cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Remote IT ሪሞት አይቲ

✔️በቻናላችን✔️ ✅ 📲 የAndroid መተግበሪያ ✅ 💻 የPC SoftWare ✅ 📌 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ 👉ለአስተያየትና ሌሎች ፕሮግራሞችን ለማግኘት ይቀላቀላሉ @remoteict You tube link 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCcyO8Yt4swWlW5pzIu8YAPw

Больше
Рекламные посты
1 664
Подписчики
+2224 часа
+837 дней
+25230 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
አሁን online ላላችሁ ብቻ🫵🫵 ☄አሁኑኑ ወደዚ ቻናል ጆይን ብለው ጥያቄን በመመለስ 10,000 ETB ይሸለሙ ፍጠኑ እስከ 12 ደቂቃ  ድረስ ብቻ ይቆያል🏃‍♂🏃‍♂ ሊንኩ👇
180Loading...
02
#Notcoin በቀደደው . . . ❤   ~~~~ #Notcoin ፈር ቀዳጅ ብቻ ሆኖ የሚቀር ይመስላል። #የNotcoin ገንዘብ መሆን ተከትሎ በርካታ ተመሳሳይ የCoin ጨዋታዎች እንደአሸን ፈልተዋል። አንዳአንዶቹም የNotcoinን #ሪከርድ በመሰባበር ታሪኩን እየወሰዱበት ነው። ለምሳሌ #የNotcoin_Communityን ቴሌግራም ቻነል #Subscribe ያደረገው ህዝብ ብዛት 6.4 ሚልዮን የነበረ ሲሆን አሁን Tapswap እና hamster_kombat ከ9.2 ሚሊዮን በማለፍ አንገት ለአንገት ተናንቀዋል። በእርግጠኝነት አሁን ያለውን ቀዳሚ የቴሌግራም Subscriber ብዛት (Telegram Tips 10.3m) ሪከርድ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይሰብሩታል። ጥያቄው ግን ማን ቀዳሚ ይሆናል ነው። በሌሎች አገራት የተጠያቂነት ጉዳይ በጣም ጥብቅ በመሆኑ ብዙዎቹ ዝርዝር መረጃ እየሰጡ አይደሉም። #Notcoin #Probably_nothing ሲል የነበረው ከተጠያቂነት ሽሽት አንጻር ነው። ምክንያቱም ብዙ Community ባያገኙ ሊተዉት ይችሉ ነበር። በፍጹም ያልጠበቁት ተሳትፎ ነው ያገኙት። Tapswap እና hamster_kombatም አጀማመራቸው #ከNotcoin ተመሳሳይ የነበረ ሲሆን በተግባር ወደገንዘብ መቀየሩ ቀጥሎ ለመጡት ከሰማይ የወረደ #መና ሆኖላቸዋል። ስለዚህ የጎረፈላቸውን ህዝብ ወደቢሊየን ዶላሮች እንደሚቀይሩት አያጠራጥርም። እነዚህ ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም #Varified የሆኑም ያልሆኑም በርካታ ህዝብ ከተቀላቀላቸው ገንዘብ የማይሆኑበት ምክንያት አይኖርም። ከፍተኛ ጥቅሙ ለራሳቸው ስለሆነ ማለት ነው። ይሁንና አስቀድሞ (ሲጀምሩ) ራሳቸውም እርግጠኛ አይሆኑበትም። በመሆኑም ጊዜ ካላችሁ ብዙ ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ይነስም ይብዛም አታጡም። እኔ ከጊዜ አንጻር #Tapswap እና ብዙ ጊዜ የማይጠይቀው #Blum ብቻ ነው #የተቀላቀልኩት። ይሁንና ጊዜ ያላችሁ በርከት ያለ ሚሊየን ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ። በተለይም ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ የነበረው hamster_kombat የጀመራችሁ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት:: ያልጀመርን ደግሞ ከምንቆጭ ትንሽም ቢሆን ብንሰበስብ የሚሻል ይሆናል:: እኔ አሁን ጀምሬያለሁ:: ያልጀመራችሁና ጊዜ ያላችሁም ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ /link ጀምሩ:: 👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
1251Loading...
03

10Loading...
