cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ማኅበረ ቅዱስ ፋኑኤል

Рекламные посты
204
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-230 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
https://youtu.be/AtY259GKEG8?si=84DVJ8sR0TzfpdPL
20Loading...
02
Media files
130Loading...
03
Media files
10Loading...
04
Media files
100Loading...
05
Media files
100Loading...
06
Media files
10Loading...
07
Media files
30Loading...
08
Media files
110Loading...
09
Media files
120Loading...
10
Our father, who is in heaven. (በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ!) የሶሪያው ዕንቁ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ(st. Jacob of serugh) እንዲህ ውብ አድርጎ ተርጎሞታል፦ "አንተ ጠንካራ አባት ያለው፥ በጠብ(ድብድብ) ጊዜ አባቱን የሚጠራ ደካማ ልጅን ትመስላለህ። ጠላቱ አባቱን እንደጠራ በሰማ ጊዜ፥ እርሱ ከጠንካራው አባቱ ይልቅ ደካማ ስለሆነ ትቶ ለመሄድ ይጣደፋል። እንደዚህም አንተም "አባታችን ሆይ" ብለህ እንድትጠራ ታዘሃል። በዚያን ጊዜ ክፉ ጠላት(ሰይጣን፥ ዲያብሎስ) አባትህ ማን እንደሆነ እንደሰማ ከአንተ ፈጥኖ ይሸሻል።" የሶሪያዊው ቅዱስና መተርጉም በረከቱ ይደርብን። ግንቦት 20/ 2016 ዓ.ም ዲ.ን አምደመስቀል ሙሉጌታ @OrthodoxConcepts @OrthodoxConcepts @OrthodoxConcepts
100Loading...
11
On Marriage and Family Life St john chrysostom
40Loading...
12
"የቃልኪዳን ሀገር" #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
40Loading...
13
The Theology of Illness
40Loading...
14
https://youtu.be/rCv5y4PTbRM?si=GzdW4lf680jInTRR
50Loading...
15
ቃና ዘገሊላ #ዲያቆን_ሄኖክ_ሀይሌ
50Loading...
16
ቅድስት ሚስት #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
50Loading...
17
Media files
40Loading...
18
"በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ…" (ኤፌ. 3፥16) *** ወልደ እግዚአብሔር ሰው ሆኖ እስከ መስቀል በደረሰ የማዳን ግብሩ የገለጠው የሥላሴ ሰማያዊ ፍቅር በልቡናችን እስካልታተመ እና በፈቃዳችን ራሳችን ለወደደን ለእርሱ ትእዛዛት ተገዥዎች አድርገን እስካላቀረብን ድረስ ጌታችን ደጋግሞ የሚያወድሰው፣ ሐዋርያው ጳውሎስ ከአንደበቱ የማይለየው 'እምነት' ርቱዕ በሆነ መልኩ አለን ማለት አንችልም። እምነት ከተስፋ እና ፍቅር ያልተለየ ሕያው እና የሚለውጥ ነገር እንጂ ተራ እውቀት አይደለም። ስለ ክርስትና ብዙ እውቀት ስላለን እምነት አለን ማለት አይደለም። (እንዲያውም እውቀት ከጸጋ እግዚአብሔር የተራቆተ ከሆነ ትዕቢትን በማምጣት የእምነትን ብርሃን ሊያጨልም ይችላል!) እምነት ማለት ማንነትን የሚለውጥ ኃይል ነው። እምነት ጸሎተ-ሃይማኖትን መድገም ብቻ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ፍቅር ውስጥ መኖር እና ለጌትነቱ ራስን ማስገዛትም ነው እንጂ። ዲያቆኑ በቅዳሴ ሰዓት ጸሎተ ሃይማኖትን እንድንደግም ሲያዘን "በጥበበ እግዚአብሔር" ይሁን የሚለን ለዚህ ነው። እምነት በፍቅር ለፈጠረን፣ ላዳነን እና ልጆቹ ላደረገን አምላክ በፍቅር መታመንም ነው! ዛሬ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን መታሰቢያ አያደረግን ነው። እርሱ ከቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ሊቃውንት አንዱ ነው። በዘመናት ሁሉ እንዲህ እንደ ጸሐይ እንዲያበራ ያደረገው ግን በዋናነት ሊቅነቱ ሳይሆን ቅድስናው ነው፤ ሊቅነቱ የቅድስና እንጂ የመራቀቅ ውጤት አይደለምና። Bereket Azmeraw
60Loading...
