cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የክርስቶስ ፍቅር

እንኳን ወደ "የክርስቶስ ፍቅር" Channel በሰላም መጡ። 💚 💛 ❤️ መንፈሳዊ መልዕክቶችን ታገኛላችሁ። የዚህ ግሩፕ ዋና አላማው ወንጌልን እና ወንጌልን ማውራት እና መስበክ ብቻ ነው። #እዚህ ግሩፕ ላይ:- :-❤️አዳዲስ መዝሙሮች :-❤️Worship :-❤️Daily Word Of GOD ያገኙበታል። አስተያየትዎን በ @Barich_Z

Больше
Рекламные посты
361
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
+630 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
አጋጣሚ አይደለም!! SINGER 👥 EBENEZER TAGESSE
160Loading...
02
“ILAALI” SINGER 👥 YITBAREK TAMIRU
120Loading...
03
. ያቦቅን ስሻገር #Bereket_Lemma From New Album ሁላችሁም ተጋበዙልኝ ደግሞ ሼር @YIKRTAYEE
140Loading...
04
"ፀሀይን #ያጠለቀ እግዚአብሔር                 ጨረቃን #አይነፍግህም" ይጠቅመኛል ያልከው ነገር ባይሳካ እንዴት እንደምያኖርህ ያውቃልና #ልብህን_ጣልበት 🔥              ❗️ሼር እንዳትረሱ     ⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰    ⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰
140Loading...
05
Media files
10Loading...
06
Collaborative Board
10Loading...
07
"እፅናናብሃለሁ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት እፅናናብሃለሁ (4) ሳስብህ ትዝ ስትለኝ ኀዘኔን እረሳለሁ (2) የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በረባው ባልረባው የምጨቀጭቅህ የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በሆነው ባልሆነው የምጨቀጭቅህ መልሴ ከእግሮችህ ስር እንዲገኝ አውቃለሁ አልደናበርም እንበረከካለው አልገላመጠም እንበረከካለው በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) አይደረስም ጥግህ አይታረምም እጅህ አዎ አይዝል አይደክም ክንድህ አይመዘንም ስራህ ምንም ቢሆን ምንም ቢፈጠር ችሎታህን አልጠራጠር ምንም ቢባል ምንም ቢመጣ አምነዋለው ያንተን ችሎታ በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
751Loading...
08
"የልቤ ጌታ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት የልቤ ጌታ(8) ባይመስለኝም እንኳን ሁኔታዬ ጥቅጥቅ ያለ ቢሆን ጨለማዬ ምርጫዬ መኖር ነው ደስ እያለኝ የማይሰማህ ችግር ስለሌለኝ ማለዳ ነውና ሁሌ ላንተ አትተውም /ሃሳብ አትቀይርም እና አቅም አጥተህ ይሁን ብለህ ጠርተህ ባመጣኸው አቅም ችሎታህን አልገምተው የልቤ ጌታ(8) ብዙ ከሚያጋፋህ የሚያስታውቅ መንካት የነካሁህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚጮኹት የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ያስቆምኩህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚሰሙህ ይበልጥ ያደመጥኩህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚቀርቡህ የተጠጋጋሁህ እኔ ነኝ ወንድሜን ከሙት ቀስቅሰህ ላይቀር እምባዬን ማበስህ ለምን ይሁን ሳለቅስ አይተህ ከእኔ ጋር እምባህን ማፍሠስህ ስለምትወደኝ አይደል ወይ እንዳይከፋኝ ለዛች አፍታ ይነሳል ብለህ አላሰብክም ኢየሱስ የልቤ ጌታ ስለ ምትሳሳልኝ አይደል እንዳይከፋኝ ለዛች አፍታ በፍቅርህ እርግጠኛ ነኝ አንተ ነህ የልቤ ጌታ ስቀበልህ እጄ ሳይሆን ልቤም አንድ ላይ ተነስቷል ቀሚስህን ስነካ አይደል እምነቴም ቤቴ ተሰርቷል ከመቅበዝበዝ ከመባከን አሳቤ እግርህ ስር መርጧል ከምትሰጠኝ ነገር ይልቅ ልቤ ከቃልህ ተሰፍቷል ከመንፈስህ ተወዳጅቷል የልቤ ጌታ (8) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
441Loading...