04
Put your #notcoin alon . የነገ ህልምዎትን ለማሳካት ኖቴኮይዎት ዛሬ ባለ መሸጥ ነው ። you can imagine the values of one Bitcoin today. ትናንት የአንድ ቢት ኮይን ዋጋ 0.5 ዶላር ነበር ። ዛሬ ደግሞ የአንድ ቢት ኮይን ዋጋ 72 ሺ ዶላር እና ከዛ በላይ ነው ። https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
1501Loading...
05
✅አስደሳች ዜና በትርፍ ሰዓቶ ብር መስራት ምትፈልጉ ⚡️ቤት ውስጥ ሆነን የተለያዩ ስራዎችን ሰርተን ገንዘብ የምንሰራባቸው ዌብሳይቶች በዚህ ቴሌ ግራም ቻናል ተለቋል። እንግዲህ ከእርሶ የሚጠበቀው join ብለው ብርዎን መስራት ብቻ🤑 💸💸
300Loading...
06
መቼ ነው የተወለዱት ❓የተወለዱበትን ቀን በመንካት የሚመጣውን ነገር ይመልከቱ😍 add your channel 🎯
160Loading...
07
ለማታቁ Tapswap ላይ Task ከጨረሳቹ Vpn አብርታቹ በ Uk , USA , Germany አድርጋቹ እየቀያየራቹ አዳዲስ ታስኮችን መስራት ትችላላችሁ. ያልጀመረቹ አሁኑኑ ጀምሩ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
2032Loading...
08
አሁን online ላላችሁ ብቻ🫵🫵 ☄አሁኑኑ ወደዚ ቻናል ጆይን ብለው ጥያቄን በመመለስ 10,000 ETB ይሸለሙ ፍጠኑ እስከ 12 ደቂቃ  ድረስ ብቻ ይቆያል🏃‍♂🏃‍♂ ሊንኩ👇
320Loading...
09
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
10Loading...
10
ቀጣይ በማን ይሰራ? ቶሎ join በሉና የፍቅረኛችሁን የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡ🥰😍
10Loading...
11
አስገራሚ ነገሮች እተከናወኑ ነው #tapswap ። -> ከዓለም ሁለተኛው ብዙ ተከታይ ያለው መሆን ችለዋል ። -> active players ከ 20 ሚልዮን አልፈዋል ። -> ሜይ 30  ደግሞ ሳርፕራይዝ አላቹ እያለን ነው ። so አትስነፉ ታፕ አድርጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
2313Loading...
12
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
220Loading...
13
ሰሞኑን በጣም የበዙት Meme coin እና TON ላይ Based ያደረጉ ብር የሚያስገኙ ፕሮጀክቶች በአብዛኛው Almost 96% የሚሆኑት በRussia መንግስት እና Telegram የሚደገፉ ናቸው። አድም የቴሌግራምን ተጠቃሚ በ2025 1.6B ለማድረስ እቅድ ስለያዙ ሌላው ደግሞ ብዙዎቹ Scoial Media ፕላትፎርሞች ከTiktok እና ከመሳሰሉት ውጪ America Monopoly system ተፅእኖ ስላለበት የራሳቸውን ተፅእኖ ለመፍጠር ሲሆን ሌላኛው ደግሞ TON የተባለውን Crypto ወደ ብዙ ሰው ህይወት ለማስገባት ጭምር ነው። ይሄንን አጋጣሚ በደንብ ልንጠቀምበት ይገባል። በጣም በበዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ቆጥራችሁ የማትጨርሷቸው ቻናሎች ተከፍተዋል በየቀኑ አዳዲስ Coin እየመጣ ነው። ውሸት ነው የሚለው ነገራችንን Notcoin ታሪክ ቀያሪ ነገር ሰርቶ አሳይቶናል፤ አሁንም ሌሎች ፕሮጀክቶች ሲኖሩ እናሳውቃቹሃለን። https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
6873Loading...
14

15
poe.com ብሎ search አድርጎ የምያውቅ ሰው አለ ? tell me how beautiful it is ! . every thing is simple in poe.com ። ይህ  ዌብ ሳይት ሁሉም ነገር ቀላል ያደርግላቹዋል ። በውስጡ full  chatGPT 4o ከ 20 በላይ የአርትፌሻል እንተለጀንስ ጥቅልል አድርጎ የያዘ ዌብ ሳይት ነው ተጠቀሙበት @t.me/remoteict
2221Loading...
