cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Edris jemal official🇵🇸🇪🇹🇹🇷🇮🇷

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ወደቻናላችን በሰላም መጣችሁ ፧ በቻናላችን 👉ሀዲሶች 👉ነሺዳዎች 👉መንዙማ 👉ኢስላማዊ ፅሁፎች ፣ እና እስላማው መረጃዎች በሰፊው ያገኛሉ ። እስላማው እውቀት ለሁሉም @edrisjemal 📲 0938912996 📲 0926389603 https://t.me/edrisjemal

Больше
Рекламные посты
339
Подписчики
-124 часа
-137 дней
-2830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰሀቦች የትኛውን መዝሀብ ነበር የሚከተሉት? 🎤al feqir abdulghaniy https://t.me/edrisjemal
Показать все...
4_5765029791333881170.mp311.17 MB
ሱልጣኑ_ዘማኒ___ኢሳም_አህመድ🎶 https://t.me/edrisjemal
Показать все...
ሱልጣኑ_ዘማኒ_ኢሳም_አህመድ[email protected]8.92 MB
👍 1
አሏህ አሏህ||ሙንሺድ: ሙአዝ_ረዱ🎶 https://t.me/edrisjemal
Показать все...
20240628_190546671video2mp3.mp39.58 MB
👍 1
10:27
Видео недоступноПоказать в Telegram
አሏህ አሏህ||ሙንሺድ: ሙአዝ_ረዱ🎦 https://t.me/edrisjemal
Показать все...
20.03 MB
3👍 1🔥 1
አሏህ አሏህ||ሙንሺድ: ሙአዝ_ረዱ🎦 https://t.me/edrisjemal
Показать все...
Edris jemal official🇵🇸🇪🇹🇹🇷🇮🇷

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ወደቻናላችን በሰላም መጣችሁ ፧ በቻናላችን 👉ሀዲሶች 👉ነሺዳዎች 👉መንዙማ 👉ኢስላማዊ ፅሁፎች ፣ እና እስላማው መረጃዎች በሰፊው ያገኛሉ ። እስላማው እውቀት ለሁሉም @edrisjemal 📲 0938912996 📲 0926389603

https://t.me/edrisjemal

ዐቂደቱል ሙስሊም በእንግሊዝኛ AKDATUL MUSLIM IN ENGLISH https://t.me/edrisjemal
Показать все...
عقيدة المسلم_لغة إنجليزية.pdf14.53 MB
👏 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🩵የተዘጋን ይከፍታል፤ የተወሳሰበን ይፈታል፤ ሸክምን ያቀላል፤ ወንጀልን ያስምራል፤ ሶሉ ዐለል‐ሐቢብ ﷺ🤍 https://t.me/edrisjemal
Показать все...
2👍 1
Happy birthday to you 🎉🎂
Показать все...
2🥰 1
ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብሩ የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ሊሆን ይገባል ፦ የምስራቅ ስዳማ ዛን የኡለማ ምክር ቤት *** ህዝበ ሙስሊሙ የኢደ አል አድሃ (አረፋን) በዓልን ሲያከብር የተቸገሩን በማሰብ እና ያለውን በማከፈል ሊሆን እንደሚገባ ምስራቃዊ ስዳማ ዛን የኡለማ ምክር ቤት አባል የሆኑት ኡስታዝ አሊ አወል ተናግረዋል። 1 ሺህ 445ኛው ኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በስዳማ ክልል ምስራቃዊ ስዳማ ዞን በዳዬ ከተማ የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን በድምቀት አክብረዋል ። ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ ሶላት በመስገድ እና የተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በማከናወን በሰላም ወደ የቤቱ ተመልሷል። የኑሪ መስጂድ ተቀዳሚ ኢማም ሸህ መሀመድ አሊ፣ የአረፋ በዓል የመተዛዘን፣ የመከባበር እና የደስታ በዓል ነው ብለዋል። ሸህ መሀመድ አሊ አክለውም ሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚፈፅመውን እርድ ለሦስት ተካፍሎ አንዱ ለምስኪን ፣ አንዱ ለጎረቤት እና አንዱ ለቤተሰብ የሚከፋፈል በመሆኑ ሕዝበ ሙስሊም ሐይማኖቱ በሚያዘው መሠረት ያለውን ተካፍሎ በዓሉን እንዲያከብር ማሳሰባቸውን DSM ዘግቧል በድጋሚ ኢድ ሙባረክ ❤️ https://t.me/edrisjemal https://t.me/edrisjemal

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.