09
"ዘመቻ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ / ፈገ ግታ/ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለምን ህይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና አለን ምን ትምህርት አለን ከኢየሱስ ውጪ ምን አንላለን አንተ አይደለም ሆይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገልጋይ አንተ አይደለም ወይ የቀራኒዬ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና ኢየሱስ አይደለም ወይ የሚወደው ልጁ መካከል የደቀ ቅክ ያረፈብህ እጅ ለሞት ያውምለመስቀል ሞት የታዘ ዝክ ነፍስህን በፍቃድ በሞትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሰራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመለስ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩም ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉስሽን አስቀምጪው ሲቀመጥብሽ ነው ዘምባባ ምትረግጪው አንቺ ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሺ አንቺ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን መልሺ መቶ ሚወስድሽ ውቡ ሙሽራሽን የእረኞች አለቃ ያንኳኳል ደጅሽን እንዴት ቤቱ ፈርሶ የኛ ቤት ያምራል የእርሱ ተረስቶ የኛ ይሰራል ዳስ በሙሉ ዙፋናት ሁሉ ለአንድያው ልጅ ለሱ ይገባል ትውልድ አለ ኢየሱስን እንደጧፍ የሚያበራ ለወርቁ ምስል እንዳይሰግድ አምላኩ የሆነለት ወርቅ የሚያብለጨልጭ ጌጥ የአምላኩን ህግ የሚያከብር አልፎም የሚፈራ እንዳይሰጋ የቶኑን ጉልበት እግዜሩን የሚያውቀው እንደሚባላ እሳት ክርስትናን ከቁስ ሳይሆን ከጌታ የጀመረ እውነተኛ ባሪያ ለጌታው ያደረ አለማዊነትን እየቀለበ ሚያፋፋ የመንፈስ ወዳጅ ከቃሉ የተሰፋ በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር የሚገለጥ ህይወት በመኖር አንተ ሲባል የሚል እሱ ጥቅሙን መብቱን የሚተው ለሱ ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
482Loading...
10
"ይብሱን ወደድኩህ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ነበስ እያወኩ ስመጣ ቀን ሲጨምር ክፉ ደጉን መለየትን ስጀምር ዛሬ ትላንት ሲሆን ነገ ደሞ ዛሬ} እየዋለ እያደር ጨመረብኝ ፍቅሬ}/2×/ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ ማዕበሉ ሲገፍኝ እምነቴ ገነነ ፈተናው ሲጨምር ልቤ ሙሉ ሆነ ስምክን ሊያስረሳኝ ሁኔታ ሲመጣ ይብሱን ወደድኩሁ ፍቅፌ ገደብ አጣ /2×/ በስተ መጨረሻ ሞት ትርፍን ጨብጦት ሲመጣ እያየሁት ነገሬ ሊያበቃ ሊያልቅልኝ መሆኑን ቁርጤን እያወኩ ሙሉ ማንነቴ ሰጥቼ አረፍኩት/2×/ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ ድቅድቁ ጨለማ እንዳለህ ነገረኝ ወጀብ አንሳፎ አንተ ጋር አደረሰኝ ትግስቴ ሲፈተን እምነቴ ሲለካ አንተን አስመስሎ ሊሰራኝ ነው ለካ ድቅድቁ ጨለማ እንዳለህ ነገረኝ ወጀብ አንሳፎ አንተ ጋር አደረሰኝ ትግስቴ ሲፈተን እምነቴ ሲለካ እንዲህ አሳምሮ ሊሰራኝ ነው ለካ በስተ መጨረሻ ዙሪያው ገደል ሆኖ ልቤ ተስፋ ሲያጣ አምላክሽ የት አለ አያይም ወይ የሚል ጥያቄ ሲመጣ ከችግሬ ገኖ እልልታዬ ወጣ ከእዳሴ ቀድሞ አምልኮዬ ወጣ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
441Loading...
11
"ምሳሌዬ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ድምጽ ነኝ እኔ የምጮህልህ ማለት ያሰብከውን ማስተጋባልህ ይሄው ነው ስራዬ መላክ ስትልከኝ ልጅህን ማሳየት አድርጊ እንዳልከኝ ጊዜና ቦታ ተገጣጥሞ ፈላጊና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ክቡርነት የኔ ማንነት ደግሞ አድናቂ ጊዜና ቦታ ተገናኝቶ ፈላጊና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ብርሃንነት የኔ ማንነት ደግሞ አድማቂ በተጠጋሁህ ቁጥር ንጽህና ይበዛል መታዘዝን ፈፅመህ አክሊል ተቀዳጅተሀል የእምነቴ ራስ ፈፃሚው የተሳልከው ከፊቴ ሩጫዬን እንድጨርስ አንተ ላይ ነው ትኩረቴ እንደደመና በዙርያዬ ምስክሮች እያሉ በስራ በእምነታቸው አሉ የተባሉ (2) እየሱስንነው የማየው እየሱስን ነው ምከተለው እሱ ነው ምሳሌዬ እራሱ ነው ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ ዋናዬ (4) እግሮችህ የረገጡትን በጥንቃቄ ረግጣለው ከፊት ከፊት ስትሄድ ከኋላ ከኋላ ከተልሃለው (2) ባህሪህን አጠናለሁ እንደመስልህ ቸኩላለው ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ አይሀለሁ ባህሪህን አጠናለሁ እንደመስልህ ቸኩላለው ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ ሰማሀለው አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ ባንተ የትም ብትወስደኝ ግራ አይገባኝም ካለህ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ ባንተ የትም ብትወስደኝ አልጠራጠር በዚህ አለህ አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተነህ ምሳሌዬ አንተ ነህ ዋናዬ share♻️shar♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖
561Loading...
