ru
Feedback
Bright Tutorial Center ®

Bright Tutorial Center ®

Открыть в Telegram

Personalized home and online tutoring for all grades. Special group sessions for 12th graders and dedicated mentoring for women by female tutors. 📍 3rd Floor, Addis International Bank Building, Betel Square Contact us for dm: @Bright_Tutorial_Center

Больше
1 551
Подписчики
+124 часа
Нет данных7 дней
-130 дней
Архив постов
ልጆቾን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስናስተምር ለማስተማር ብቻ ሳይሆን ለማስረዳት ለማስረዳት ብቻ ሳይሆን በቀላሉ ለማስረዳት እንጥራለን! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightce
ልጆቾን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ስናስተምር ለማስተማር ብቻ ሳይሆን ለማስረዳት ለማስረዳት ብቻ ሳይሆን በቀላሉ ለማስረዳት እንጥራለን! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

The journey of learning starts with just one step — Why Not Take It Today? 🚀 Expand your knowledge, and unlock new possibili
The journey of learning starts with just one step — Why Not Take It Today? 🚀 Expand your knowledge, and unlock new possibilities. Start Today! BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

የልጆችዎ የትምህርት ጉዞ ድጋፍ ይገባዋል! የሚገባቸውን ድጋፍ ከ ብራይት አስጠኚዎች ያግኙ! @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter
የልጆችዎ የትምህርት ጉዞ ድጋፍ ይገባዋል! የሚገባቸውን ድጋፍ ከ ብራይት አስጠኚዎች ያግኙ! @Brighttutorialcenter @Brightcenters #Brighttutorialcenter

እንደ ወላጅ የ ልጅን ትናንሽ ድሎች ማክበር እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ይህን ማድረግ ልጆች ትናንሽ ለውጦች ያላቸውን ዋጋ እንዲረዱ እና ለተሻለ ለውጥና እድገት እንዲተጉ ያረጋቸዋል፡፡ በወላጆቻቸውም እው
እንደ ወላጅ የ ልጅን ትናንሽ ድሎች ማክበር እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ይህን ማድረግ ልጆች ትናንሽ ለውጦች ያላቸውን ዋጋ እንዲረዱ እና ለተሻለ ለውጥና እድገት እንዲተጉ ያረጋቸዋል፡፡ በወላጆቻቸውም እውቅናና ድጋፍ ማግኘታቸውም ለ ራሳቸው ያላቸውን መተማመን በማሳድግ ትልቅ ሚና ይጫወታል፡፡ BRIGHT TUTOR @Brighttutorialcenter @Brightcenters #parentingmonday #brightcenters #brighttutorialcenter #Addisababa

ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው በኦንላይን ይማሩ የእንግሊዘኛ እና የአረብኛ ቋንቋን በሁለት ፈረቃዎች ማታ ከ 3:00 ሰዓት - 4:00 ሰዓት ፕሮግራሙን ይሳተፋ! እርስዎም የትም ይሁኑ የት የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ! የምዝገባ ጊዜ: ከ ጥቅምት 5 - ጥቅምት22 • ትምህርት ጥቅምት 25 ይጀመራል https://t.me/Brighttutorialcenter https://t.me/brightlanguagescenter

✨✨ ስለ አልበርት አንስታይን ከሚነገሩ በጣም የሚያነሳሱ ታሪኮች አንዱ የልጅነት ሕይወቱንና መከራን እንዴት እንዳሸንፈው የሚገልጽ ነው። ✨✨ አንስታይን ገና በልጅነቱ በትምህርት ቤት ይታገል ነበር።
✨✨ ስለ አልበርት አንስታይን ከሚነገሩ በጣም የሚያነሳሱ ታሪኮች አንዱ የልጅነት ሕይወቱንና መከራን እንዴት እንዳሸንፈው የሚገልጽ ነው። ✨✨ አንስታይን ገና በልጅነቱ በትምህርት ቤት ይታገል ነበር። አስተማሪዎቹ አዝጋሚና ምንም ዓይነት ስሜት የሌለው እንደሆነ ስለተሰማቸው ብዙውን ጊዜ ከቦታ ቦታ እንደተገለለ ይሰማው ነበር። እንዲያውም አራት ዓመት ገደማ እስኪሞላው ድረስ እና በትምህርት ስርዓቱ ጥብቅ አወቃቀር ላይ ተቸግሮ ነበር። ይሁን እንጂ በዙሪያው ስላለው ዓለም በተለይም ስለ ሳይንስና ሒሳብ የማወቅ ጉጉት ነበረው ። አንስታይን በ15 ዓመቱ የስዊስ ፌደራል ፖሊቴክኒክ የመግቢያ ፈተና ሳይሳካለት ቀረ። ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ ይበልጥ ጠንክሮ ለማጥናትና እውቀቱን ለማስፋት ራሱን ወስኖ ነበር ። በመጨረሻም በቀጣዩ ዓመት ፈተናውን አለፈ ፤ ይህ ቁርጥ ውሳኔ ወደፊት ለሚገኝለት ግኝት መንገድ ጠርጓል ። 🌟🌟🌟🌟 ዋና ሃሣብ፡ ፈተና መጨረሻው አይደለም; ወደ ስኬት ድንጋዮችን እየገሰገሱ ሊሆን ይችላል። ፈታኝ ሁኔታዎችን ተቀበል፣ የማወቅ ጉጉት ይኑርህ፤ እንዲሁም ትህ ወደፊት እንዲገፋህ ፍቀድለት! እያንዳንዱ ስህተት አዲስ ነገር ለመማር የሚያስችል አጋጣሚ እንደሆነ አስታውስ ።💪💪 🌟🌟🌟🌟 @brighttutorialcenter @brightcenters

