cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት

قال رسول الله صلى الله عليه وسلم "خيركم من تعلم القرآن وعلمه ግቡ👉https://t.me/+N_abswGjf4NlYzBk ሸሪዓና ሸሪዐን ያማከሉ ነገሮችን መሠረት በማድረግ ዲናችንን ከፍ ያለ ደረጃ ማቆናጠጥ ነዉ.....👇👇 https://t.me/+0dipo5G2tXdkMzNk

Больше
Рекламные посты
582
Подписчики
-124 часа
+77 дней
+6530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
👍 6
Recording_1544.m4a3.10 MB
👍 4
Recording_1540.m4a5.69 MB
👍 3
🔖 እንማር! እንቅራ! ~«በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ ፣በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ  እምነት መፍረሱ አይቀርም! ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ!» 🌻اللهم إني أسألك نفسًا مطمئنة.. تؤمن بلقائك.. وترضى بقضائك.. وتقنع بعطائك". 🔖አሏህ_ሆይ !! ~የተረጋጋች ነፍስ ~አንተን በመገናኘት ያመነች ~ውሳኔህን የወደደች ~በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ።
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
ገባገባ በሉሉሉሉ
Показать все...
👍 1
☀️በአሁን ጊዜ ሱና ያሸተተ ወጣት #ለሙተነቂቦች የተለየ ቦታ አለው አራት ነጥብ። አንድ ሷሊህ ሰዉ እንዲህ ይላሉ :- "የሰዎች ነገር እጅግ በጣም ይገርማል ከአካል ሞት የቀልብ ሞት የጠና/የከፋ ሆኖ ሳለ አካሉ ለሞተ ሰዉ ሲያለቅሱ ልቡ ለሞተ(ለጨለመ) አያለቅሱም" ። ያ አላህ ከልብ ድርቅና ጠብቀን አንተን አብዘትን እንድናዉሳ ወፍቀን ። اللهم أحيي قلوبنا وارزقنا الثبات على طاعتك🤲🤲🤲 ☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                     #ፈዘኪር           #በሉ አድድድድድ  እያደረጋችሁ                               ሰበኸ ኸይር???
Показать все...
👍 3
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
ኑኑኑኑኑኑ
Показать все...
አንማርም እንዴ ዛሬ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.