12
"በተውሶ እስትንፋስ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ሁኔታዎቼ አይደብቁብኝ መልክህን አይሰዉሩብኝ መስቀልህን አያቀሉብኝ ሞትህን አይሸፍኑብኝ ፊትህን በአንገቴ አስሬዋለው ህግህ ለእግሬ ብርሃን ነው አያሻኝም አስታዋሽ ለአፍታ አምልኮ ላንተ እንዳመጣ (2) ሰሪዬ አንተ ነህ እኔ ደግሞ ስራህ ፈቅደህ ያበጀኸኝ ለራስህ መኖሪያ ሰሪዬ አንተ ነህ እኔ ደግሞ ሸክላህ ፈቅደህ ያበጀኸኝ ለክብርህ ማደሪያ ባዋስከኝ እስትንፋስ በድንኳን ማደሪያ አንተው በሰራኸኝ ለራስህ ለክብረ መኖሪያ ባላዋጣሁበት ምንም ባለፋሁበት እንዴት ሰስታለው አምልኮን ላንተ ለማብዛት ከጥፋት ከውድቀት እየጠበቅህ እግሬን ስለፈቀድክልኝ አይቻለሁ ዛሬን ሁለት ሶስት ምክንያት ለምን ጠብቃለሁ እስትንፋስ ስላለኝ አመሰግንለሁ በተውሶ እስትንፋስ በድንኳን ማደሪያ አንተው በሰራኸኝ ለራስህ ለክብረ መኖሪያ ባላዋጣሁበት ምንም ባለፋሁበት እንዴት ሰስታለው አምልኮን ላንተ ለማብዛት የመስቀልህ ሰራ ብቻ የዕድሜ ልክ ምስጋናዬ ነው አንድ ቀን እንደቀረው ሰው ዕለት ዕለት አምልኮ አበዛለሁ በመሆን ወይ ባለመሆን አልለካህ በማየው ነገር ስራዬ ብዬ ማመልክህ ቁም ነገሬ ነህ እግዚአብሔር (2) አሃ አሃ አመልክሃለሁ እርሱ ደግሞ ሕይወቴ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ ያ ደግሞ ለእኔ ስራዬ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ እርሱ ደግሞ እስትንፋሴ ነው አሃ አሃ አመልክሃለሁ ያ ደግሞ ለእኔ ቁም ነገሬ ነው (2) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
501Loading...
13
#FamilyRequest የዘማሪት ህሊና ዳዊት "የልቤ ጌታ" የተሰኘውን ድንቅ የመዝሙር አልበም💽 ከነ ሙሉ ግጥም(lyrics) አድርሰናል። ይህን መልዕክት ለወዳጆም share በማድረግ በዝማሬው እንዲባረኩ ይጋብዙ🎁።              💐ተባረኩ💐         🪅መልካም ቀን🪅        🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼          @mezemur_lyrics          @mezemur_lyrics        ❖ ───  ✦ ─── ❖
440Loading...
14
"ቆይልኝ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት የልብ ሰው ከፈለክ እኔ አለሁ ስትጠራኝም መልሴ እነሆኝ ነው ቆይልኝ ህይወት ሆይ ቆይልኝ ከቤቴ የራስህ አይደለም ወይ አደባባይ ማጀቴ ስትቆይ የቆየ ጥያቄ ይመለሳል በጨዋታ መሀል ችግሬ ይመለሳል ስትቆይ የቆየ ጥያቄ ይመለሳል እየተጫወትን ድካሜ ይነሳል መጥተህማ አትመለስ መጥተህማ ደጅ አትቁም/ ውጭ አትቁም መጥተህማ እንግዳዬ መጥተህማ ማረፊያዬ / አበባዬ መጥተህ አለፈልኝ መጥተህ እኔ ቤት በጭራሽ አትመለስም ሳታድር ሳትውልበት አረፍ በል ወዳጄ ብሎ ሲያጥብ እግሮችህን እንጎቻ ሲያዘጋጅ ሲያርድ የሰባውን ቸርነትህ በዝቶ ቤቱ ስትቆይለት የቆየ ጥያቄውን ሳራን አሰብክለት ማልዳ እንድተነሳ ሊሰዋ አንድ ልጁን ተብሎ እንደተጠራ የእግዚአብሔር ወዳጁ በተሻለው ኪዳን ከመጣህ ወደ እኔ እኔ በአንተ ልኖር አንተም ልትኖር በእ ኔ ደስታዬ አይደል ወይ ብትቆይልኝ ቤቴ የማትወደው ሁሉ ይወጣል አባቴ ብርቄ አይደለም ወይ ያንኳኳኸው ደጄን ልቤ እንደምትሻው ይሆናል ወዳጄ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
391Loading...
