cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ወደ ስኬት ጉዞ💥️🥇🏆

የሰው ልጅ ሀሳቡን በመቀየር ህይወቱን መቀየር ይችላል፡፡'' ስለዚ ሀሳባችንን ወደ ምንፈልገው ስኬት እንድንመራው የሚያስፈልገውን መነቃቃት..እንዝራበት፡፡ #trainings #impartation # yehamus kurs #bussines talk/news @Kiraka16

Больше
Эфиопия11 748Амхарский8 333Категория не указана
Рекламные посты
398
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ራስን መሆን! ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ፤ አስቂኙ ነገር....አይነግሩህም እንጂ በውስጣቸው እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ። ወዳጄ በምንም አይነት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ያመንክበትን ከማድረግና ራስህን ከመሆን ማቆም የለብህም! @Kiraka16
Показать все...
👍 5 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
01:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
01:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
👍 1
00:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
ብዙ ሰዎች (ሁሉም ላለማለት ነው) የአስኳላ ትምህርታቸውን ለ 17 ዓመት በፅናት ይማሩና ስራ ይቀጠራሉ ከዛም በገቢያቸው ደስተኛ ሳይሆኑ ይቀራሉ በለስ ቀንቷቸው ቢዝነስ የመስራት ዕድል ሲያገኙ እንደሚለወጡበት እያወቁ በትዕግስት 2-3 ዓመት ስለሚሰሩት ስራ ግን አያጠኑም ፣ አይማሩም ፣ ደጋግመው አይሞክሩም ! ለምን ? ? ? ውድ ጓደኞቼ እርስዎ ሊሰሩት ለወሰኑት ቢዝነስ ወይም ህይወቴን ይቀይርልኛል ብለው ላሰቡት ነገር ምን እያደረጉለት ነው ? የህይወት ዓላማ በዓላማ መኖር ነው ! ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት ሲሳይ ምህረት(interpruener)
Показать все...
#እራስህ_ላይ_ስራ በብረት ሱቅ ውስጥ ከአባቱ ጋር የሚሠራ ልጅ በድንገት አባቱን እንዲህ ሲል ጠየቀው፡- #ልጅ፡ አባቴ ሆይ የሰው ዋጋ ስንት ነው? #አባት፡ ልጄ ሆይ የሰውን ልጅ ዋጋ መገመት በጣም ከባድ ነው፤ ይህ በዋጋ ሊተመን የማይችል ነው። #ልጅ - ሁሉም እኩል ዋጋ ያላቸው እና አስፈላጊ ናቸው? #አባት - አዎ ልጄ። #ልጅ - ታዲያ በዚህ ዓለም ውስጥ ድሃ እና ሀብታም ለምን ኖረ? ጥያቄውን የሰማው አባት ለተወሰነ ጊዜ ተረጋግቶ ከቆየ በኋላ ልጁ በሱቁ ክፍል ውስጥ የተቀመጠ የብረት ዘንግ እንዲያመጣለት ጠየቀው። #አባት_ጠየቀ - ይህ ዘንግ ምን ያህል ያወጣል? #ልጅ - 500 ብር #አባት - ብዙ ትናንሽ ሚስማሮችን ብሠራበትስ ምን ያህል አገኝበታለሁ? #ልጅ - ከ 1000 ብር የበለጠ ዋጋ ታገኝበታለህ። #አባት - በዚህ ብረት ብዙ የሰዓት ስፕሪንጎች ብሰራስ? ልጁ ለጥቂት ጊዜ አስላ እና ከዚያም በደስታ ብዙ ዋጋ እንደሚኖረው ተናገረ። አባትም እንዲህ ሲል ገለጸለት፡- “ልክ እንደዚሁ የሰውም ዋጋ አሁን ያለውን ሳይሆን ራሱን ያረገውን ያህል ነው። #ቁም_ነገር:- ይህ አጭር ሀሳብ አሁን ባለንበት ሁኔታ ወይም ውስንነት እራሳችንን ከመገለፅ ይልቅ አወንታዊ ለውጥን ለመፍጠር እና ግባችን ላይ ለመድረስ ባለን አቅም ላይ እንድናተኩር ያበረታታናል። እሴታችን ውሎ አድሮ እራሳችንን የተሻለ ለማድረግ እና ትርጉም ባለው መንገድ ለህብረተሰቡ አስተዋፅዖ ለማበርከት ባለን ችሎታ እንደሆነ ያስታውሰናል። https://t.me/wedesiketguzo @kiraka16
Показать все...
ወደ ስኬት ጉዞ💥️🥇🏆

የሰው ልጅ ሀሳቡን በመቀየር ህይወቱን መቀየር ይችላል፡፡'' ስለዚ ሀሳባችንን ወደ ምንፈልገው ስኬት እንድንመራው የሚያስፈልገውን መነቃቃት..እንዝራበት፡፡ #trainings #impartation # yehamus kurs #bussines talk/news @Kiraka16

👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአዕምሮ ' Diet ' ሰውነታችንን የሚያስተካክለው ጤናን የሚሰጠን የምንመገበው ምግብ ብቻ አይደለም በእድሜ እየገፋን ስንመጣ የምግብ ለውጥ ብቻ እኛን እንደማይሰራን ይገባናል ከእርሱ ተጨማሪ በዓይናችን የምናያቸው ፣ ጊዜ የምናሳልፍባቸው ፣ አብረናቸው የምንውላቸው ሰዎች ፣ የምናነባቸው መፅሀፍት የምንከተላለቸው አስተሳሰቦች መመሪያዎቻችን እኛን ይቀርፁናል ላለንበት አቋም ወይ ሁኔታ ትልቅ ድርሻ አላቸው ! ስለዚህ የምንበላውን ወደ አፋችን የሚገባውን እንደምንመርጥ ሁሉ ወደ ጭንቅላታችን የሚገባውንም ልንመርጥ ይገባናል ! https://t.me/wedesiketguzo
Показать все...
2
Показать все...
Breakthrough Trading S.C ®

This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company! www.alphagenuine.com +251118217676