ru
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Открыть в Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Больше
213
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-430 дней
Архив постов
Hamas calls on Palestinians in the West Bank to ‘mobolise’ for Gaza Hamas has called on Palestinians in the diaspora, the occupied West Bank, East Jerusalem, and those in the 1948 territories (lands captured by Israel in the Nakba) to “mobilise” in support of Gaza.

የዓለም ህዝብ ግን አይገርምም⁉️ ======================= (ዓለም በዚህ ዘመን አይታው የማታውቀው የጦር ወንጀልና የዘር ጭፍጨፋ በጘዝ'ዛ) || ✍ 365 km² ስፋት ባላት አነስተኛ ከተማ ውስጥ 2.3+ ሚሊዮን ዜጎች ተጠጋግተው ይኖሩባታል። በዚህች densely populated በሆነች ከተማ ላይ ለተከታታይ 3 ሳምንታት ያላባራ ከ12 ሺህ ቶን በላይ ቦምብ ሲዘንብ፤ በዚህም ሳቢያ፦ 1) በትንሹ 7,028 የሚሆኑ ፈለስጢናዊ ሙስሊሞች ሲገደሉ፣ • 2) ከ70% በላይ የሚሆኑት ህፃናትና ሴቶች ሲሆኑ (2,913 ህፃናትና 1,709 ሴቶች)፣ • 3) 18,482 የሚሆኑት ለከፍተኛ የአካል ጉዳት ሲዳረጉ፣ • 4) ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 481 የሚሆኑት ሲገደሉ (ከመካከላቸው 209 የሚሆኑት ህፃናት ናቸው።)፣ • 5) ከ1,650 በላይ የሚሆኑት ጀናዛቸው እንኳ ሳይገኝ እስካሁን ድረስ በቦምብ በፈራረሱት ህንፃዎች ስር ሲሆኑ (ከመካከላቸው 940 ህፃናት አሉበት።)፣ • 6) 731 የሚሆኑ ፈለስጢናዊ ሙሉ ቤተሰቦች ሲገደሉ፣ • ⑦) 101 የጤና ባለሙያዎች ሲገደሉና 100 የሚሆኑት ሲቆስሉ፣ • ⑧) 12 ሆስፒታሎችና 32 የጤና ማዕከላት በነዳጅ እጥረትና በቦምብ ጥቃት ከአገልግሎት ውጭ ሲሆኑ፣ • 9) በኢንኩቤተር ውስጥ የሚገኙ ከ130 በላይ የሚሆኑ ህፃናት ያሉበት ሆስፒታል ባጋጠመው በነዳጅ እጥረት ሳቢያ ነፍሳቸው በእንጥልጥል ላይ ሲገኝ፣ • ⑩) ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ንጹሐን ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ካምፖች፣ በት/ቤቶች፣ በሆስፒታል ግቢዎች፣ በመስጂዶችና ቤተ ክርስቲያን ተጠልለው ሳለ በዛው ባሉበት ጥቃቱ ሲያገኛቸው…(ከሰው ነፍስ አይበልጥምና ወደ አመድነት ስለተቀየሩት ውብ ህንፃዎችና መሠረተ ልማቶችማ አውርተን አንዘልቀውም።) የሰለጠነ ተብዬው ዓለም አሁንም «ጦርነቱ ይቁም!» ከማለት ይልቅ «እስራኤል ራሷን የመከላከል መብት አላት፣ ሐማስ መጥፋቱን ማረጋገጥ አለባት፣ ከጎንሽ ነን፣ ሐማስ ሽብርተኛ ነው፣ በሐማስ ጥቃት ለሞቱተረ እስራኤላዊያን አዝነናል!…» እያሉ ነው። ትንሽ አሻሻልን የሚሉት ደግሞ ጦርነቱ መቆም የለበትም፤ ግን የተወሰነች እርዳታ ይግባላቸው ይላሉ። እስካሁን በጋዛ መብራት የለ፣ ውሃ የለ፣ ምግብ የለ፣ ነዳጅ የለ…። በዚህ የተነሳ የቆሰሉትና መደበኛ ህመም የሚታመሙትም መታከም አልቻሉም። ዙሪያውን በከበባ ስለሆነ ለጠናበት ታማሚ የውጭ ሕክምና እንዲያገኝ ማድረግ አልተቻለም። እስራኤል ከላይ በአየር ከምታዘንበው የቦምብ ዝናብ ባሻገር ከምግብና ውሃ እንዲሁም ከሕክምና ከልክላ በጅምላ ጭፍጨፋ የጦር ወንጀልና የዘር ማፅዳት ወንጀል በመፈጸም ላይ ትገኛለች። ይህ ሁሉ የሚሆነው ዓለም እያዬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ነው። ተመድ ተብዬውም ሆነ የትኛውም የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ነኝ የሚል ተቋም ሁሉ የውሃ ሽታ ሆኗል። የነርሱ ህግ እነርሱን ለማዳን እንጂ ለሌላው አይሠራም። እነርሱ ዘንድ የሙስሊም፣ የዓረብና የአፍሪካዊ ሞት ከውሻቸው ሞት በታች ነው። ግን ነፍስ ሁሉ እኩል ናትና የእጃቸውን አንድ ቀን ማግኘት አይችሉም። ነገ ላይ በሌላ የነርሱ አካል ላይ ጥቃት ሲፈጸም በሚዲያቸውም ሆነ ባልተጻፈው ህጋቸው ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ሲለፍፉ እናገኛቸዋለን። አላህ ውርደታቸውን ያቅርበው፤ ለተበዳዮች ነስሩን ያፍጥነው። አላህ የአሸናፊዎች ሁሉ አሸናፊ የሆነ ጥበበኛና ታጋሽ ጌታ ነው። አንድ ቀን አይርላቸውም። ©murad tadesse ||