+5
G1-Math-TG.pdf3.63 MB

👇👇👇👇👇👇 Grade one books for teachers. 💬 Share it with others in need of the pdf file 🌟 @brightcenters

+6
GRADE 1 ENGLISH.pdf13.35 MB

👇👇👇👇👇👇 Grade one books for Students. 💬 Share it with others in need of the pdf file 🌟 @brightcenters

ትምህርት ማለት መማር ብቻ አይደለም! ምን አወቅን የሚለዉን የምንመልስበት እዉቀትም ጭምር እንጂ:: እዉቀት ሁሌም ይመዘናል : መመዘኛዉ ግን ሁሌም እዉቀትን አይወክልም! ለተሻለ የእዉቀት ግብይት ብራ
ትምህርት ማለት መማር ብቻ አይደለም! ምን አወቅን የሚለዉን የምንመልስበት እዉቀትም ጭምር እንጂ:: እዉቀት ሁሌም ይመዘናል : መመዘኛዉ ግን ሁሌም እዉቀትን አይወክልም! ለተሻለ የእዉቀት ግብይት ብራይት አስጠኚ #Brighttutorialcenter #AddisAbaba

የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይንም የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! ብራይት የአስጠኚ ማዕከል #Brighttutorialcenter #ChildrenSucces
የልጅዎን ስኬት ከግብ ለማድረስ የቤትዎን ግድግዳ አልፈው በኦንላይንም የሚረዷቸዉን አስጠኚዎች እኛ ዘንድ ያገኛሉ! ብራይት የአስጠኚ ማዕከል #Brighttutorialcenter #ChildrenSuccess #OnlineTutorials #Hometutors #AddisAbaba #Ethiopia

ልጆች ጠያቂዎች ናቸዉ ለምን ጠየቃችሁ ቀርቶ ጥያቄዎቻቸዉን በግልፅ ምላሽ የሚያገኙበትን የእዉቀት መንደር እነሆ ከብራይት የአስጠኚ ማዕከል @Brighttutorialcenter 0925659999/ 0911
ልጆች ጠያቂዎች ናቸዉ ለምን ጠየቃችሁ ቀርቶ ጥያቄዎቻቸዉን በግልፅ ምላሽ የሚያገኙበትን የእዉቀት መንደር እነሆ ከብራይት የአስጠኚ ማዕከል @Brighttutorialcenter 0925659999/ 0911278182 #Brighttutorialcenter #SolveQuestion #Confidenceineducation #ProfessionalTutorials #AddisAbaba #Ethiopia

ትምህርት ማለት መማር ብቻ አይደለም! ምን አወቅን የሚለዉን የምንመልስበት እዉቀትም ጭምር እንጂ:: እዉቀት ሁሌም ይመዘናል : መመዘኛዉ ግን ሁሌም እዉቀትን አይወክልም! ለተሻለ የእዉቀት ግብይት ብራ
ትምህርት ማለት መማር ብቻ አይደለም! ምን አወቅን የሚለዉን የምንመልስበት እዉቀትም ጭምር እንጂ:: እዉቀት ሁሌም ይመዘናል : መመዘኛዉ ግን ሁሌም እዉቀትን አይወክልም! ለተሻለ የእዉቀት ግብይት ብራይት የአስጠኚ ማዕከል #Brighttutorialcenter #Hometutors #OnlineTutorials #Nationalexam #AddisAbaba

ብራይት የአስጠኚ ማዕከል https://t.me/Brighttutorialcenter 0925659999/ 0911278182 #Brighttutorialcenter #Confidenceineducation #Profes
ብራይት የአስጠኚ ማዕከል https://t.me/Brighttutorialcenter 0925659999/ 0911278182 #Brighttutorialcenter #Confidenceineducation #ProfessionalTutorials #AddisAbaba #Ethiopia

አዲስ አመት አዲስ እቅድ አዲስ ትምህርት ሁሌም አዲስ አጋጣሚዎችን ለለዉጥ እናዉላለን! @brighttutorialcenter #Brighttutorialcenter #Newyear #Newplan #Newresu
አዲስ አመት አዲስ እቅድ አዲስ ትምህርት ሁሌም አዲስ አጋጣሚዎችን ለለዉጥ እናዉላለን! @brighttutorialcenter #Brighttutorialcenter #Newyear #Newplan #Newresult

የጭንቀት መረብ አሰልቺ ነዉ ! ጥናት በብልሀት እንጂ በጭንቀት አይሆንም #Brighttutorialcenter #Addisababa
የጭንቀት መረብ አሰልቺ ነዉ ! ጥናት በብልሀት እንጂ በጭንቀት አይሆንም #Brighttutorialcenter #Addisababa

We believe that learning is a joyful process. We work towards proving that true! #Brighttutorialcenter
We believe that learning is a joyful process. We work towards proving that true! #Brighttutorialcenter

መጪዉን አመት ከብራይት ጋር በብልሀት! #Brighttutorialcenter #Newyear #PlanningToSuccess #Addisababa

With bright , your questions will be answered promptly. @Brighttutorialcenter #Brighttutorialcenter #Joinourteam #Addisababa
With bright , your questions will be answered promptly. @Brighttutorialcenter #Brighttutorialcenter #Joinourteam #Addisababa