16
#USD_ብር (P2P) ዋጋ ቀነሰ . . . እኛም አገር ከነገ ህይወታቸው ይልቅ የዛሬ ሆዳቸው በበለጠባቸው #ባለnotcoins ምክንያት በዲጂታል መንገድ (P2P ግብይት) የአንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ ከነበረበት $120 ብር አማካይ ዋጋ ወደ $100 ብር (አማካይ ዋጋ) ወርዷል:: https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
1981Loading...
17
ኮምፒውተራችንን በምንከፍትበት ግዜ የምንሰማው ቢፕ ድምፅ ምንድን ነው? ክፍል 1 ማንኛውንም ተዘግቶ የቆየ ኮምፒውተር የፓዎር ቁልፉን ተጭነን በምንከፍትበት ግዜ የመጀመርያው ሂደት POST (Power-On-Self-Test) ይባላል። ተጠቃሚው ፒሲውን ባበራ ቁጥር ባዮሱ(BIOS) ዋና ዋና የኮምፒውተር ክፍሎች በትክክል መስራታቸውን ለማረጋገጥ መረጃ በማሰባሰብ ልዩ የምርመራ ሙከራ ያደርጋል። ይህ ሂደት Power On Self Test ይባላል። አጠቃላይ ሂደቱ በጣም አጭር ጊዜ የሚወስድና የተወሳሰበ ቢሆንም ኮምፒውተራችሁን በምታበሩበት ጊዜ ማውዝና ኪቦርዳችሁ ብልጭ ብሎ ሲጠፋ ሌሎች የኮምፒውተር ክፍሎችም አጭር ምልክት ሲያሳዩ መመልከት ይቻላል። ስለዚህ ባዮስ በዚህ ሙከራ ሂደት ላይ አንዳች የሃርድዌር ችግርን ካገኘ POSTCODE ተብሎ በሚጠራው ሞኒተሩ ላይ የስህተት መልእክት ያሳያል። ነገር ግን ማንኛውም የምስል ወይም የፅሁፍ ምልክት ከመላኩ በፊት ችግሩ ከተከሰተ ምስላዊ በሆነ ምልክት ሊያሳየን አይችልም ወይም እስክሪናችን ላይ ምንም አይነት display አይመጣም።  ስለዚህ ስለችግሩ ኮምፒውተራችን ሊነግረን የሚችልበት ብቸኛው አማራጭ ድምፅ መጠቀም ይሆናል። የኮምፒውተራችን ባዮስ ያገኘውን ችግር በድምፅ መልኩ ተጠቃሚው ሊረዳው በሚችልበት beep ወደሚል ድምፅ ይለውጠዋል። የBeep ኮዶች ከBIOS BIOS የተለያዩ ሊሆኑ ስለሚችሉ ምን ማለት እንደሆነ በትክክል ለማወቅ ትንሽ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። በአጠቃላይ ግን አንድ ፈጣን ድምጽ (one quick beep) ካሰማ ሁሉም ነገር በትክክል እየሰራ ነው ማለት ነው። ነገር ግን ከዚች ብቸኛ ትንሽ beep ከምትል ድምፅ ሌላ ተጨማሪ ድምፅ ከሰማን የቢፕ ኮድን ለማዎቅና በኮምፒውተሩ ላይ ያለውን ችግር ለመረዳት የኮምፒውተር ማዘርቦርዱን ማንዋል ማየት ሊኖርብን ይችላል። ኮምፒውተሮች የተለያየ የቢፕ ድምፅ ርዝማኔ ሲኖራቸው አንዳንዶቹ በጣም አጭር፣ አንዳንዶቹ ረጅም አንዳንዶቹ ደግሞ የተለያየ ድምጽ ሊኖራቸው ይችላል። ያ ማለት በሁለት የተለያዩ ኮምፒውተሮች ላይ ያለው ተመሳሳይ የቢፕ ድምጽ ሙሉ ለሙሉ የተለያዩ ችግሮችን ለመግለጽ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። ታዲያ እነዚህን የኮምፒዩተር ቢፕ ኮዶች ለማወቅ የተሻለው መንገድ ምንድነው? ቀደም ሲል እንደገለጽነው የቢፕ ኮድ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ቀላሉ መንገድ ባዮስ ቢፕ ኮድ ለእያንዳንዱ ቦርድ እና የኮምፒውተር አይነት የተለየ ስለሆነ የማዘርቦርድ ማንዋል መመልከት ይኖርብናል። ነገር ግን በዚህ ዘመን የሚያጋጥሙንን ችግሮች ያላቸውን ቢፕ ኮድ  ማዘርቦርድ ሰሪዎች በማዘርቦርድ ማኑዋላቸው ውስጥ አይዘረዝሩም። ለምሳሌ እንደ ASUS Z690 አይነት ኮምፒውተሮች የማዘርቦርድ ማንዋላቸውን ብንመለከት ስለ ቢፕ ኮድ የሚገልፅ ነገር አናገኝም።
2092Loading...
