ru
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Открыть в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Больше
2 747
Подписчики
-224 часа
+207 дней
+4230 день
Архив постов
photo content

photo content

photo content

photo content
+6

✅. በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በአዲስ መልክ የተደራጀ እና ስታደርዱን የጠበቀ ቤተ- መፀሃፍት አገልግሎት መስጠት ጀመረ ✅.በቅርብ ቀን ደግሞ ቤተ-ሙከራዉን ይጠብቁ!!!  እስከዛው በነባሩ ቤተ-ሙከራ ተማሪዎች በንድፈ ሃሳብ የተማሩትን በተግባር ሲማሩ በከፊል!

🙏

photo content
+8

photo content
+5

✅. The Eagerly awaited newly standardized and well-organized library service has begun.

Repost from Yeka Education
1.✅Questions about parts of flower? ✍️10 multiple-choice questions about flower parts:Do it! 1. What is the function of sepal
1.✅Questions about parts of flower? ✍️10 multiple-choice questions about flower parts:Do it! 1. What is the function of sepals in a flower? a) Photosynthesis b) Protection of the developing bud c) Pollination d) Seed dispersal 2. Which part of the flower contains the ovules? a) Petals b) Stamens c) Pistil d) Sepals 3. The male reproductive part of a flower is called the: a) Stigma b) Style c) Anther d) Ovary 4. Which floral structure receives pollen during pollination? a) Sepals b) Petals c) Stigma d) Ovary 5. What is the main function of petals in a flower? a) Protection b) Attraction of pollinators c) Photosynthesis d) Seed production 6. The part of the flower that develops into a fruit is the: a) Stigma b) Ovary c) Anther d) Style 7. Nectar glands in flowers primarily attract: a) Herbivores b) Predators c) Pollinators d) Parasites 8. The female reproductive organ in a flower is called the: a) Anther b) Stigma c) Ovary d) Filament 9. Which floral structure contains the pollen grains? a) Stigma b) Style c) Anther d) Ovary 10. What is the function of the receptacle in a flower? a) Attracting pollinators b) Protecting the developing bud c) Supporting floral organs d) Producing nectar 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 ተወዳጁ ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76

We are deeply saddened by the passing of Teacher Tegenu Bekele. His dedication to education and the positive impact he had on so many students will never be forgotten. Our heartfelt condolences to his family, friends, and the entire school community.

photo content

😱😱😱😱😱😱የሀዘን መግለጫ😱😱😱 የትምህርት ቤታችን የስራ ባልደረባ የሆኑት መምህር ተገኑ በቀለ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ፡ ከዚህ አለም በሞት የተለዩ መሆኑን እየገለፅን ፡ ለቤተሰቦቹ
😱😱😱😱😱😱የሀዘን መግለጫ😱😱😱 የትምህርት ቤታችን የስራ ባልደረባ የሆኑት መምህር ተገኑ በቀለ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ፡ ከዚህ አለም በሞት የተለዩ መሆኑን እየገለፅን ፡ ለቤተሰቦቹ ፡ ለትምህርት ቤታችን ማህበረሰቦችና ጓደኞቹ ፈጣሪ አምላክ መፅናናቱን እንዲሰጣችሁ እየተመኘን፡ የቀብር ስነ ስርዓቱ እሁድ ጥቅምት 30/2018ዓም ከቀኑ 6:00 ቡራዩ ማርያም ቤተክርስቲያን የሚፈፀም መሆኑን እናሳውቃለ። የወንድማችን ነብስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ፡ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን።

photo content

We are deeply saddened by the passing of Teacher Tegenu Bekele. His dedication to education and the positive impact he had on so many students will never be forgotten. Our heartfelt condolences to his family, friends, and the entire school community.

ዜና እረፍት ለባሸዋም ትምህርት ቤት መምህራንና ሰራተኞች በሙሉ። መምህር ተገኑ በቀለ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት በመለየቱ ለቅሶ እንድትደርሱ እናሳውቃለን። የመኖሪያ አድራሻው ቡራዩ ፅርሐ ፅ
ዜና እረፍት ለባሸዋም ትምህርት ቤት መምህራንና ሰራተኞች  በሙሉ። መምህር ተገኑ በቀለ በድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት በመለየቱ ለቅሶ እንድትደርሱ እናሳውቃለን። የመኖሪያ አድራሻው ቡራዩ ፅርሐ ፅዮን  ማርያም አካባቢ ፡ ማዘጋጃ ሳይደርስ ስለሆነ ተደዋውላችሁ ድረሱ።

👉በ2018ዓ/ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች
+1
👉በ2018ዓ/ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች

ዉድ ወላጆች፡የልጆቻችሁ የትምህርት ክፍያ በሞባይል ባንኪንግ ስትከፍሉ(mobile banking transfer)ስታደርጉ፡የተማሪው ስም ባለማስገባታችሁ ክፍያዉ ለማን እንደተከፈለ፡ማወቅ ስለተቸገርን Reason፡የሚለው ቦታ ላይ የተማሪዉ ስም አስገቡ።በተጨማሪም ክፍያው በዘገየ ቁጥር ቅጣት ስለምናስከፍል ፡በወቅቱ በመክፈል ደረሰኝ፡አወራርዱ።please pay ontime and keep your follow up for better achivments of your children!!

Bashewam Primary & Junior School 1-8 - Статистика и аналитика Telegram-канала @bash2015