Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Открыть в Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Больше213
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-430 дней
Архив постов
Huge crowd of worshippers flock towards Masjid Al Haram on the 25th night of Ramadan…
Despite Israeli occupation obstacles, tens of thousands of Palestinians perform the evening and Tarawih prayers at Al-Aqsa Mosque in occupied Jerusalem.
መፃህፍትን የመፃፍ ሞራሉ የሌለውና የሰው ድካምን እንደ ከንቱ ከሚገነዘብ የሱና ዘብ መሳይ የሱና ፀር ሰዎች ወሬ እንዳትረበሹ!!
እነዚህ መፃህፍትን አንብቡ ትጠቀማላችሁ!!
ከሰለፎች አንዱ ተጠየቀ …
❝ለሰዎች መልካምን ነገር አውለህ ስታበቃ ውለታህን ሲረሱብህ አታዝንምን?❞
እሱም ፦ ❝ሲጀመርም ምስጋናቸውን ስላልጠበቅኩ አላዝንም ። አላህ በጎ ሰሪዎችን መውደዱ ብቻ ይበቃኛል❞ አላቸው❗️
ummalife.com/ReshadMuzemil
ረመዿን 23
🌙 فضل ليلة القدر 🌌
🌷 خير من ألف شهر ⏱
ጥቂት ወሳኝ ነጥቦች በለይለተል ቀድር ዙሪያ
~
ለይለቱል ቀድር ማለት ትልቅ ደረጃ ያላት ሌሊት ማለት ነው። ከፊል ዓሊሞች ዘንድ ደግሞ ፍጡራንን የሚመለከቱ የአመቱ ውሳኔዎች የሚተላለፍባት ሌሊት ማለት ነው።
✨ከሰለፎች ምርጥ አጋጣሚዎች…
አንዱ ተጠየቀ …" ለሰዎች መልካምን ነገር አውለህ ስታበቃ ውለታህን ሲረሱብህ አታዝንምን ??? "
እሱም ፦ " ሲጀመርም ምስጋናቸውን ስላልጠበቅኩ አላዝንም ። አላህ በጎ ሰሪዎችን መውደዱ ብቻ ይበቃኛል " አላቸው
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
የየሱፍ ወንድሞች « እኛ ለሱ ጠባቂዎች ነን» ሲሉ አባታቸው ደግም « አላህ ከጠባቂዎች ሁሉ በላጭ ነው» አላቸው
እነሱ ዩሱፍን ሲጥሉ አላህ ግን ጠባቂው ሆነ
✨ የምንወዱትን ነገር ለአላህ አደራ ስጡ
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
{ ٱقْرَأْ كِتَٰبَكَ كَفَىٰ بِنَفْسِكَ ٱلْيَوْمَ عَلَيْكَ حَسِيبًۭا }
«መጽሐፍህን አንብብ፡፡ ዛሬ ባንተ ላይ ተቆጣጣሪነት በነፍስህ በቃ» (ይባላል)፡፡
✨ ዛሬ አንተ ስራህን ታፅፋለህ ነገ ደግሞ ያፃፍከውን ታነባልህ ። ስለዚህ ነገ በምታነበው እንድትደሰት ዛሬ የምታፅፈውን አሳመር !
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
✨ሰዎች ጠየቁት… "ሰላትህ ላይ እንዴት ቀጥ ልትል ቻልክ ???"
እሱም ፦ « አንድ ሸይኽ " አንተ ሰላትህን የተውከው ሰው ሆይ ! ያንተ መከራ እኮ ከ ኢብሊስ የበለጠ ከባድ ነው። ምክንያቱም ኢብሊስ ለአደም ሱጁድ ውረድ በተባለ ጊዜ እምቢ ሲል አንተ ደግሞ ለአደም ጌታ ሱጁድ ለማድረግ እምቢ አልክ ። እንደው በአንተና በጌታህ መካከል ምን ቢኖር ነው እርሱን መገናኘትን የጠላኸው ! ?" ብለው ሲናገሩ ሰምቼ ነው » አላቸው
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
✨አንዲት እናት 10 ልጆች ቢኖሯት አስሩንም ተንከባክባ ትይዛለች ። የሚገርመው ነገር ግን ምን አልባት 10 ልጆች አንድ እናታቸውን መንከባከብ ያቅታቸዋል ።
አላህ ወላጆቻችን ለመንከባከብ ይወፍቀን…
✨ከእናቱ እግር ስር ሁኖ እሷን የተንከባበከ … ከሰዎች ሁሉ በላይ ሁኖ ይኖራል።
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
{ وَأَدْخَلْنَٰهُ فِى رَحْمَتِنَآ ۖ إِنَّهُۥ مِنَ ٱلصَّٰلِحِينَ }
«በችሮታችንም ውስጥ አገባነው፡፡ እርሱ ከመልካሞቹ ነውና፡፡»
✨ከአላህ እዝነት ድርሻህ የሚሆነው በመልካምነትህ ልክ ነው…
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
{ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُۥ نِدَآءً خَفِيًّۭا }
«ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡»
✨ዱዓህን አሳንሰህ አትመልከት ። ይህ ዝቅ ያለው ድምፅ የሰማያት በሮች ተከፍተውለታል።
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
{ إِذْ يَقُولُ لِصَٰحِبِهِۦ لَا تَحْزَنْ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَنَا ۖ }
« ለጓደኛው አትዘን አላህ ከእኛ ጋር ነውና ባለ ጊዜ አስታውስ »
✨ምርጥ ጓደኝነት ማለት የዱንያን ውጣውረድ የሚያቀልልህና ወደ አላህ የሚያቀርብህ ነው።
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
{وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِى فَإِنَّ لَهُۥ مَعِيشَةًۭ ضَنكًۭا وَنَحْشُرُهُۥ يَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ أَعْمَىٰ}
«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡»
✨ጭንቀትና ሀዘን ባጋጠመህ ጊዜ ፈጥነህ ከቁርዓን ጋር ያለህን ሁኔታ አስተካከል።
🍃•┈┈• ❀ 🌴 ❀ •┈┈•🍃
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Israeli warplanes destroy the Al-Bashir Mosque in Deir el-Balah, central Gaza.