15
"ያሳሰበኛል" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ያሳስበኛል ያስጨንቀኛል እጠበባለሁ ከራሴ ጉዳይ ይልቅ ቤተ ክርስቲያን ነው ልቤን የወሰደው ትክ ብዬ ከቆየው አንተን እያሰብኩ ነው ልቤ ቢሄድ ሌላ ቦታ ህግህ ሆኖኝ ነው ትዝታ ያለአመሌ ዝም ካልኩ ስለ ቤትህ እያሰብኩ ያለ ወትሮዬ ዝም ካልኩ ቤተ ክርስቲያንን እያሰብኩ አባቴ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሃለሁ ሐሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሃሳብ ይሙላልህ (2) የሩቅ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል አለሁ ልልህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ እንደ እንግዳ አልሆንብህም እንደልቤ ስትል ልስማህ ወደ ደረትህ እጠጋለሁ ትርታህን አደምጠዋለሁ ያንተ ጩኸት ምን ይላል ዝምታህ ምን ያወራል ያንተ ጩኸት ምን ይላል እርጋታህ ምን ያወራል መስማት ምፈልገው እርሱን ነው ለቀረበው ልብህ የሚለውን ማድመጥ የምፈልገው እርሱን ነው ዝምታ ውስጥ የተሰወረውን አለቶች ተሰባበሩ የምድር መናወጥም እሳት መጣ አንተም እንዳለህ አስመሰለ ተራሮች ቢሰነጠቁ ትልቅ ብርቱ ነፋስ ቢነፍስም በዚያ እንዳለህ ምን ቢገመትም አልነበርክም ጥቂት የዝምታ ድምፅ ሆነ ወዲያውም ሹክሹክታ ተሰማ ባሪያህም ይህን አስተዋለ አለ እግዚአብሔር ነው ይኼማ አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ዝምታህ ከድምጽ ይጮሃል ጆሮዬን ለልብህ አቅናው ፀጥታህን እንድሰማው አንዳንዴ እንዲ ይሆናል ፀጥታህ ከድምጽ ይጮሃል አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ አኑረኝ ከልብህ ጓዳ ሀሳብህን እንድረዳ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
512Loading...
16
"ስስቴ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት ትልቅ ጉዳዬ ነህ አላማዬ ዋና ሀሳቤ ተናግሬ ማልጨርስህ መጀመሪያ መደምደምያዬ ተማምኜ የማሳይህ ለጠየቁኝ ሁሉ መልሴ ነህ ብዙ ቦታ ሰጥቼሀለሁ ጌታ ኢየሱስ ታሳሳኛለህ ስስቴ ነህ(2) ስስቴ የምሳሳልህ ጉዳዬ ነህ (2) ጉዳዬ የማስቀድምህ በተራ ወሬ መካከል በማይመለከተኝ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዲባል ስላንተ እንዲወራልኝ በሰዎች አለም ገብቼ ያንተን አለም እኖራለሁ በጨዋታው በየመሀሉ እንዲያነሱልኝ እፈልጋለሁ ክንዶችህን ተንተርሼ መስቀልህ ስር ተሰይሜ ሞትህን በሰውነቴ በስጋዬ ተሸክሜ ስኬቴን ለሚጠይቁኝ ገድልህን እናገራለሁ ኢየሱስ ሲባል ስምህ ሲጠራ ከወጣሁበት አእመለሳለሁ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
451Loading...
17
"የምፈራው ቦታ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት   ጨዋታ አንተን ካልጠራ ስብሰባ አንተን ካላነሳ መነፋፈቅ ውስጥ ከሌለህ መጠያየቅ ውስጥ ካልበዛህ ያ ይሆናል የባከነ ጊዜ እርሱ ነው ለእኔ የምፈራው ቦታ ማለዳ ቀን ከሌት የማገኘው ከጌታ በላይ ሚስጠረኛ ከመንፈስ ቅዱስ የቀረበ የኖረኝ ቀን ወዳጅ  ጓደኛ ያ ይሆናል የባከነ ጊዜ እርሱ ነው ለእኔ የምፈራው ቦታ የምፈራው ቦታ ከሌለህ የእኔ ጌታ ያባከንኩት ጊዜ ካጣሁ/ሽታህ/ የእኔ እየሱስ ከጓደኞቼ ጋር በሳቅ መሀል እያየሁ ዝም ካልኩ ስምህ ሲጣል ዋዛ ፈዛዛ ከተረፈ ጊዜያችን ያለ አንተ ካለፈ ያ ነው ለእኔ የባከነ ጊዜ እርሱ ነው ለእኔ የምፈራው ቦታ ያ ይሆናል ያባከንኩት ጊዜ እርሱ ነው ለእኔ የምፈራው ቦታ ከቃልህ በላይ የሚያነቃቃኝ ሌላ ከሆነልኝ ምቾቴ የተሻለ ሙቀት ፍለጋ የደረብኩ እለት አንተን አውልቄ ያ ነው ለእኔ የባከነ ጊዜ እርሱ ይሆናል የምፈራው ቦታ ያይሆናል ያባከንኩት ጊዜ እርሱ ይሆናል የምፈራው ቦታ የምፈራው ቦታ ከሌለህ የእኔ ጌታ ያባከንኩት ጊዜ ካጣሁ እየሱሴ ሰው ከአየር ርቆ ስትንፋሱን በምን ያቆያታል ከዚህ በተሻለ ማንነቴ ፍቅርህን ለምዶታል አሳ አውሀ ርቆ እስትንፋሱን እንዴት ያቆያታል ከዚህ በበለጠ ማንነቴ ፍቅርህን ወዶታል ይጠየቅ አሳ ስለ ውሀ ይናገር ዛፍም ስለ አፈር ጠይቁኝ እኔን ሰለ እግዚአብሔር / ልቨየቅ እኔም ስለ ወግዚአብሔር/ ጠይቁኝ እስቲ ስለ እግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለ አግዚአብሔር ልናገር እኔም ስለ እግዚአብሔር ልመስክር እስቲ ስለ እግዚአብሔር ጠይቁኝ እኔን ስለ እግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለ እግዚአብሔር ልናገር እስቲ ስለ እግዚአብሔር እድል ይሰጠኝ ስለ እግዚአብሔር እኔ የምኖርበት ይኼ እግዚአብሔር የእኔ መኖሪያ ነው ይኼ እግዚአብሔር እስትንፋሴ ያልኩት የእኔ እግዚአብሔር ህይወቴ ነህ ያልኩት የእኔ እግዚአብሔር share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
462Loading...