Follow the Amazing application Founder and CEO of different social media channels ● Facebook https://www.facebook.com/ummalifeofficial?mibextid=ZbWKwL ● YouTube https://youtube.com/@UMMALIFE1?si=Q0x03pOAyhJoV5tn ● Instagram https://instagram.com/umma.life ● Their or his Umma Life App https://ummalife.com/ummalife

Video showing how to open Umma Life Account prepared in Amharic language. If you want, we can make a video for you in both English and Hindi. Let's all start using Umma Life Application! Let's share information with others!! No Facebook, no Tiktok, leave them and come to Umma-Life!

የምስራች! የኢስልምና ህልውና እና በምድር ላይ ስላለው ሉዓላዊነት! በነቢዩ ﷺ አንደበት፤ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ «ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! የመርየም ልጅ(ዒሳ) በእናንተ መካከል ፍትሐዊ ዳኛ ሆኖ በቅርቡ ይወርዳል፣ መስቀሉንም ይሰብራል፣ አሳማ ይገድላል፣ "ጂዚያህ” ያስቆማል፣ገንዘብም  ማንም አልቀበልም ብሎ እስኪመልሰውና፣ አንዲት ሱጁድ ከዱንያ እና ከውስጧ ካለው ነገር የተሻለ እስክትሆን ድረስ ሀብት (እንደጉድ) ይጎርፋል።» ሰሒሁ አል-ቡኻሪይ (3448) #gaza