Night 23: Streets of Masjid Al Haram!
#Ramadan
Join:-
tiktok.com/@secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ummalife.com/ReshadMuzemil
Breaking | 5 people were killed in the Israeli airstrike targeting the annex of the Iranian embassy in Damascus, which also resulted in the assassination of General Mohammad Reza Zahedi, a leader in the Quds Force of the Iranian Revolutionary Guard.
Recent images depict the complete destruction of the Jabalia Martyrs Health Center in northern Gaza by Israeli occupation forces during their invasion. We uploaded footage showing the Israeli forces filming themselves detonating the health center a month ago.
Breaking | Israeli airstrikes target a building near the Iranian embassy in Damascus, Syria.
ይህ በፍሊስጢን የሚገኝ ሆስፒታል ነበር
አሁን ላይ ከአገልግሎት መስጫ ውጪ ሁኖል ። ለፍሊስጢን ህዝብ ዛሬ ለይሉ ለይለተል ቀድር ከሚጠረጠርበት ነውና ሁላችሁም ለዚህ ኡማ አላህ ድሉን እኔዲያመጣላቸው በዱዓ እንዳትረሶቸው ።
ረመዳን ቀን 2️⃣2️⃣
ከእናታችን አዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦
﴿كان رسولُ اللهِ ﷺ إذا دخَل العَشْرُ الأواخرُ مِن رمضانَ أيقَظ أهلَه وشدَّ المِئزرَ وأحيا اللَّيلَ﴾
“ነቢዩ (ﷺ) የመጨረሻዎቹ የረመዷን ወር አስር ቀናት ሲገቡ ሌሊቱን በሙሉ በሰላትና በፀሎት ያሣልፉ ነበር ቤተሰቦቻቸውንም ለኢባዳ ይቀሰቀሱና ወገባቸውን ታጥቀው ለኢባዳ ይነሣሱ ነበር።”
📚 ኢብኑ ሂባን ሶሂህ ብለውታል: 3436
✅በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
🌐፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
💬፦ https://bit.ly/486xnrS
🌐፦ https://bit.ly/41zEZkk
🌐፦ https://bit.ly/4arMbTx
🌐፦ https://bit.ly/41tIUPv
🌐፦ https://bit.ly/3UTTSwh
ሰበር ሰበር ሰበር
አሁን ከምሽቱ 3:30 አካባቢ ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 አካባቢ እየተደረገ በነበረ ከባድ የቶክስ ልውውጥ በተራዊህ ሰጋጅ ወንድሞቻችን ላይ በሁለቱ ላይ የቦምብ በአንዱ ደግሞ የጥይት ጥቃት የደረሰ ሲሆን አንደኛው ወንድማችን አሁን ሆስፒታል እንደደረሰ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል ።
ተፃፈ በ የጎንደር ሙስሊሞች ድምፅ
መጋቢት 22/2016 አ ል
=
የነዚህ ሰዎች ትግል ግን አይገርማችሁም? አጣብቂኝ ውስጥ ባሉበት ሰዓት ሙስሊሙ ላይ የማያባራ ጥቃት ካደረሱ ተሳክቶላቸው አገር ቢቆጣጠሩ ምንድነው የሚያደርጉን? ይበልጥ የሚገርመው ደግሞ እነዚህን በኢስላምና በሙስሊሞች ጥላቻ የታወሩ አካላት የሚደግፉ ሙስሊሞች መኖራቸው ነው። ችግሩ ምን ሲደርስ ይሆን የሚነቁት?
ማሳሰቢያ፦
1- በጎንደርም ይሁን በሌሎች ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ያላችሁ ወገኖች በዚህ ወቅት ለምን የተራዊሕ ሶላቱ አይቀርባችሁም? ተጨማሪ ጉዳት ከመድረሱ በፊት ፈጥናችሁ ብትወስኑ መልካም ነው።
2- ሌሎቻችን ደግሞ ሼር በማድረግ ድምጻቸውን ብናስተጋባላቸው መልካም ነው። ዱዓም እናድርግላቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
Despite Israeli restrictions and oppression, Palestinian worshippers gather in full capacity at al-Aqsa mosque in occupied Jerusalem to perform Taraweeh prayers.
Palestinians inspect their heavily damaged homes following Israeli airstrikes that targeted al-Maghazi refugee camp in the central Gaza Strip.