18
"ያስታውቅብኛል" ዘማሪት ህሊና ዳዊት እኔ አልሠስትም / አልቆጥብም/ ለጌታዬ ሽቶ አይታጣም ከጉያዬ ድንገት ቢያስፈልግ መስበር/ ለእርሱ ሲያስፈልግ መስበር እንዳይጐድልበት ምንም ነገር አይኖቼን ከአሳ ላይ አንስተህ ሰው አጥማጅ ልታደርገኝ ልትሾመኝ አንገት ከደፋሁበት ክህደቴ ኃላ ዳግም ለአገልግሎትህ ስታምነኝ ወዴት እንደ ሆነ እንኳን ሳላውቅ አንተን መከተል መረጥኩኝ ሁሉን እርግፍ አድርጌ ትቼው ስራህን ስራዬ አረኩኝ መስቀል አሸክመው ሲገርፍህ አይቼ ብክድም አልችልም ማስመሰል አልችልም ውስጤ እየቆሰለ ለይምሰል ለመሳቅ ብሞክርም እረ አልችልም ማስመሰል አልችልም አውቀዋለው ብዬ የመመስከር ድፍረት ባይኖረኝም እረ አልችልም ማስመሰል አልችልም አብሮ እንዳልነበረ እንዳላሳለፈ ብቆጥርህም አልችልም ማስመሰል አልችልም ኧረ ይቺማ ከእርሱ ጋር ነበረች ስትናገር እርሱን ትመስላለች እንዲህ እያሉ ያስደነግጡኛል ከሰዎች መካከል ይለዩኛል አላውቅም እያልኩኝ ኧረ ማን ይሰማኛል በጣም እንደ ምወድህ ያስታውቅብኛል ያስታውቅብኛል (4) ብዙ ጊዜ አብሮ እንዳሳለፈ ሰው ሁሉንም ነገሩን እንደሚያየው ባህሪይ ሁኔታ እንደሚወራረስ ፍጥረት አይኔን አይቶ እስኪያውቅብኝ ድረስ ፍቅሬ ይገልጥልኛል ከሰዎች መካከል አልችልም ማስመሰል share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
853Loading...
19
ዘማሪት ህሊና ዳዊት ፀሎቴ ጋር ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደሳለኝ ሽፍት/ ጥፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮች እስር መዳኒትን ይዤ እንድነሳ ከዚያም ባለፈ ባንተ በራስ እደነቃለሁ ባወቁ ቁጥር እወድህና እዛው እገረማለው አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል ጠረህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል በግርታው መሀል ጌታ እኳ ነው ይላል በ ብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል አንተ ለካ (2) ያለኸው ፀሎቴ/ ጓዳዬ / ጋር የአለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ ፍለጋ ማን ሊጠጋ ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋጋል እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል ሲያገኘው ደግሞ እንዳላዘነ ደስታው ይሞላል የኔ ግን አንተን ፍለጋ ገና እየፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረካ ስትረጋጋ share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
432Loading...
20
"እናምነዋለን" ፓ/ር አገኘሁ ይደግ እናምንሃለን እናምንሃለን ካንተ ዘንድ ከጌታ የተስፋ ቃል አለን ካንተ ዘንድ ከእየሱስ የተስፋ ቃል አለን ደረቁ ምድር ውሃ ያፈልቃል ያዘነው ህዝብህ ሳቅን ይስቃል ልቡ ተሰብሮ ለቆሳሰለ ገና ወደ ፊት ታምራት አለ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናምነዋለን እናምነዋለን ከኢየሱስ ከጌታ የተስፋ ቃል አለን ከኢየሱስ ከራሱ የተስፋ ቃል አለን ከወገን ርቆ በግዞት ያለ አጉል ህልመኛ ነው የተባለ የእግዚአብሔር ጊዜ ለእርሱ ቢመጣለት ወደ ወንበሩ ያስቸኩሉታል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናምንሃለን እናምንሃለን ካንተ ዘንድ ከጌታ የተስፋ ቃል አለን ካንተ ዘንድ ከእየሱስ የተስፋ ቃል አለን ለእግዚአብሔር ህዝብ ጠፍቶ ምላሹ ብዙ ያስለቀሰ ልቆ ትንሹ ከላይ ከሰማይ በእርሱ ይመጣል አዋጅ በአዋጅ ይገለበጣል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እናምንሃለን እናምንሃለን ካንተ ዘንድ ከጌታ የተስፋ ቃል አለን ካንተ ዘንድ ከእየሱስ የተስፋ ቃል አለን ዝናብ ቢጠፋ ነፋስ ባይታይ ደመናም ባይኖር ባይጠቁር ሰማይ ይህ በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነውና ዝናብ ያዘንባል ያለደመና አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
530Loading...
