cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ማራኪ SPORT24'™

⚽📱 እግር ኳስን በስልኮ ይኮምኩሙ! በማራኪ ስፓርት ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከቻናላችን ያገኛሉ! እንዲሁም፦ ➮የሃገር ውስጥ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ በጹሑፍ ➮የክለቦችን ና የተጫዋቾች ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን 📌Creator:- @TMbaby44 @maraki24sport_bot 🔊 2016ዓ.ም ኢትዮጲያ

Больше
Рекламные посты
4 473
Подписчики
Нет данных24 часа
+97 дней
+7530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የስፔን ላሊጋ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ ! የ 2024/25 የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ ውድድር መርሐ ግብር ይፋ ተደርጓል። በመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከማዮርካ እንዲሁም ባርሴሎና ከቫሌንሽያ ጋር የሚገናኙ ይሆናል። ተጠባቂው ኤል ክላሲኮ መቼ ይደረጋል ? የቀጣይ ዓመት የሊጉ ተጠባቂው የኤል ክላሲኮ መርሐ ግብር የመጀመሪያ ጨዋታ በሪያል ማድሪድ ስታዲየም ሳንቲያጎ በርናቦ ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ይደረጋል። በተጨማሪም ተጠባቂው የማድሪድ ደርቢ የመጀመሪያው ጨዋታ በአትሌቲኮ ማድሪድ ሜዳ መስከረም ወር ውስጥ ይደረጋል። የስፔን ላሊጋ አዲሱ የውድድር ዘመን ከወራት በኋላ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም መደረጉን የሚጀምር ይሆናል። *የመጀመሪያ ሳምንት ሙሉ መርሐ ግብር ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል። @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኤሪክሰን: “ሁሌም ወደ መልበሻ ቤት ስገባ መጀመሪያ የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች የሚጠይቁኝ ጥያቄ ልጅህ የት አለ ብለው ነው። እኔ ባለሁበት ሁሉ ራስመስ ሆይሉንድ አጠገቤ አይጠፋም።” 😂❤️ @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የቀጣይ ዓመት የፕሪሜር ሊጉ ጨዋታዎች መቼ ይደረጋሉ ? ➛ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዘመን መርሐግብሮች ይፋ ሲደረጉ በመጀመሪያ ሳምንት መርሐግብር ቼልሲን ከማንችስተር ሲቲ አገናኝቷል። ➛ ተጠባቂው የማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ጨዋታ በሊጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሐግብር ኦልድትራፎርድ ስታዲየም ላይ ይደረጋል። ➛ ተጠባቂው የሰሜን ለንደን ደርቢ በአርሰናል እና ቶተንሀም መካከል በአራተኛው ሳምንት መርሐግብር ሲደረግ መድፈኞቹ በአምስተኛ ሳምንት ማንችስተር ሲቲን ይገጥማሉ። ➛ የመጀመርያው የማንችስተር ደርቢ ጨዋታ ታህሳስ ወር ውስጥ ኢትሀድ ስታዲየም ላይ ይደረጋል። @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የፕርሚየር ሊግ መርሐግብሮች ይፋ ሆኑ ! የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሚቀጥለው የ2024/25 የውድድር ዘመን የጨዋታ መርሐግብሮች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት በውድድሩ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብሮች :- - ቼልሲ ከ ማንችስተር ሲቲ - አርሰናል ከ ዎልቭስ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም ( የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ) - ኢፕስዊች ታውን ከ ሊቨርፑል - ሌስተር ሲቲ ከ ቶተንሀም - ዌስትሀም ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ - ኤቨርተን ከ ብራይተን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር አመት ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም ጀምሮ ግንቦት 17/2017 ዓ.ም እንደተለመደው በተመሳሳይ ሰዓት በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚጠናቀቅ ይሆናል። * የመጀመሪያ ሳምንት ሙሉ መርሐግብር ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል። @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
👍 2🔥 1🤯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
DONE DEAL🤝✅ ❗ ማንቸስተር ዩናይትድ የጄምስ ኦቨርዩን ማስፈረም አጠናቋል። ➛ የ16 አመቱ የቀኝ ተከላካይ በስቲቨን ራይልስተን መሰረት ከ18 አመት በታች ለሆኑት የቀያይ ሴጣናቱ በሚቀጥለው ሲዝን ይጫወታል ተብሎ ይጠበቃል። [UtdDistrict] @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨ኖቲንግሃም ፎረስት ከሬድ ስታር ቤልግሬድ ጋር የኒውዚላንዱን ኢንተርናሽናል አማካኝ ማርኮ ስታሜኒክን ለማስፈረም እየሰሩ ነው። [ምንጭ፡ DTathletic] @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨ሳንዲያጎ ሰርጂዮ ራሞስን በነፃ ለማስፈረም ከተጨዋቹ ጋር ተወያይቷል። (ምንጭ፡ x/SportsZone ) @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👉ኒጎሎ ካንቴ ከትላንቱ ጨዋታ ኃላ፦ "ሁሉንም ሰው አመሰግናለሁ! በመመለሴ ደስ ብሎኛል ፣ ጥሩ ነው! ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር መሆን እወዳለሁ።" “ደጋፊዎቹ ስሜን መጥራት ሲጀምሩ ደስ ብሎኛል…አመሰግናለሁ” ሲል ለTF1 ተናግሯል። @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🚨ጃራድ ብራንትዋይት በሚቀጥለው ሲዝን ለቻምፒየንስ ሊግ ብቁ ባይሆኑም ማንቸስተር ዩናይትድን የመቀላቀል ፍላጎት አለው። (ምንጭ፡ Fabrizio Romano) @marakisport360 @marakisport360
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ 2024/25 እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ........ - የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ከሚቀጥለው የውድድር አመት ጀምሮ የጨዋታው አሰላለፍ ጨዋታው ከመጀመሩ ሰባ አምስት ደቂቃዎች አቀድሞ ይፋ የሚደረግ ይሆናል። - ፕርሚየር ሊግ ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን የመጀመሪያ የብሔራዊ ቡድኖች እረፍት በኋላ አዲሱን የጨዋታ ውጪ ቴክኖሎጂ ( SAOT ) ተግባራዊ ያደርጋል። - አዲሱ ቴክኖሎጂ የጨዋታ ውጪ እንቅስቃሴን መስመር በፍጥነት በማስመር እንደሚያሳውቅ እና በአንድ ውሳኔ እስከ ሰላሳ ሰከንድ መቆጠብ እንደሚችል መዘገቡ አይዘነጋም። - በሚቀጥለው የውድድር አመት የቫር ውሳኔ ስታዲየም በሚገኝ ስክሪን ለተመልካች ይቀርባል እንዲሁም ዳኞች ውሳኔውን ለደጋፊዎቹ ያብራራሉ። * በሌላ በኩል ዛሬ የቀጣይ የዉድድር ዘመን ጨዋታ መርሃ ግብሮች ይወጣሉ። @marakisport360 @marakisport360
Показать все...