18
ኮምፒውተራችንን በምናበራበት ጊዜ የwelcome ፅሁፍ አሳይቶ በትክክል ከመክፈት ይልቅ beep የሚል ድምፅ አሰምቶ ጥቁር እስክሪን ይሆናል። እንደዚ በሚሆንበት ግዜ ብዙ ሰው ኮምፒውተሬ ሙሉ በሙሉ ተበላሸ ብሎ ይረበሻል። ይህ ግን በተለያዩ ምክንያቶች ሊመጣ ይችላል። በዚህ ፅሁፍ ምክንያቶችን ዘርዝረን የbeep ድምፆቹ ኮድ ምን እንደሚያመለክት እናያለን። በ2 ክፍል አቀርብላችኋለሁ።
2050Loading...
19
👨‍🏫የስንተኛ ክፍል ተማሪ ኖት❓🧑‍🏫
20Loading...
20
#የNotcoin ዋጋ ወደላይ go እያለ ነው:: ከ0.0050 . . . ተነስቶ አሁን 0.0056 ደርሷል:: አትሽጡ የምለው በምክንያት ነው🙋❤️
2471Loading...
21
14 ቀን ብቻ ነው ያላችሁ በተለይ notcoin ያመለጣችሁ ይህ የመጨረሻ እድላችሁ ነው ስልካችሁን በመጠቅጠቅ ብቻ በሺዎችን የሚቆጠሩ ብር ስሩ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
2770Loading...
22
ሰዎች አትሸወደ  አሁንም አልረፈደም ታፕ አድርጉ ። ከ#notcoin ትምህርት ወስዳቹ በ#tapswap ጠንከር ማለት ነው ።  በምስሉ ላይ እንደምታየው #tapswap  ኖትኮይንን በልጦ በአንደኝነት ተቀምጧል ። https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
7893Loading...
23
Google play store በጣም በትንሽ ኔትዎርክ አፕሊኬሽኖችን አፕዴት የምናደርግበትን አሰራር እየሞከረ ነው። የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን play store ላይ update ለማድረግ ስንሞክር ኔቶርካችን ዝቅተኛ ከሆነ በቀላሉ update ማድረግ አንችልም ወይም ይቋረጣል። ይህን ችግር ለመቅረፍ google  አዲስ "Update with limited amount of mobile Data" የሚል አማራጭ አካቷል። ይህ አሰራር አሁን ላይ ለተወሰኑ የPlay store ተጠቃሚዎች ብቻ የተለቀቀ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለሁሉም እንደሚለቀቅ ተገልጿል። ለመሞከር ✔️Play store ክፈቱና የፕሮፋይል ምልክታችሁን ንኩ። ✔️Settings ክፈቱ። ✔️Auto-update apps የሚል አማራጭ አለ እሱ ውስጥ ግቡ። መጨረሻ ላይ Update with limited amount of mobile Data የሚለውን on አድርጉት። ከላይ እንደነገርኳችሁ ይህ ለጊዜው ለሁሉም ሰው ላይሰራ ይችላል። ይህ አሰራር በተለይ ፈጣን ኔትወርክ በሌለባቸው የሃገራችን ገጠራማ አካባቢዎች ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል። t.me/remoteict
2811Loading...
24
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
130Loading...
25
🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁 ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።
10Loading...