21
🎙#Helina_Dawite🎹 🎼የልቤ.ጌታ ቁ.፩Album💿 🎚@Godjesusholyghost🎧
1051Loading...
22
Join @christiantweets
880Loading...
23
#quote Join @christiantweets
860Loading...
24
#tweet Join @christiantweets
710Loading...
25
<ሰይጣንፈራው> 'ከአሁን በኋዋላ ስምህ ሸዋፈራሁ ሳይሆን ሰይጣንፈራው ነው ብለዉታል'...... ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ "በመጋቢ በጋሻው ደሳለኝ በኩል ጌታን ካገኘው ዛሬ 9 አመት ሞላኝ! ዛሬ ዋናውን እድሜዬ ሳይሆን በጌታ ዳግም የተወለድኩበትን እድሜ እያከበርኩ ነው!....."ፍፁም እረፍትና ሰላም ያለው ኢየሱስ ጋር ብቻ ነው!"...አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝ
900Loading...
26
❤️“የመዳን ቀን አሁን ነው ❤️       ❤️እግዚአብሔር ሁለም አጁን ዘርግቶ እየጠበቃችሁ ነው ፣ ኑ ወደ እርሱ፣ እርሱ ለነፍሳችሁ ሕይወት እና እረፍትን ይሰጣል። ከድንግል ማርያም የተወለደው ክርሰቶስ ለብዙዎች ኃጢአት በመስቀል ላይ ተሰቅሏል ፣ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው። ከሞት በኃላ ንስሐ የለም። ከኃጢአታችሁ ልትመለሱና በክርስቶስ ልታምኑ ጊዜው አሁን ነው።        ❤️ጊዜው ነገ አይደለም        ❤️ዛሬም አይደለም        ❤️ጊዜው አሁን ነው።  “ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”             ❤️ 2ኛ ቆሮ 6፥2  ❤️    Have a great birthday week
1090Loading...
27
🇪🇹🇪🇷 የማለዳው ቃል 🇪🇹🇪🇷 ²³ ሙሴ ከተወለደ በኋላ ወላጆቹ ያማረ ሕፃን መሆኑን አይተው በእምነት ሦስት ወር ሸሸጉት የንጉሥንም አዋጅ አልፈሩም። ²⁴ ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ ²⁵-²⁶ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና። ²⁷ የንጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብፅን አገር የተወ በእምነት ነበር፤ የማይታየውን እንደሚያየው አድርጎ ጸንቶአልና። ²⁸ አጥፊው የበኵሮችን ልጆች እንዳይነካ ፋሲካንና ደምን መርጨትን በእምነት አደረገ። ²⁹ በደረቅ ምድር እንደሚያልፉ በኤርትራ ባሕር በእምነት ተሻገሩ፥ የግብፅ ሰዎች ግን ሲሞክሩ ተዋጡ። እብራ 11 🔥 የእብራዊያን መፅሃፍ በዚህ ክፍል ስለ እምነት አባቶች ይናገራል ከእነዚህ የእምነት አባቶች መሃል ሙሴ አንዱ ነው 🔥 ሙሴ በፈርዖን በንጉስ ቤት ነው ያደገው ለንግስና ለሹመት የታጨ ሰው ነበር ሙሴ ግን የሁሉ ክብር ዝና ብድራቱን ትኩር ብሎ ሲመለከት ምቾት አልሰጠውም ስለዚህ የእግዚአብሔር አገልጋይ ለመሆን ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር መሰደድን መረጠ ያም የመረጠው ምርጫ የእምነት አባቶች መሃል አስገባው በዚህ ዘመን ለእኛ ምሳሌ ሆነልን 🔥 ዛሬም በዘመናችን ምርጫዎች አሉ እግዚአብሔር በሚከብርበት ነገር ውስጥ መመላለስ ወይም ደግሞ አለመመላለስ የዛሬው መልእክታችሁ በምንም ውስጥ ብታልፉ ብድራታቹን ትኩር ብላችሁ እዩ ከእግዚአብሔር የሚያርቃችሁ ከሆነ ለእግዚአብሔር ብላችሁ ተዉት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ያግዛችሁ ያበርታችሁ ተባረኩ 🔥 እግዚአብሔርን ብሎ ያፈረ የከሰረ የለም 👍 " ከኢየሱስ ጋር መሆን ደስ ይላል " 👉 ውድ 🇪🇹 ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 እና 🇪🇷 ኤርትራውያን 🇪🇷 ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ እናንተን በእግዚአብሔር ቃል ለማነፅ አብሮ ለመፀለይ የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል ስለሆነ ጆይን ያድርጉ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤ 👇👇👇👇👇👇 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢 🟡  @elroichrist     🟡 🟡  @elroichrist     🟡 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴   " መልካም ቀን" 👍❤
960Loading...
