cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ስብሐት ለእግዚአብሄር

Рекламные посты
4 279
Подписчики
-924 часа
-197 дней
+4730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
#በእጅ_አዙር_መዉጋት ማን ምን አገባዉ፣ በራሴ ማንነት እንዳሻኝ ኖራለዉ፣ በምድራዊ ህይወት ማነዉ ጠያቂዬ፣ ብለህ አትቆምር እግዚአብሔርን ፍራ፣ ኋላ እንዳትከስር የሱስ መናኸሪያ፣ ክፋዉ የሚመራህ በጭራሽ አትሁን፣ ለአለም የተሰጠህ በመስቀል ስላንተ፣ ደሙን ያፈሰሰዉ አንተን ለመቀደስ፣ ዋጋ የከፈለዉ የክብር መቅደሱ፣ ማደሪያዉ ሊያረግህ አንተን ይፈልጋል፣ መንቃት ይሁንልህ ያኔ ባንተ ስጋ፣ እግዚአብሔር ይከብራል በራስህ ላይ ስልጣን፣ ጌታ ይኖረዋል እራስን በመጉዳት፣ በሀጢያት መደሰት ነዉ ክርስቶስን፣ በእጅ አዙር መዉጋት ስለዚህ መጠበቅ፣ መጠንቀቅ ይገባል የእግዚአብሔር ቤት መሆኑ፣ ለሰዉ ይበጀዋል
Показать все...
01:34
Видео недоступноПоказать в Telegram
Download (9).mp47.35 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ድንቅ አድርጎልኛል የሠራዊት ጌታ አልረሳኝም አምላክ አነሳኝ ከትቢያ 😍😍 ይቀላቀሉ  ➟ @m_ezmur21 ለሌሎች ያጋሩ  ➟@m_ezmur21
Показать все...
ወር በገባ በ...30...🕯 ነቢይ ባህታዊ ድንግል  መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ነው። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ይሰውረን።🙏❤
Показать все...
ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት። መዝ 150፡5
Показать все...
ከበሮ
Показать все...
Repost from ብሒለ አበው
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId7044857619 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Показать все...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

"ሕግህ ለእግሬ መብራት÷ለመንገዴ ብርሀን ነው::" ይህ ቃል በየትኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል??
Показать все...
መዝሙረ ዳዊት 114÷67
መዝሙረ ዳዊት 118÷105
መዝሙረ ዳዊት 53÷1
መዝሙረ ዳዊት 130÷1
ወንጌል የሚለው ቃል ሲተረጎም ?
Показать все...
🟠ቃለ እግዚአብሔር ማለት ነው
🟢የክርስቶስ ህይወት ማለት ነው
🔵ገብረ ሀዋሪያት ማለት ነው
⚪️የምስራች/መልካም ዜና ማለት ነው
🟣ለመ🀄️ላ🀄️ል