26
✳️ሞባይል ስልክ ከተፈጠረ 51ኛ ዓመቱን ያዘ❗️ 🔺የመጀመርያዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከ1 ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። 🔺የሞባይል ስልክ በሰዉ ኪስ እና ቦርሳ ተቀምጦ ማገልገል ከጀመረ 51 ዓመት ደፈነ። እንደ ጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር በ1973 የሞቶሮላ መሐንዲስ ማርቲን ኩፐር የሞባይል ስልክን ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ያስተዋወቀ ነዉ። 🔺አሜሪካዊዉ መሐንዲስ በዚያን ጊዜ ዓለም ያስተዋወቀዉ ተንቀሳቃሽ ስልክ ባለአንቴና፤ ከአንድ ኪሎ በላይ የሚመዝን እና 25 ሴንቲሜትር ርዝመት ያለው ነበር። በዚያን ጊዜ በዚህ ግዙፍ ተንቀሳቃሽ ስልክ 25 ደቂቃ ያህል ብቻ ነበር መነጋገር የሚቻለዉ። አሜሪካዊዉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ፈጣሪ ዛሬ የ 95 ዓመት ባለፀጋ ነዉ። በዚህ 51 ዓመታት የሞባይል ስልክ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ፤ በረቀቀ እና በተሻለ ዘዴ ለሰዉ ልጅ አስፈላጊ ከሚባሉ ቁሳቁሶች መካከል ቀዳሚዉ ቦታ ይዞ እዚህ ደርሷል። 🔺በተንቀሳቃሽ ስልክ፤ ከተለያዩ ክፍለ ዓለማት ሚደርሱ ዜናዎችን ማንበብ፣ ፎቶዎችን ማንሳት፣ ኢሜሎችን መላክ እና በማህበራዊ ሚዲያ ላይ መረጃዎችን መለጠፍ ለብዙ ተጠቃሚዎች የተለመደ ነገር ሆኗል። @remoteict @remoteict @remoteict
2801Loading...
27
ጎልልልልልልልልልልል ራሽፎርድ ከመሀል ሜዳ ምርጥ ጎል አስቆጠረ 🔥🔥🔥
320Loading...
28
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ዌስትሀም ሲቲን መምራት ጀመረ
400Loading...
29
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልል አርሴናል
570Loading...
30
ምን አይነት ጨዋታ ነው ዌስትሀም ሲቲን መምራት ጀመረረረረረረረረረረ
600Loading...
31
ጎልልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል ምን አይነት ድንቅ ጎል ነው
600Loading...
32
❌Telegram HACK ማድረግ ይሚያስችል አዲስ APP 😱 APP 400 DOLLAR ነው ‼️ የሚሸጠው እኔ ግን በነፃ ለናንት💯 ይምፈልገው 50 like ብቻ 👍 አሁኑኑ እዚ ቻናል ለይ ጠብቁን ♨️
10Loading...
33
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ተከታይ ያለው ሀይማኖት የቱ ነው ድምፅ አሰጣጥ ተጀምሯል ድምፅ ስጡ
10Loading...
34
🌐Telegram ክፍያ ሊጀምር ነው።🌐 ቴሌግራም ቻናሎች ላይ ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ ሊጀምር ነው። ከነዚህ ማስታወቂያዎች የሚገኘው ገቢም ለቻናል ባለቤቶች ግማሽ የሚያካፍል ይሆናል። ለማስታወቂያው ብቁ የሚሆኑ public ቻናሎች ሲሆኑ ቢያንስ 1000 ሰብስክራይበሮች ሊኖራቸው ይገባል። ክፍያው የሚፈፀመው በTON coin ሲሆን ያለምንም ክፍያ ወደ ton ዋሌታቸው መላክና ማውጣት እንደሚችሉ ተገልጿል። የቻናሉን monetization states የቻናሉ owner channel settings > Statistics > minitization ውስጥ ገብቶ ማየት ይቻላል። ለመመዝገብና የሰራነውን ገንዘብ ለማየት ✅1. fragment.com ላይ መግባት ✅2. Connect Telegram የሚለውን በመምረጥ telegram አካውንታችንን connect ማድረግ ✅3. Telegram Ads የሚል አዲስ የተጨመረ ምርጫ አለ እሱን በመንካት ማስታወቂያ ማስነገር ወይም በቻናላችን የሰራነውን ማውጣት እንችላለን። የማስታወቂያው አይነት ከሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ለየት ያለ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል። ይህም ✔️ በuser data ላይ መሰረት አያደርግም። ✔️ቪዲዮና ረዘም ያለ ፅሁፍ አይኖረውም። ✔️ፕሪምየም ቴሌግራም ያለው ሰው እነዚህን ማስታወቂያዎች አያይም። ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች እንደሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች የተለመደውን የኮፒራይት ህግን ማሟላት ይኖርባቸዋል። ✔️ ቻናሉ ላይ የሚተላለፈው original content መሆን አለበት። ❌ ከሌሎች ቻናሎች ወይም ሲሻል ሚዲያዎች ቀጥታ የተገለበጡ ኮንቴንቶች monetize አይሆኑም። ❌ ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው፣ የተሳሳተ መረጃና የጥላቻ ንግግር የሚያስተላልፉ ቻናሎችም ለማስታወቂያ ብቁ አይሆኑም።
90110Loading...