28
#quote Join @christiantweets
970Loading...
29
#tweet Join @christiantweets
990Loading...
09:04
Видео недоступноПоказать в Telegram
አጋጣሚ አይደለም!!
SINGER 👥 EBENEZER TAGESSE
Показать все...
_አጋጣሚ_አይደለም_AGATAMI_AYIDELEM_NEW_SONG_EBENEZER_TAGESSE_Qf_IDXYBMV8.mp417.43 MB
“ILAALI”
SINGER 👥 YITBAREK TAMIRU
Показать все...
_ILAALI_YITBAREK_TAMIRU_2024_7rOt6mdgHYA_140.m4a4.67 MB
. ያቦቅን ስሻገር #Bereket_Lemma From New Album ሁላችሁም ተጋበዙልኝ ደግሞ ሼር @YIKRTAYEE
Показать все...
Track 06 ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma.mp37.07 MB
"ፀሀይን #ያጠለቀ እግዚአብሔር                 ጨረቃን #አይነፍግህም" ይጠቅመኛል ያልከው ነገር ባይሳካ እንዴት እንደምያኖርህ ያውቃልና #ልብህን_ጣልበት 🔥              ❗️ሼር እንዳትረሱ     ⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰    ⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Paint

Draw your own graffitis or invite friends to collaborative boards

"እፅናናብሃለሁ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት እፅናናብሃለሁ (4) ሳስብህ ትዝ ስትለኝ ኀዘኔን እረሳለሁ (2) የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በረባው ባልረባው የምጨቀጭቅህ የልቤ ስብራት በዓይንህ መታየቱ በቂ ነው ማወቅህ ምን በወጣኝ እኔ በሆነው ባልሆነው የምጨቀጭቅህ መልሴ ከእግሮችህ ስር እንዲገኝ አውቃለሁ አልደናበርም እንበረከካለው አልገላመጠም እንበረከካለው በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) አይደረስም ጥግህ አይታረምም እጅህ አዎ አይዝል አይደክም ክንድህ አይመዘንም ስራህ ምንም ቢሆን ምንም ቢፈጠር ችሎታህን አልጠራጠር ምንም ቢባል ምንም ቢመጣ አምነዋለው ያንተን ችሎታ በጉልበቴ እሄዳለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ተንበርክኬ እሮጣለሁ ያልከኝ ቦታ እደርሳለሁ ሲከፋኝ እያየህ ነው ስጨነቅ እያየህ ነው ሳለቅስ ሳለቅስ ሆድ ሲብሰኝ እያየህ ነው ነገሮች ሲገፋ ሲከብዱብኝ እያየህ ነው የተሻለ ነገን አስበህ ነው (4) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Показать все...
እፅናናብሀለው_Etsnanabihalew_Helina_Dawit_New_Music_Video_2023_Official0.m4a4.98 MB
👍 2 1
"የልቤ ጌታ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት የልቤ ጌታ(8) ባይመስለኝም እንኳን ሁኔታዬ ጥቅጥቅ ያለ ቢሆን ጨለማዬ ምርጫዬ መኖር ነው ደስ እያለኝ የማይሰማህ ችግር ስለሌለኝ ማለዳ ነውና ሁሌ ላንተ አትተውም /ሃሳብ አትቀይርም እና አቅም አጥተህ ይሁን ብለህ ጠርተህ ባመጣኸው አቅም ችሎታህን አልገምተው የልቤ ጌታ(8) ብዙ ከሚያጋፋህ የሚያስታውቅ መንካት የነካሁህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚጮኹት የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ያስቆምኩህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚሰሙህ ይበልጥ ያደመጥኩህ እኔ ነኝ ብዙ ከሚቀርቡህ የተጠጋጋሁህ እኔ ነኝ ወንድሜን ከሙት ቀስቅሰህ ላይቀር እምባዬን ማበስህ ለምን ይሁን ሳለቅስ አይተህ ከእኔ ጋር እምባህን ማፍሠስህ ስለምትወደኝ አይደል ወይ እንዳይከፋኝ ለዛች አፍታ ይነሳል ብለህ አላሰብክም ኢየሱስ የልቤ ጌታ ስለ ምትሳሳልኝ አይደል እንዳይከፋኝ ለዛች አፍታ በፍቅርህ እርግጠኛ ነኝ አንተ ነህ የልቤ ጌታ ስቀበልህ እጄ ሳይሆን ልቤም አንድ ላይ ተነስቷል ቀሚስህን ስነካ አይደል እምነቴም ቤቴ ተሰርቷል ከመቅበዝበዝ ከመባከን አሳቤ እግርህ ስር መርጧል ከምትሰጠኝ ነገር ይልቅ ልቤ ከቃልህ ተሰፍቷል ከመንፈስህ ተወዳጅቷል የልቤ ጌታ (8) share♻️share♻️share♻️ 🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ    🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Показать все...
%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%89%A4_%E1%8C%8C%E1%89%B3_YelibeGeta_Helina.mp39.11 MB
👍 1
"ዘመቻ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ / ፈገ ግታ/ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለምን ህይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና አለን ምን ትምህርት አለን ከኢየሱስ ውጪ ምን አንላለን አንተ አይደለም ሆይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገልጋይ አንተ አይደለም ወይ የቀራኒዬ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና ኢየሱስ አይደለም ወይ የሚወደው ልጁ መካከል የደቀ ቅክ ያረፈብህ እጅ ለሞት ያውምለመስቀል ሞት የታዘ ዝክ ነፍስህን በፍቃድ በሞትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሰራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመለስ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩም ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉስሽን አስቀምጪው ሲቀመጥብሽ ነው ዘምባባ ምትረግጪው አንቺ ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሺ አንቺ ቤተክርስቲያን ኢየሱስን መልሺ መቶ ሚወስድሽ ውቡ ሙሽራሽን የእረኞች አለቃ ያንኳኳል ደጅሽን እንዴት ቤቱ ፈርሶ የኛ ቤት ያምራል የእርሱ ተረስቶ የኛ ይሰራል ዳስ በሙሉ ዙፋናት ሁሉ ለአንድያው ልጅ ለሱ ይገባል ትውልድ አለ ኢየሱስን እንደጧፍ የሚያበራ ለወርቁ ምስል እንዳይሰግድ አምላኩ የሆነለት ወርቅ የሚያብለጨልጭ ጌጥ የአምላኩን ህግ የሚያከብር አልፎም የሚፈራ እንዳይሰጋ የቶኑን ጉልበት እግዜሩን የሚያውቀው እንደሚባላ እሳት ክርስትናን ከቁስ ሳይሆን ከጌታ የጀመረ እውነተኛ ባሪያ ለጌታው ያደረ አለማዊነትን እየቀለበ ሚያፋፋ የመንፈስ ወዳጅ ከቃሉ የተሰፋ በክርስቶስ ትምህርት የሚኖር የሚገለጥ ህይወት በመኖር አንተ ሲባል የሚል እሱ ጥቅሙን መብቱን የሚተው ለሱ ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Показать все...
ዘመቻ_ዘማሪት ህሊና ዳዊት .mp38.11 MB
👍 1
"ይብሱን ወደድኩህ" ዘማሪት ህሊና ዳዊት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ነበስ እያወኩ ስመጣ ቀን ሲጨምር ክፉ ደጉን መለየትን ስጀምር ዛሬ ትላንት ሲሆን ነገ ደሞ ዛሬ} እየዋለ እያደር ጨመረብኝ ፍቅሬ}/2×/ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ ማዕበሉ ሲገፍኝ እምነቴ ገነነ ፈተናው ሲጨምር ልቤ ሙሉ ሆነ ስምክን ሊያስረሳኝ ሁኔታ ሲመጣ ይብሱን ወደድኩሁ ፍቅፌ ገደብ አጣ /2×/ በስተ መጨረሻ ሞት ትርፍን ጨብጦት ሲመጣ እያየሁት ነገሬ ሊያበቃ ሊያልቅልኝ መሆኑን ቁርጤን እያወኩ ሙሉ ማንነቴ ሰጥቼ አረፍኩት/2×/ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ ድቅድቁ ጨለማ እንዳለህ ነገረኝ ወጀብ አንሳፎ አንተ ጋር አደረሰኝ ትግስቴ ሲፈተን እምነቴ ሲለካ አንተን አስመስሎ ሊሰራኝ ነው ለካ ድቅድቁ ጨለማ እንዳለህ ነገረኝ ወጀብ አንሳፎ አንተ ጋር አደረሰኝ ትግስቴ ሲፈተን እምነቴ ሲለካ እንዲህ አሳምሮ ሊሰራኝ ነው ለካ በስተ መጨረሻ ዙሪያው ገደል ሆኖ ልቤ ተስፋ ሲያጣ አምላክሽ የት አለ አያይም ወይ የሚል ጥያቄ ሲመጣ ከችግሬ ገኖ እልልታዬ ወጣ ከእዳሴ ቀድሞ አምልኮዬ ወጣ ወድጄሀለሁ ወጅጄሀለሁ/2×/ አንተን መምሰልን እንደ ማትረፊያ ቆጥሬዋለው/4×/ share♻️share♻️share♻️
🟡የመዝሙር ግጥሞችን ከፈለጉ ይህን link👇ተጭነው ይቀላቀሉ
   🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼      @mezemur_lyrics      @mezemur_lyrics     ❖ ───  ✦ ─── ❖
Показать все...
Yibisun Wededkuh - Helina Dawit (320).mp311.40 MB
👍 1