በማድረግና በልቡ ላይ ስፍራ በመስጠት አምላኩን እንዳያሳዝን ተቀዳሚ ተግባሩን መወጣት ነው፤ ይህንንም ለመወጣትና ለማድረግ ያለውን ቁርጠኝነት እውን እንዲያድርግ ከአምላኩ ውጪ መታመኛም እንደ ሌለው ለማሳወቅ " አንተ ብሩክ ነህ፣ ስርዓትህን አስተምረኝ " በማለት ይማጸናል። መዝሙረኛው አምላኩንና የአምላኩን ፍቃድ በመፈጸም እርሱን ለማስደሰት ካለው ትልቅ ፍላጎት የተነሳም ከ13 ጊዜ በላይ "አስተምረኝ" የሚለውን ቃል ተጠቅሟል።  ለእኛም ይህ መልካም ነውና በውስጣችን በሕያውነት በመኖር ሕያዋን ያደረገንን  ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አስተምረኝ ልንለው ይገባል። " አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ፤ ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ።"(መዝ143፥10) መልካም የአምልኮ ቀን ይሁንላችሁ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Heavenly_Grace_1
Показать все...
1
Фото недоступно
👍 4 2
Показать все...

We're talking about miracle service IN/Cherich. Click the link to join us!https://s.imoim.net/3Nmwm7?from=TG
Показать все...

“እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” — ማቴዎስ 28፥19-20
Показать все...
4
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
2
Фото недоступно
2