Bashewam Primary & Junior School 1-8
Открыть в Telegram
2 758
Подписчики
+124 часа
+117 дней
+5830 день
Архив постов
January 11, 2024
👉Notice
Please pay the January Month school fee. and Pay Tutorial Class Fee
Thank you!
ጥር 2, 2016 ዓ.ም
👉ማስታወቂያ
እባክዎን የጥር ወር የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ እና፡ የማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ ይክፈሉ።
እናመሰግናለን!
ማስታወቂያ
ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ::
የ2016 ዓ. ም በአ. አ ከተማ የተዘጋጀ ሞዴል ፈተና ከጥር 01-03/2016ዓ. ም የሚሰጥ መሆኑን መግለፃችን ይታወቃል በመሆኑም:-
.የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና የምትጨር ሱት አርብ 4:00 ሰዓት ስለሆነ ወላጆች አርብ ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ ልጆችን መዉሰድ የምትችሉ ምሆኑን እናሳዉቃለን::
.8ኛ ክፍሎች ሐሙስ 5:00 ሰዓት ላይ የምትጨርሱ ስለሆነ እንደጨረሳችሁ ወደ ቤት መሄድ የምትችሉ ምሆኑን እየገለፅን አርብ እለት ግን ሙሉ ቀን ትምህርት ያለ መሆኑን እንገልፃለን::
በባሸዋም ትምህርት ቤት በ3ኛ እና 4ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል የርስ በርስ የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሒዷል።
የጥያቄና መልስ ውድድር ዋና አላማው በተማሪዎች መካከል የርስ በርስ ፉክክር በመፍጠር ተማሪዎች የተሻለ የትምህርት ዝግጁነት እንዲኖራቸውና ሁሌም ንቁና ዝግጁ ለማድረግ ያለመ ና ጤነኛ ውድድር እንዲኖር ማድረግ ነው።
በዚህም የአራተኛ ክፍል በጠቅላላ ውጤት:
1) 4C 15/15
2 ) 4B 13/15
3 ) 4A 12/15
4 ) 4D 11/15
የሶስተኛ ክፍል በጠቅላላ ውጤት በክፍል ደረጃ
1 ) 3 D & 3 B 14/15 አቻ ውጤት በማስመዝገብ
2 ) 3 A 13/15
3 ) 3C 12/15
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