19
https://youtu.be/hO6gduaui5E
80Loading...
20
Media files
10Loading...
21
https://youtu.be/sNOxnkL4M6g?si=fW89K-jWNRwfMZ-7
100Loading...
22
https://youtu.be/wHy-S1eBJp0?si=4OcXlUClIOx1tBD2
120Loading...
23
https://youtu.be/VGyLdDY9OcI?si=tbRAjurGi3tz7lvq
100Loading...
24
https://youtu.be/xnUbxWQfCdQ?si=m7gq4UnDusE40EA1
90Loading...
25
https://youtu.be/DGAkYde56Fw?si=suDDk6N5qcMptGzO
80Loading...
26
https://youtu.be/EWS6cBs8kYI?si=gUy9y_X3Ae5bJF1b
80Loading...
27
https://youtu.be/BiBJVuWF7kQ?si=kY-mT7N80dya1i8v
70Loading...
28
https://youtu.be/pO1C-qru1AU?si=yaKgd1Muat3keSdH
100Loading...
29
Media files
90Loading...
30
አሥርቱ ትዕዛዛት በምን ላይ ተሰጡ ? አሥርቱ ትዕዛዛት በሙሴ በተሰጡ ጊዜ በሁለት የድንጋይ ጽላቶች ላይ ተጽፈው ነበር። /ዘጸ 31÷18 ፣ 34÷1-28/ #ታቦት እና #ጽላት - አስቀድሞ በኦሪት ዘመን #ታቦት ማለት ማደሪያ መገለጫ ማለት ሲሆን ማደሪያነቱም ስለ ሁለት ነገር ነው። 1, ለእግዚአብሔር ክብር 2, ለጽላቱ - የጽላት ማደሪያ እንዲሆን ታቦት ከግራር እንጨት እንዲሠሩ ታዘዋል /ዘጸ 25÷10-22/ #ጽላት ማለት ደግሞ በቁሙ ሲፈታ ሰሌዳ ማለት ነው። ሰሌዳነቱም ለእግዚአብሔር ትዕዛዛት ነው። የሚሰራውም ከድንጋይ ነው /ዘጸ 10÷1/ ◦ በቤተክርስቲያናችን ዛሬም ታቦትና ጽላት እንደ ብሉይ ኪዳን በመለያየት ሳይሆን በአንድነት ለመስዋዕትነት እንዲመች ተደርጎ ይቀረጻል። ይህን ስላደረገች አንዳንድ ያልተረዲ ሰዎች ቤተክርስቲያን ጣኦት ታመልካለች ለድንጋይ ታሰግዳለች ይላሉ። ነገር ግን ይህን ማለታቸው አግዚአብሔርን መቃወማቸው መሆኑን ሊያውቁ ይገባቸዋል። ምክንያቱም የጽላቱም ሆነ የታቦቱ ሰጪ ወይም መስራች እግዚአብሔር ነው። በሐዲስ ኪዳንም ቤተክርስቲያናችን እንደ ኦሪት የእንስሳት ደም ሳይሆን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋና ክቡር ደም እየፈተተት (እየሰዋችበት) ለምዕመናን የእግዚአብሔር ልጅነትን የዘለዓለም ሕይወትን ታድልበታለች። /ዮሐ 6÷53/ #ለሌሎች_ሼር_ማድረግ_አትዘንጉ!
80Loading...
31
የአሥርቱ ትዕዛዛት አከፋፈል   የክርስቲያን ሕግ የፍቅር ሕግ ነው። ቅዱስ ጴጥሮስ ሌላውን የሚወድ ሕግን ፈጽሞታል ካለ በኋላ ከአሥርቱ ትዕዛዛት የተወሰኑትን በመጥቀስ ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍጻሜ መሆኑን በግልጽ ይናገራል። /ሮሜ 13÷8-10/   እንዲሁም ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረን ፍቅር በሁለት ይከፈላል። /ማቴ 22÷34-41/ 1, ፍቅረ እግዚአብሔር (እግዚአብሔርን መውደድ) 2, ፍቅረ ቢጽ (ወንድምን መውደድ) - በተጨማሪም ጌታችን ሕግም ነቢያትም በነዚህ በሁለቱ ትዕዛዛት ተጠቃለዋል ብሎ ስለተናገረ በዚህ መነሻነት አሥርቱን ትዕዛዛት በሁለት እንከፍላቸዋለን። 1, #ፍቅረ_እግዚአብሔር ፦ ከ1ኛው ትዕዛዝ አስከ 3ተኛው ትዕዛዝ ድረስ ያሉት። - ከኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁንልህ - የእግዚአብሔር አምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ - የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ 2, #ፍቅረ_ቢጽ ፦ ከ4ተኛው ትዕዛዝ እሰከ 10ኛው ትዕዛዝ ያሉት። - አባትና እናትህን አክብር  - አትግደል - አታመንዝር - አትስረቅ - በሐሰት አትመስክር - የባልንጀራህን ቤት አትመኝ - ባልንጀራህን እንደራስህ አድርገህ ውደድ #ለሌሎች_ሼር_ማድረግ_አትዘንጉ! JOIN @Applied_CHRISTIANITY
50Loading...
