ዳዕዋ ሰለፍያ በሀበሻ በጅጅጋ ከተማ አልሙሽሪክ ሙሽሪክ ሀቅን ተከተል
377
Подписчики
-124 часа
+27 дней
+3530 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
💐💐💐💐💐💐💐💐
🌹በመካከላችን መተዛዘን
🌹በሚል ርዕስ የቀረበ
🌹መሳጭ ሙሐደራ
🌹በኡስታዝ
🌹አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በመካከላችን መተዛዘን.mp35.57 MB
ወالرد القمطريري على كلام الشيخ عدنان المصقري...
--------
وإِذا أرادَ اللّهُ نشرَ فضيلةٍ *
طويتْ أتاحَ لها لسانَ حسودِ,
🔺========🔺========🔺
--
⭕️➤ አቡ _ዓብዱል-ፈታህ
ለስለስ ባለመልኩ ለዓድናን አል_መስቀሪ ውሸት መልስ ሰጥቷል ። አስዋሽቱም እንበል አጭሩን ሸይኹ ዋሽቷል ...ይሔንን የሚሰራው ፀባዩ ሚጥሚጣው ምቀኛው አቡ ቀታዳ የሚባለው እንደሆነ አንጠራጠርም ...❗️
🔺➤ ማረጋገጥ የሚባል የለም ።
🔺 زادهم قبحا على قبح
----
لا يسمح حذف الرابط
👇👇👇👇
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
ሙሐመድ ሱሩር (አቡ-ዓብዱልፈታህ)
قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح تهتم بنشر المحاضرات والفوائد السلفية # በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ ዱሩሶች ፣ ሙሀደራዎች፣ አጫጭር ፁሁፎችና ሌሎችንም ፈዋኢዶች ያገኛሉ።
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessiehttps://t.me/Mohammed_Surur
هل من يكفر عباد القبور يكون تكفريا ؟
هل من يعبد القبور ويستغيث بغير الله يكون مسلما؟؟؟
⭕⭕⭕⭕⭕
الشيخ #محمد_العنسي حفظه اللـه
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 :
ስሙ ሸህየውን ኡባደል ቁብርን አለማክፈር
ኢርጃእ ጋር ግኑኝነት የለም የሚሉሰወች እንደትነው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/alhakuakwamnregul
https://t.me/alhakuakwamnregul
4.54 KB
👌ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ❗️
▲☞ለእወቀት ባልተቤቶች ልክ ገደብ ይኑረን!
ከመውደዳችን እና ከማክበራችን ጋር ድንበር አንለፍባቸው
☆☞ኡለማዎች የነብያት ወራሾች ናቸው በሂወት ላሉት አላህ ይጠብቃቸው የሞቱትን አላህ ይዘንላቸው🤲
🎙 ኡስታዝ አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው ።
🔗https://t.me/Abulharis1/3578
6d225b94-7748-4171-90b9-95b65cb1de39.mp31.16 MB
🎙ከውዱ ሸይኻች አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው
🛑👉 ምክሮች🎧
🛑👉👇👇
🔗https://t.me/abu_ebrahim8
የነቢዩን አላማ እንያዝ.mp35.93 KB
የኡዱሕያ መስፈርቶች!!
1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት።
እነርሱም
✅ ግመል
✅ ከብት
✅ በግ
እና
✅ ፍየል
2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።
🍖 ግመል ከሆነ 👉👉 5 ዓመት
🍖 ከብት ከሆነ 👉👉 2 ዓመት
🍖 ፍየል ከሆነ 👉👉 1 ዓመት
🍖 በግ ከሆነ 👉👉 6 ወር የሞላው
3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።
🛑 ግልፅ ከሆነ መታወር
🛑 ግልፅ ከሆነ በሽታ
🛑 ግልፅ ከሆነ አንካሳነት
🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት
አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት።
🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……
በግ ወይም ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ
በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👌 ☞እነዚህ ወድ የሆኑ አሰር ቀናቶች እንጠቀምባቸው አደራ!
📋 በአስሩ የዙልሒጃ ቀናት ቁርኣንን ለማኽተም የሚረዳ ፕሮግራም 👇
📆 ዙልሒጃ 01 : ከፋቲህ - አል ዒምራን
📆 ዙልሒጃ 02 : ከኒሳእ - ማኢዳህ
📆 ዙልሒጃ 03 : ከአንዓም - ተውባህ
📆 ዙልሒጃ 04 : ከዩኑስ - ኢስራእ
📆 ዙልሒጃ 05 : ከከህፍ - ኑር
📆 ዙልሒጃ 06 : ከፉርቃን - ፋጢር
📆 ዙልሒጃ 07 : ከያሲን - ሐዲድ
📆 ዙልሒጃ 08 : ከሙጃደላህ - ናስ
📆 ዙልሒጃ 09 : ፆም ፣ ተክቢራ፣ዱዓ ...
📆 ዙልሒጃ 10 : የዒድ ቀን
Фото недоступноПоказать в Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/selefiyah_jijiga1
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/selefiyah_jijiga1