35
#Notcoin Binance ላይ በአሁኑ ሰአት ወደ 0.0081 ወርዷል። የcrypto ዋጋ ለመተንበይ አስቸጋሪ ነው። በአጭር ጊዜ ውስጥ በእጥፍ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል። ስለዚህ አትጨናነቁ ተረጋግታችሁ ያለውን ነገር በቅርበት ተከታተሉ።
2811Loading...
36
⚠️ATTENTION ✔️Telegram ላይ በፍፁም የማታውቁትን ሊንክ ከመንካት ተቆጠቡ። Telegram wallet ከመጣ በኋላ በፊሺንግ የሚደረግ ጥቃት በጣም በዝቷል። ✔️በመቀጠል Ton,Dollar,Notcoin እንሸጣለን እንገዛለን የሚል Scammer በዝቷልና ተጠንቀቁ። ለመሸጥም ለመግዛትም ከፈለጋቹ Wallet Verify አድርጋቹ p2p Market ላይ መገብያየት በጣም የተሻለ ነው።ካልሆነ ከምታውቁት ሰው ውጪ ባትገበያዩ ጥሩ ነው።
2511Loading...
37
🖥nvidia ከቀደሙት በ30 እጥፍ የላቀ አቅም ያለውን አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ‘ሱፐርቺፕ’ ይፋ አድርጓል፡፡ ✅ ኩባንያው ባሳለፍነው ሳምንት በካሊፎርኒያ በተደረገ የቴክኖሎጂ አበልጻጊዎች ጉባኤ ላይ የጄኔሬቲቭ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤቶችን ለመፍጠር ወሳኝ የሆኑትን ቺፖች አስተዋውቋል፡፡ ✅ አዲስ የተዋወቀው ማይክሮ ቺፕ አማዞን፣ ጉግል፣ ማይክሮሶፍት እና ኦፕን ኤ.አይን በመሳሰሉ የኩባንያው ደንበኞች አገልግሎት ላይ እንደሚውል የቢ.ቢ.ሲ መረጃ ያመለክታል፡፡ በዚህም በክላውድ አገልግሎቶች እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቶችን በማበልፀግ ሂደት ወሳኝ ግብዓት እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ ✅ ኩባንያው ከማይክሮ ቺፑ በተጨማሪ ሰው መሰል ሮቦቶችን (ሂዩማኖይድ) ለማበልፀግ የሚያስችል ፕሮጀክት Gurt የተሰኘ ሥርዓት አስተዋውቋል፡፡ ✅ በዚህ ሥርዓት የሚሰለጥኑ ሮቦቶች የሰዎችን እንቅስቃሴ እና ንግግር በቀላሉ ለመረዳት እንደሚያስችላቸው ተገልጿል፡፡ ሮቦቶቹ ከዓለም ጋር እንዴት መስተጋብር መፍጠር እንደሚችሉ ከተሞክሮ እና ድግግሞች እንደሚማሩ ተዘግቧል፡፡ #Tech_News
2460Loading...
አሁን online ላላችሁ ብቻ🫵🫵 ☄አሁኑኑ ወደዚ ቻናል ጆይን ብለው ጥያቄን በመመለስ 10,000 ETB ይሸለሙ ፍጠኑ እስከ 12 ደቂቃ  ድረስ ብቻ ይቆያል🏃‍♂🏃‍♂ ሊንኩ👇
Показать все...