32
🕯ዜና እረፍት በአቡነ ዮሴፍ🕯 🌿የሁለት ሴት መነኮሳት እረፍት በታላቁ ገዳም አቡነ ዮሴፍ🌿 🌷ከየት እንደመጡ፣ ምንነታቸው፣ ትውልዳቸው፣ ቤተሰባቸው የሚገልጽ መረጃ የለም።ብቻ ከበርካታ ገዳማት እንደቆዩና በእግራቸው ድካም በረከት እንደሰበሰቡ በያዙት ማስታወሻ ላይ የከተቡት ቀለም ይመሠክራል። 🌹ሁለቱም እናት አንዷ 21 ዓመት አንዷ የ25 ዓመት  የእድሜ ክልል ላይ እንደሚገኙና ስመ-መጠራያቸው ወለተ ትንሳኤና ወለተ አረጋዊ እንደሆነ መታወቂያቸው ይመሰክራል። 🌹ሚያዚያ 30 2012 ዓም የቅዱስ አቡነ ዮሴፍ ፍልፍል የዋሻ ቤተክርስቲያንን ተሳልመዋል። በዚሁ ቀን ከሰዓት ቡሃላ ሱባዔ እንደሚይዙና ወደ ሌላ ቦታ እንደማይሄዱ ፣ የጉዞ መጨረሻቸው እንደሆነ ከዋልዲቢት ገዳም ወደ ቅዱስ አቡነዮሴፍ ይዟቸው ለመጣው ዲያቆን " ከዚህ ቦታ ለቀን ወደ ሌላ ቦታ አንሄድም። ነገር ግን ደግመህ ወደ ዚህ ቦታ ስትመጣ አታገኘነም።" ብለውታል። ከዚህ ዓለም ሊያልፋ? ወይስ ከዛው ሊኖሩ? 🌷ግንቦት 1 2012 ዓም በታላቁ የአቡነዮሴፍ ተራራ ወገብ ላይ ካሉት ቀደምት የመነኩሳት ዋሻ ውስጥ ሱባዔ ገቡ። አንድ ሱባዔ አለፈ። አልወጡም ከበዓቱ። ሁለተኛው ሱባዔ ሞላ። አልወጡም ከባዕቱ ሦስተኛ ሱባዔ ሞላ። 20 ቀናት ሆነ። 🌷አንድ ሰው በጥዋት ፎቶ ግራፍ ሊያነሳ ወደ ተራራው ልቡን አነሳስቶት ሄደ። በድንገት የማይንቀሳቀሱ መነኩሳት ሲመለከት ቀርቦ ሲመለከታቸው ትንፋሽ የለም፣ ሲነካቸው ሰውነታቸው ቀዝቃዛ ነው፣ የደም ዝውውራቸው አቁሟል። የአካላቸው ጅማት በታምር አልደረቀም ፤ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው። ለመገነዝ ምቹ ሆነ። 🌹 ከዚህ ቀደም ያልታወቀ፣ ያልተለመደ አዲስ ነገር ዋሻቸውን ከሽቶ የበለጠ ልዩ መዓዛ አወደው። ሰውነታቸውም ልዩ መዐዛ ይሸታል። (ጻዲቅ ሲሞት መላእክተ ብርሃን ከገነት ልዩ መዐዛ ያላትን አበባ ቆርጠው አምጥተው ሞቱ ለደረሰው ለጻዲቁ ሰው ያሸቱታል። በዚህ መሳጭ ፣ ጥዑም መዐዛ ነፍስ ከስጋ ትለያለች። መንገደ ሰማይ እና ራእየ ማርያም ያንብቡ።) 🌹ዓይን ሳይፈዝ በወጣትነት። በጸሎት ላይ እንዳሉ ፤ በጉልበታቸው እንደተበረከኩ ፣ ሁለት እጆቻቸውን ወደ ላይ እንደ ዘረጉ፣ ዓይኖቻቸው ወደ ሰማይ እንዳ ቀና የዚህን ዓለም አድካሚውን ኑሮ ተሰናብተው ወደ ላይኛው ዓለም ግንቦት 19 ቀን በቅዱስ አቡነ ዮሴፍ እረፍተ በዓል ቀን 2012 በቅዱስ ገብርኤል እለት ተሰናበቱ ። 🌷ሻንጣቸው ተፈተሸ። የተለያየ የስንቅ ዓይነት የለም። ልብስም የለም። ብርም የለም።ትንሽ የማያሰነብት ሽንብራ አለ። ነገር ግን መንፈሳቸውን ለመመገብ አብዝተው በርካታ የጸሎት መጸሐፍት፣ በርካታ ገድላት....