ፅናት በእግሩ ቆሞ ሲሄድ ያየው አለን⁉️ መየት የፈለገ እንግዲያውስ ፈልስጢናዊያንን ይመልከት‼️

وآله وصحبه. 🟦 يا شباب الجيل.. نعيش الأن وقائع عظام، وقائع ستكون لها وقع شديد على امتنا وعلى أهل الأرض جميعا. نعيش الآن مرحلة فاصلة، أحداث جثام تغير مجرى التاريخ. نعيش وقائع تغير حال الأمة من شعور لازمها بالعجز والهوان والذلة على مدار عقود سلفت، وبين فصل جديد فيه عزة ورفعة بإذن ربنا عزل وجل. سيسطر هذا الفصل فقط من كان على مراد الله وطريقه، من باع دنياه ليشتري آخرته. 🟦 فيا شباب الجيل.. من أراد أن يكتب اسمه في سجلات السماء ليلقى من سبقوه إلى الجنان، فهذا سبيله: 👇 🔸لتكن غاياتك في علياء السماء، وتَرَفَّع عن سفاسف الأهواء. 🔸لتكن حياتك بداية هذا الفصل ليست كحياتك قبلها. 🔸عد لقرآنك وأورادك، ترتيلا وتدبرا، مدركاً واعيا. 🔸طهر أفكارك واعتقادك من أى ضلال وأي فساد أصابه يخالف نهج نبيك ﷺ وأصحابه والأسلاف الصالحين. 🔸تخلص من لوثات هذا العصر المادي. 🔸أصلح ما انتكس من فطرتك وطهرها مما أصابها فيما مضى. 🔸فرق بين طريقة عيشك، وطريقة عيش الماديين أصحاب المعيشة البهيمية، الذين يبذلون غالب جهدهم وطاقاتهم من أجل دنياهم. 🔸ازهد في دنياك مختاراً، تساق لك رغماً عنك. 🔸لتجعل شرعة ربك هي منطلقك، تحكم أفعالك وأقوالك، حركاتك وسكناتك، ظاهرك وباطنك، في خلوتك، في بيتك، مع أهلك، مع زوجك، مع أبنائك، مع أقاربك، مع جيرانك، مع من فوقك ومن أدني منك. حكم شرعة ربك في بيتك، تقام لك في بلدك. 🔸جنب نفسك الوقوع في الخطايا والذنوب، بل جنبها مواطن الشبهات، وكثرة ما تشتهيه الأنفس والأهواء. 🔸استشعر قُرب أجلك، وانك ميت والموت يحوم حولك، يباغتك في أية لحظة، ولتكن موتتك على حال أهل الله المخلصين الصادقين رفاق النبيين. 🔸استبشر وبشر، وانصر وناصر، وبادر وأصلح وغير، وازرع خيرا أينما حللت، وخذل عن أمتك ما استطعت. 🔸استشعر معية الله، واركن إلى جواره، وان لا ملجا ولا منجا منه إلا إليه جل شآنه. 🟦 يا شباب الجيل.. أفلح من قدم لآخرته عملا في دنياه، أفلح من غير منكرا، أفلح من صدع بحق، أفلح من تصدى لظلم. 🟦 يا شباب الجيل.. هناك من اصطفاهم الله فبادروا وتقدموا للصد عن محارم الله مواجهة مع أعداءه. وإلى أن يكتب الله لنا لحاقاً بهؤلاء المختارين، فمعركتنا معـ.ـر.كة وعي، معـ.ـر.كة تغيير وتطهير، معـ.ـر.كة تحـ.ـريـ.ـض، معـ.ـر.كة إعداد وتجهيز. فالهمة الهمة، بذلاً وتضحية، مبادرةً وعطاءاً. 🔹اصبروا .. وصابروا .. ورابطوا .. واتقوا الله .. لعلكم تفلحون. 🔻وإن تتولوا .. يستبدل قوماً غيركم .. ثم لا يكونوا أمثالكم. فأي الغادين أنت❓ #اصنع_وعيا وكن #ذا_اثر #كيف_السبيل —— ✅ انضم إلينا اصنع وعيا وكن ذا أثر : Join:- YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 https://ummalife.com/ReshadMuzemil t.me/ReshadMuzemil

"إذا لم تتمكن من رفع الظلم، على الأقل أخبر الجميع بذلك" "If You Cannot Lift The Injustice At Least Tell Everyone About It" #B
"إذا لم تتمكن من رفع الظلم، على الأقل أخبر الجميع بذلك" "If You Cannot Lift The Injustice At Least Tell Everyone About It" #Boycott_Israel_Products #Save_Palestine

ነቢላ ነውፈል እሰኛለሁ የተወለድኩት በ6/10/2023 በወራሪዋ ጦር የተገደልኩት በ13/10/2023 ነው። የአለምን ጭካኔ ለ7 ቀናት ብቻ እንድመለከት ፈቅዶ አላህ ወደራሱ ወስዶኛል ይላል ሊሰነል ሐሏ
ነቢላ ነውፈል እሰኛለሁ የተወለድኩት በ6/10/2023 በወራሪዋ ጦር የተገደልኩት በ13/10/2023 ነው። የአለምን ጭካኔ ለ7 ቀናት ብቻ እንድመለከት ፈቅዶ አላህ ወደራሱ ወስዶኛል ይላል ሊሰነል ሐሏ።

ነቢላ ነውፈል እሰኛለሁ የተወለድኩት በ6/10/2023 በወራሪዋ ጦር የተገደልኩት በ13/10/2023 ነው። የአለምን ጭካኔ ለ7 ቀናት ብቻ እንድመለከት ፈቅዶ አላህ ወደራሱ ወስዶኛል ይላል ሊሰነል ሐሏ። ኡስታዝ ሱልጧን ኸድር

Heartbreaking! A Palestinian mother bids farewell to her 10-year-old son who was killed in Israeli airstrikes in the #Gaza Strip. 💔 #Palestine