cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

☦️...በርትዕት ሃይማኖት..☦️

በዚህ channel✨ 👉በኢትዮጲያ /ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማና ቀኖና የጠበቁ መዝሙሮች 👉መንፈሳዊ ጥያቄዎች 👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ያገኙበታል "እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን"🙏 (መዝ150-6)

Больше
Рекламные посты
16 835
Подписчики
+6724 часа
+707 дней
+73730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ወንጌል በስንት ቋንቋ ተፅፏል?
Показать все...
4
3
2
1
ወንጌላዊው ዮሐንስ ስንት መልዕክታትን ፅፏል?
Показать все...
1
2
3
4
ቅድስት ድንግል ማርያም የምትከብርበት ከን መቼ ነው/
Показать все...
1
21
12
19
Фото недоступноПоказать в Telegram
5500
5515
7515
2016
📌ልብ ብለህ አስተውል! ☞ አትመኝ፦ እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትሆናለህና፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8 ☞ አትቅና፦ እንደ ቃየል ወንድምህን ትገላለህና፡፡ ዘፍጥ 4÷1-8 ☞ አትስከር፦ አዕምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለህና፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38 ☞ ዓለምን አትመልከት፦ እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ሆነህ ትቀራለህና፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23 ☞ በአባትህ አትሳቅ፦ እንደ ካም ትረገማለህና፡፡ ዘፍጥ 9÷20 ☞ እልከኛ አትሁን፦ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለህና፡፡ ዘፀ 14÷28 ☞ በሐሰት አትመስክር፦ እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለህና፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1 ☞ ትዕቢተኛ አትሁን፦ እንደ ሰናክሬም ትወድቃለህና፡፡ 2ነገ 19÷35 ☞ ክፉ ባልንጀራን አትያዝ፦ እንደ ሶምሶን በጠላት እጅትወድቃለህና ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15 ☞ አትዘሙት፦ እንደ ሰሎሞን አምላክህን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግሃልና፡፡ 1ነገ 11÷1-8 ☞ ሥልጣንን አትውደድ፦ እንደ አቤሴሎም በአባትህ ላይ ትነሣለህና፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17 ☞ ገንዘብን አትውደድ፦ እንደ ይሁዳ ጌታህን ያስክድሃልና፡፡ ማቴ 26÷14÷16 ወስብሐት ለእግዚአብሔር @tewhdo_mezmure
Показать все...
2👍 1
#የወደደኝ_ጌታ የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው ብዘምርለትም ያንስበታል ይኽው ከውድቀቴ አንስተህ ድካሜን ያገዝኸኝ ሰባራውን ድልድይ ገጥመህ ያሻገርከኝ በኢያሪኮ መንገድ ስለምን ቁጭ ብዬ ብርሃን እጅግ ናፍቆኝ ከሰው ተገልዬ የብርሃን ጌታ ወደ እኔ መጣና ዓይኔን አበራልኝ በእጁ ዳሰሰና #አዝ ለብዙ ዘመናት አልጋ ላይ ተኝቼ የሚረዳኝ አጣሁ ጠሉኝ ዘመዶቼ የእኔ ጌታ አምላኬ ወደእኔ መጣና አልጋህን ተሸከም አለኝ ፈወሰና #አዝ አሥራ ሁለት ዓመት ደም እየፈሰሰኝ ምራቅ እየተፉ ሁሉም ሲያንቋሽሹኝ የጌታዬ ልብሱን ጫፉን ብዳስሰው ኃይል ከእርሱ ወጣ ደሜን ቀጥ አረገው #አዝ ሰካራም ዘማዊ ወንበዴ ነበርኩኝ ያመፀኞች መሪ ደምን ያፈሰስኩኝ ዛሬ ግን ታሪኬን ጌታ ቀይሮታል ለኃያሉ ጌታ ምስጋና ይገባል @tewhdo_mezmure
Показать все...
ዘማሪ_ዳግማዊ_ደርቤ_የወደደኝ_ጌታ_16k.m4a7.99 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
Показать все...
ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
አዳዲስ ዝማሬዎች
የንስሐ መዝሙሮች
የቸብቸቦ መዝሙሮች
ሁሉንም በአንድ ላይ
🤑 1 TON = 8 የአሜሪካ ዶላር  ደርሷል ! ልክ እንደ Preton ነው 🔥 ፍጠኑ ይሄን ሊንክ እየነካችሁ በነፃ TON ሰብስቡ። 👇👇👇 ⚡️ TONCOIN 🪙 https://t.me/AblyBot?start=5504050845 https://t.me/AblyBot?start=5504050845
Показать все...
ABLY

A platform designed to create solutions in the field of blockchain gaming. Community - @AblyCommunity

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.