ይዘዋል። በአንዲት ብጫቂ ወረቀት፤ " ዳዊቱን ከዚህ ቦታ ላመጣን ዲያቆን... ይሰጠው ተብሎ አድራሻ ተጽፏል" 🕯በቅዱሱ ስፍራ በቅዱስ አቡነዮሴፍ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በታላቅ ክብርና በሊቃውንት ታጅበው ለአምላክ ብለው መከራ የተቀበሉለት ቅዱስ በድነ ስጋቸው በክብር አረፈ። // የአሁኑ ኢትዮጵያውያን መልካሙን ታሪክ የመጻፍ ልምዳችንን ውሀ በልቶታል // Credit :©ኢያሱ ዘአቡነ ዮሴፍ
60Loading...
33
በፎቶው ላይ የምታዩት አፄ ቅዱስ ካሌብ የመነነበት : አክሱም አካባቢ የሚገኝ የአባ ጰንጠሌዎን ገዳም ነው) የቅዱሱ ንጉሥ በረከቱ ይደርብን:: https://t.me/zikirekdusnt
80Loading...
34
https://youtu.be/jjvqEksVd58?si=4vBGnRW2lK4CMFHU
90Loading...
35
https://youtu.be/kAc1WNXqRSU?si=ya74hHv4ngXUPkSG
100Loading...
36
"#እባክህን_ከእሳቱ_ላይ_አትውረድ"    አንድ ወንድም አባ ጴሜንን "ምከረኝ" ብሎ ጠየቀው። አባ ጴሜንም "ድስት በእሳት ላይ እያለ ምንም አይነት ተባይ ሊቀርበውና ሊያበላሸው አይችልም። ከእሳት ወጥቶ ሲቀዘቅዝ ግን ነፍሳት ሁሉ ለመግባትና ለማበላሸት ይቻላቸዋል። ክርስቲያንም ከመንፈሳዊ ተግባር ካልራቀ ጠላት የድቀት ምክንያት አያገኝበትም" አለው። ወዳጄ ሆይ ሕይወት ቀዝቅዛብሃለችን? ከእሳቱ ወደ መሬት ወርደህ በርደሃልን? የሕያውነትህ ሙቀት እሳት በማጣት ተንዘፍዝፏልን? ድስት የተባለ ሰውነትህ ክረምት የሚያህል ጉድን ተሸክሟልን? ዙሪያ ገባህ ፀሐይ እንደማትወጣበት ምእራብ ጨለማን የሚጠራ ሆኗልን? ማንነትህ እሳት እንዳጣ ምግብ ጥቃቅን ነፍሳት በተባሉ ኃጢአቶች (ቁጣ፣ ቸልተኛነት፣ ስስት፣ አልታዘዝ ባይነት፣ ጭንቀት፣ ሁሉን የመናቅ ስሜት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ...) ተወርሮ፣ መዓዛ ቅድስና ተለይቶት እጅ እጅ ብሏልን? ሞቅ የሚያደርገው አጥቶ በዓለማዊነት ሻግቷልን? የተባዮች መጫወቻ፣ የተውሳኮች መቀለጃ ሆኗልን? እንግዲያውስ በቶሎ ወደ እሳቱ ውጣ፡፡ ወዳጄ ሆይ ሃይማኖት በተባለችና ከሰማይ በወረደች ልዩ እሳት (ሉቃ.12፥49) ላይ ተቀምጠህ የድስትነትህን ሙቀት መልስ፡፡ እምነት፣ ተስፋና ፍቅር (1ቆሮ.13፥13) በተባሉ ሦስት ጉልቻዎች ላይ በምቾት ተጥደህ የሕይወትህን የኃጢአት ብርድ አስወግድ፡፡ ንስሐ በተባለች ነበልባል ውበትነት የክረምትህን ጽልመት በምስራቃዊ በጋነት ድል ንሳ፡፡ በሥጋ ወደሙ ፍምነት ድስት የተባለ ሰውነትህን በከዊነ እሳትነት ቀድስ፡፡ እባክህን በቶሎ ወደ እሳቱ ውጣ፡፡ ሃይማኖት የተባለ እሳትን ተባይ አይቀርበውም፡፡ እምነት ተስፋና ፍቅር የተሰኙ ጉልቻዎችን ተውሳኮች ሽቅብ አይወጡአቸውም፡፡ የነበልባለ ንስሐን ብርሃንና ሙቀት ነፍሳተ ጽልመት መቋቋም አይችሉም፡፡ ስለዚህ በእሳቱ ላይ እስካለህ ድረስ (በመንፈሳዊ ተግባራት እስከጠነከርክ ድረስ) አንተ ሁሌም ከተባይና ከነፍሳት ብልሽት (ከአጋንንት) የራቅክ ነህ፡፡ ወዳጄ እባክህን ከእሳቱ ላይ አትውረድ፡፡ እሳቱ በደንብ ይነድ ዘንድ ጾም፣ ጸሎት፣ ስግደት የተባሉ እንጨቶችንና ምጽዋት የተባለ ጋዝን መጨመርህን እንዳትዘነጋ፡፡ እንዲህ ከሆነ ዘንዳ ድስትነት ሁሌም የሞቀ ይሆናል፡፡ እጅ እጅ ከማለት፣ ከመሻገትና የተባይ መጫወቻ ከመሆን ትድናለህ፡፡ ወዳጄ ሆይ እባክህን ከእሳቱ ላይ አይትውረድ፡፡ በኃጢአት "እጅ እጅ '' ከማለትና በበደል ከመሻገት እግዚአብሔር ይሠውረን! አሜን! (ሕሊና በለጠ ዘኆኅተብርሃን) @menefesawinet
140Loading...
37
Media files
30Loading...
38
https://youtu.be/i75LtvjIN-0?si=5vTcr_GMgq20Os5N
130Loading...
39
https://youtu.be/RMv2OfqOrOM?si=Lh7CqR4z-uvSo73t
130Loading...
40
https://www.youtube.com/live/7ZbIUHN3paU?si=vuuxQVe38NnZc18y
130Loading...
Показать все...
👉🔴👉#21/9/16_#ሰበር_እጅግ_ሰበር_በማለዳ_ሲኖዶሱን_ያሰስፈራሩ_ጳጳሳት_መረጃ_ሾልኮ_ወጣ_ሼር

#mahberekidusan #eotctv #ተዋህዶ #tube #tmc #ዘመድኩን #eotc #eotc

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Our father, who is in heaven. (በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ!) የሶሪያው ዕንቁ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ(st. Jacob of serugh) እንዲህ ውብ አድርጎ ተርጎሞታል፦ "አንተ ጠንካራ አባት ያለው፥ በጠብ(ድብድብ) ጊዜ አባቱን የሚጠራ ደካማ ልጅን ትመስላለህ። ጠላቱ አባቱን እንደጠራ በሰማ ጊዜ፥ እርሱ ከጠንካራው አባቱ ይልቅ ደካማ ስለሆነ ትቶ ለመሄድ ይጣደፋል። እንደዚህም አንተም "አባታችን ሆይ" ብለህ እንድትጠራ ታዘሃል። በዚያን ጊዜ ክፉ ጠላት(ሰይጣን፥ ዲያብሎስ) አባትህ ማን እንደሆነ እንደሰማ ከአንተ ፈጥኖ ይሸሻል።" የሶሪያዊው ቅዱስና መተርጉም በረከቱ ይደርብን። ግንቦት 20/ 2016 ዓ.ም ዲ.ን አምደመስቀል ሙሉጌታ @OrthodoxConcepts @OrthodoxConcepts @OrthodoxConcepts
Показать все...