✨ጥያቄውን ለማግኘት✨
🎁ለመሸለም🎁
🥳 join 🥳
#Notcoin በቀደደው . . . ❤   ~~~~ #Notcoin ፈር ቀዳጅ ብቻ ሆኖ የሚቀር ይመስላል። #የNotcoin ገንዘብ መሆን ተከትሎ በርካታ ተመሳሳይ የCoin ጨዋታዎች እንደአሸን ፈልተዋል። አንዳአንዶቹም የNotcoinን #ሪከርድ በመሰባበር ታሪኩን እየወሰዱበት ነው። ለምሳሌ #የNotcoin_Communityን ቴሌግራም ቻነል #Subscribe ያደረገው ህዝብ ብዛት 6.4 ሚልዮን የነበረ ሲሆን አሁን Tapswap እና hamster_kombat ከ9.2 ሚሊዮን በማለፍ አንገት ለአንገት ተናንቀዋል። በእርግጠኝነት አሁን ያለውን ቀዳሚ የቴሌግራም Subscriber ብዛት (Telegram Tips 10.3m) ሪከርድ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይሰብሩታል። ጥያቄው ግን ማን ቀዳሚ ይሆናል ነው። በሌሎች አገራት የተጠያቂነት ጉዳይ በጣም ጥብቅ በመሆኑ ብዙዎቹ ዝርዝር መረጃ እየሰጡ አይደሉም። #Notcoin #Probably_nothing ሲል የነበረው ከተጠያቂነት ሽሽት አንጻር ነው። ምክንያቱም ብዙ Community ባያገኙ ሊተዉት ይችሉ ነበር። በፍጹም ያልጠበቁት ተሳትፎ ነው ያገኙት። Tapswap እና hamster_kombatም አጀማመራቸው #ከNotcoin ተመሳሳይ የነበረ ሲሆን በተግባር ወደገንዘብ መቀየሩ ቀጥሎ ለመጡት ከሰማይ የወረደ #መና ሆኖላቸዋል። ስለዚህ የጎረፈላቸውን ህዝብ ወደቢሊየን ዶላሮች እንደሚቀይሩት አያጠራጥርም። እነዚህ ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም #Varified የሆኑም ያልሆኑም በርካታ ህዝብ ከተቀላቀላቸው ገንዘብ የማይሆኑበት ምክንያት አይኖርም። ከፍተኛ ጥቅሙ ለራሳቸው ስለሆነ ማለት ነው። ይሁንና አስቀድሞ (ሲጀምሩ) ራሳቸውም እርግጠኛ አይሆኑበትም። በመሆኑም ጊዜ ካላችሁ ብዙ ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ይነስም ይብዛም አታጡም። እኔ ከጊዜ አንጻር #Tapswap እና ብዙ ጊዜ የማይጠይቀው #Blum ብቻ ነው #የተቀላቀልኩት። ይሁንና ጊዜ ያላችሁ በርከት ያለ ሚሊየን ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ። በተለይም ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ የነበረው hamster_kombat የጀመራችሁ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት:: ያልጀመርን ደግሞ ከምንቆጭ ትንሽም ቢሆን ብንሰበስብ የሚሻል ይሆናል:: እኔ አሁን ጀምሬያለሁ:: ያልጀመራችሁና ጊዜ ያላችሁም ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ /link ጀምሩ:: 👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
#Notcoin በቀደደው . . . ❤   ~~~~ #Notcoin ፈር ቀዳጅ ብቻ ሆኖ የሚቀር ይመስላል። #የNotcoin ገንዘብ መሆን ተከትሎ በርካታ ተመሳሳይ የCoin ጨዋታዎች እንደአሸን ፈልተዋል። አንዳአንዶቹም የNotcoinን #ሪከርድ በመሰባበር ታሪኩን እየወሰዱበት ነው። ለምሳሌ #የNotcoin_Communityን ቴሌግራም ቻነል #Subscribe ያደረገው ህዝብ ብዛት 6.4 ሚልዮን የነበረ ሲሆን አሁን Tapswap እና hamster_kombat ከ9.2 ሚሊዮን በማለፍ አንገት ለአንገት ተናንቀዋል። በእርግጠኝነት አሁን ያለውን ቀዳሚ የቴሌግራም Subscriber ብዛት (Telegram Tips 10.3m) ሪከርድ በጥቂት ቀናት ውስጥ ይሰብሩታል። ጥያቄው ግን ማን ቀዳሚ ይሆናል ነው። በሌሎች አገራት የተጠያቂነት ጉዳይ በጣም ጥብቅ በመሆኑ ብዙዎቹ ዝርዝር መረጃ እየሰጡ አይደሉም። #Notcoin #Probably_nothing ሲል የነበረው ከተጠያቂነት ሽሽት አንጻር ነው። ምክንያቱም ብዙ Community ባያገኙ ሊተዉት ይችሉ ነበር። በፍጹም ያልጠበቁት ተሳትፎ ነው ያገኙት። Tapswap እና hamster_kombatም አጀማመራቸው #ከNotcoin ተመሳሳይ የነበረ ሲሆን በተግባር ወደገንዘብ መቀየሩ ቀጥሎ ለመጡት ከሰማይ የወረደ #መና ሆኖላቸዋል። ስለዚህ የጎረፈላቸውን ህዝብ ወደቢሊየን ዶላሮች እንደሚቀይሩት አያጠራጥርም። እነዚህ ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም #Varified የሆኑም ያልሆኑም በርካታ ህዝብ ከተቀላቀላቸው ገንዘብ የማይሆኑበት ምክንያት አይኖርም። ከፍተኛ ጥቅሙ ለራሳቸው ስለሆነ ማለት ነው። ይሁንና አስቀድሞ (ሲጀምሩ) ራሳቸውም እርግጠኛ አይሆኑበትም። በመሆኑም ጊዜ ካላችሁ ብዙ ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ይነስም ይብዛም አታጡም። እኔ ከጊዜ አንጻር #Tapswap እና ብዙ ጊዜ የማይጠይቀው #Blum ብቻ ነው #የተቀላቀልኩት። ይሁንና ጊዜ ያላችሁ በርከት ያለ ሚሊየን ህዝብ የሚሳተፍባቸውን ብትቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ። በተለይም ደጋግማችሁ ስትጠይቁኝ የነበረው hamster_kombat የጀመራችሁ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት:: ያልጀመርን ደግሞ ከምንቆጭ ትንሽም ቢሆን ብንሰበስብ የሚሻል ይሆናል:: እኔ አሁን ጀምሬያለሁ:: ያልጀመራችሁና ጊዜ ያላችሁም ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ /link ጀምሩ:: 👇👇👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
Put your #notcoin alon . የነገ ህልምዎትን ለማሳካት ኖቴኮይዎት ዛሬ ባለ መሸጥ ነው ። you can imagine the values of one Bitcoin today. ትናንት የአንድ ቢት ኮይን ዋጋ 0.5 ዶላር ነበር ። ዛሬ ደግሞ የአንድ ቢት ኮይን ዋጋ 72 ሺ ዶላር እና ከዛ በላይ ነው ። https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
✅አስደሳች ዜና በትርፍ ሰዓቶ ብር መስራት ምትፈልጉ ⚡️ቤት ውስጥ ሆነን የተለያዩ ስራዎችን ሰርተን ገንዘብ የምንሰራባቸው ዌብሳይቶች በዚህ ቴሌ ግራም ቻናል ተለቋል። እንግዲህ ከእርሶ የሚጠበቀው join ብለው ብርዎን መስራት ብቻ🤑 💸💸
Показать все...
💸Website 💸
😍Join😍
መቼ ነው የተወለዱት ❓የተወለዱበትን ቀን በመንካት የሚመጣውን ነገር ይመልከቱ😍 add your channel 🎯
Показать все...
🫧ሰኞ🫧
🫧 ማክሰኞ 🫧
🫧 ረቡዕ 🫧
🫧 ሀሙስ 🫧
🫧 ዓርብ 🫧
🫧 ቅዳሜ 🫧
🫧 እሁድ 🫧
ለማታቁ Tapswap ላይ Task ከጨረሳቹ Vpn አብርታቹ በ Uk , USA , Germany አድርጋቹ እየቀያየራቹ አዳዲስ ታስኮችን መስራት ትችላላችሁ. ያልጀመረቹ አሁኑኑ ጀምሩ 👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
አሁን online ላላችሁ ብቻ🫵🫵 ☄አሁኑኑ ወደዚ ቻናል ጆይን ብለው ጥያቄን በመመለስ 10,000 ETB ይሸለሙ ፍጠኑ እስከ 12 ደቂቃ  ድረስ ብቻ ይቆያል🏃‍♂🏃‍♂ ሊንኩ👇
Показать все...
✨ጥያቄውን ለማግኘት✨
🎁ለመሸለም🎁
🥳 join 🥳
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Показать все...
✨A✨
✨B✨
✨C✨
✨D✨
💖E💖
💖F💖
💖G💖
💖H💖
❣I❣
❣J❣
❣K❣
❣L❣
❤️M❤️
❤️N❤️
❤️O❤️
❤️P❤️
💞Q💞
💞R💞
💞S💞
💞T💞
❤️‍🔥U❤️‍🔥
❤️‍🔥V❤️‍🔥
❤️‍🔥W❤️‍🔥
❤️‍🔥X❤️‍🔥
💗Y💗
💗Z💗

🥰Join😍