cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Amharic fiction 📚📗📙📕📖

ማንበብ ታላቅ ሠው ያደርጋል

Больше
Рекламные посты
315
Подписчики
+124 часа
+77 дней
+2530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ትዝም አትይኝም! መሮጥ ነው ልማዴ ፤ መሽቶ እስኪነጋ ህልሜን ለመቀማት ፤ ከሽንፈት መንጋጋ ሀሳቤም ስራ እንጂ ፤ እረፍት አይመኝም እውነት ለመናገር ፤ ትዝም አትይኝም። ጓደኛ ዘመዴ ፤ ሁሌም የሚመጣው የታጠርኩት በሰው ፤ አወጋው መች አጣው እድሜ ነው አገዳ ፤ እያደር የሚደርቅ ወደሞት ብነዳም ፤ መንገዱን ግን ሳደምቅ ልክ አለመኖር እንጂ ፤ ሞት አያስፈራኝም እውነት ለመናገር ፤ ትዝም አትይኝም። በቃ ... እንዲህ ያልፋል ቀኑ ፤ እንዲህ ያልፋል ምሽት ያለፋል ይጠፋል ፤ እረፍት የለ ሽሽት እጣ ተወራርዶ ከእግርሽ ቢጥለኝም ህይወት ከቀኝ ገፍቶ ፤ ግራ ቢያውለኝም እውነት ለመናገር ፤ ትዝም አትይኝም። አንቺ ማለት ያልፀለይኩት ፀሎት ያላመንኩት ምኞት መልስ ነሽ ፤ ተወርዋሪ ኮከብ ከትቢያ ነይ ማለት ፤ ከቶ አይታሰብ ሁሌ ባታበሪም ፤ አለሽ ቅፅበት ፤ አለሽ ቦታ ብልጭ ልትይ ፤ ለአንድ አፍታ ልትከሰች በህሊና ልትወደሽ በልቦና ባዶነቴን ልትለኪ መታወሬን ልትሰብኪ ህልሜ እስኪያንስ ልትገዝፊ የመኖሬን ትርጉም ልትዘርፊ አለሽ ቅፅበት ፤ አለሽ ቦታ ብልጭ ልትይ ፤ ለአንድ አፍታ። እኔስ መመለሴ አይቀር ፤ ወደነበር ቀላል ነው ፤ ራስን መፎገር መች አስታውሼ አሰብኩሽ ትላንት እንደአገኘሁ ፤ ትላንት አስቀመጥኩሽ። ዞር ብዬም አላቅ ፤ ወደፊት የኔ ሀይል በወከባ ኑሮ ፤ ሰከንዱም ዝግ አይል ከሱ ጋር መሯሯጥ ፤ ከሱ ጋር መታገል ነገዬን ለማኖር ፤ ዛሬን በእጄ ስገል የገዛ እግሬ ፤ ጠልፎ ቢጥለኝም እውነት ለመናገር ፤ ትዝም አትይኝም። ✍🏽✍🏽✍🏽... E.Z ያነበባችሁት ከተመቻቹ ሼር በማድረግ ፣ ቻናል ፣ ግሩፕ በመቀላቀል ድጋፋችሁን አሳዩኝ 🙌🏾 በየቀኑ አዳዲስ ግጥም እና ድርሰት ታገኛላችሁ። 💯💯💯 ቻናል፡  https://t.me/EZpoemandfiction
Показать все...
👍 2

👍 1
እንጦሽ & ሌሎችም ደራሲ - ኤልያስ ማሞ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 2006 የገፅ ብዛት - 244 #OLDBOOKSPDF @books_worldd #ሼር
Показать все...
እሪ በይ አገሬ ~ Cry, the beloved country ደራሲ - Alan Paton ተርጓሚ - ጋሽ አማረ ማሞ ዘውግ - ልብወለድ ( ታሪክ ቀመስ ) ልዩ ማዕረግ - Classic ( ዘመን አይሽሬ ) የህትመት ዘመን - 1989 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 196 #OLDBOOKSPDF @books_worldd #ሼር

ኦፕሬሽን ሰለሞን እና ያልተነገሩ ምስጢሮቹ ~ የኢትዮጵያና እስራኤል ፍጥጫ ደራሲ - Stephen Speckle ተርጓሚ - ብሩክ መኮንን ዘውግ - ልዩ ዘገባ የገፅ ብዛት - 267 #oldbookspdf @books_worldd #ሼር
Показать все...
ስድስቱ ወንጀለኞች The world's great detectives and their most famous cases ድርሰት - Bruce Henderson & Sam Summerlin ትርጉም - ሌ.ኮ ጌታቸው መኮንን ሀሰን ዘውግ - ታሪክ ( Crime ) የህትመት ዘመን - 1982 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 207 @books_worldd #ሼር
Показать все...
አፍ ደራሲ - አዳም ረታ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 2010 የገፅ ብዛት - 250 #OLDBOOKSPDF @books_worldd #ሼር
Показать все...
ሰላዩ ሬሳ The man who never was ደራሲ - Ewin Montago ተርጓሚ - ማሞ ውድነህ ዘውግ - ታሪክ የህትመት ዘመን - 1966 ዐ.ል የገፅ ብዛት - 175 #OLDBOOKPDF @books_worldd #ሼር
Показать все...