cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethio Education Program

+251918302181

Больше
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from For Health Students
#New_updated 🇪🇹1. Grade 9 Mathematics Textbook 🇪🇹2. Grade 9 Maths Teachers Guide 🇪🇹3. Grade 10 Maths Textbook 🇪🇹4. Grade 10 Maths Teachers Guide 🇪🇹5. Grade 11 Maths Textbook 🇪🇹6. Grade 11 Maths Teachers Guide 🇪🇹7. Grade 12 Maths Textbook 🇪🇹8. Grade 12 Maths Teachers Guide ከላይ የተጠቀሱትን ከ 9-12ኛ ክፍል Mathematics መፅሀፍት  የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው. ከትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️ 📮 Join here :-👇👇👇 https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8 https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8 🔥🔥
Показать все...
Maths Books Grade 9 -12 V1.2.apk160.03 MB
በትግራይ ክልል የመማር ማስተማር ሂደትን በቀጣዮቹ አምስት ወራት ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በትግራይ ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት ትምህርት ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል። በክልሉ የትምህርት ሥራን ለማስጀመር የሚያስችሉ ተግባራትን ለማከናወን እቅዶች መያዛቸውንና ዝግጅት መጀመሩን በሚኒስቴሩ የትምህርት መሰረተ ልማትና አገልግሎቶች ዴስክ ኃላፊ ዳዊት አዘነ ለኢፕድ ተናግረዋል። በክልሉ የሰው ሀብት የማደራጀት፣ የፈረሱ ትምህርት ቤቶችን የመጠገንና ግብዓት የማሟላት እንዲሁም የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ እንደሚደረግ ኃላፊው አመልክተዋል። በትግራይ ክልል የመማር ማስተማር ሥራው ሲጀመር ከሌሎች ክልሎች በተለየ መልኩ እንደሚሆነ የጠቆሙት ኃላፊው፤ በትግራይ ክልል የተማሪዎች ምገባ ለማስጀመር አጋር አካላት እና ሌሎችም ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#MoE የትምህርት ሚኒስቴር ከተማሪዎች፣ ከመምህራን እና ከሰራተኞች የሚመጡ የተለያዩ ጉዳዮችን የሚያስተናግድበት የኦንላይን የድጋፍ መድረክ ፈጥሯል።  አዲሱ መድረኩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚሰጠውን ድጋፍና አገልግሎት በፈጣንና ዘመናዊ መልኩ ለመስጠት የሚያስችለው ነው። • የተማሪዎች የዝውውር ጥያቄ • የመምህራን ጥያቄ • በውጭ አገር ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ሥራ መመለስ ለሚፈልጉ መምህራን ጥያቄ • በውጭ አገር ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያመለክቱ ጥያቄ • የስኮላርሺፕ መረጃና ድጋፍ • የትምህርት እና አስተዳደራዊ ቅሬታዎችን የተመለከቱ ጉዳዮች በአገልግሎቱ ይሰጣሉ። መረጃና ድጋፍ አገልግሎቶቹን ለማግኘት ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ 👇 https://support.ethernet.edu.et/ 📮 Join here :-👇👇👇 https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8 https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8 🔥🔥
Показать все...
G11 Physics extreme series book.pdf218.16 MB
G12 Physics extreme series book.pdf289.36 MB
ECONOMICS @EthioExtreme_books.pdf121.13 MB
Repost from Fana Education™
QUBEE ACADEMY: የ2014/15 QUBEE EXAM BOOK PDF!!! የ 2015 EUEE በ GINBOT 2015 ይሰጣል። የሚፈተኑ ተማሪዎች በጣም ብዙ ናቸው ነገር ግን በሀገራችን የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የመቀበል አቅማቸው አነስተኛ በመሆኑ ከፍተኛ ነጥብ ለማስመዝገብና የማለፍ ነጥብ ለማስመዝገብ በመካከላቸው ከፍተኛ ውድድር ይኖራል። ፈተናው ከ9-12ኛ ክፍል ሲሆን ከኛ ልምድ ፈተናው ካለፉት አመታት ፈተናዎች ጋር ተመሳሳይ pattern አለው። ስለሆነም ይህንን የቁቤ አካዳሚ በማገናዘብ ለማህበራዊ እና ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ጥያቄና መልስ ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር  የ QUBEE EXAM BOOK PDF አዘጋጅቷል! ስለዚህ የ qubee exam book pdf ከፈለጋችሁ በ👉👉 @qubeea ላይ ያግኙን። Qubee Exam Book Pdf 🔷ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች፡- 1⃣Maths 2011-2014/15 2⃣Physics 2011-2014/15 3⃣Aptitude 2011-2014/15 4⃣Chemistry 2014/15 5⃣Civic 2014/15 6⃣English 2014/15 🔷For social science 1⃣Maths 2014/15 2⃣English 2014/15 3⃣Aptitude 2011-2014/15 4⃣Civic 2014/15 ስለዚህ የ qubee exam book pdf ከፈለጋችሁ በ👉👉 @qubeea ላይ ያግኙን።
Показать все...
Repost from Fana Education™
All Books Available 🇪🇹1. Mathematics 2. Physics 🇪🇹3. Chemistry 4. Biology 🇪🇹5. TD 6. Civic 🇪🇹7. Geography 8. Amharic 🇪🇹9. Afeesomaali   10. English     ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 12ኛ ክፍል መፅሀፍት የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነው. Join us 👇👇 @fana_education @fana_education
Показать все...
Grade 12 Books.apk112.66 MB
Grade 12 Teachers Guide Books.apk118.75 MB
Grade 11 Books.apk110.09 MB
Grade 11 Teachers Guide Books.apk101.87 MB
Grade 10 Books ። New Curriculum.apk102.91 MB
Teachers Guide Grade 10 ። New Curriculum.apk75.66 MB
Grade 9 Books ። New Curriculum.apk121.53 MB
Teacher Guide Grade 9 ። New Curriculum.apk74.90 MB
Repost from Fana Education™
#Ormomia Region Students 🇪🇹1. Herrega           2. Saayinsii 🇪🇹3. Hawaasaa        4. Og-Aartiiwwan 🇪🇹5. Lammummaa 🇪🇹6. Fayyaafi Jabeenya Qaamaa 🇪🇹7. Afan-Oromoo   8. ሒሳብ 🇪🇹9. ሥነ-ጥበባት       10. አጠቃላይ ሳይንስ 🇪🇹11. አማርኛ            12. ሰውነት ማጎልመሻ 🇪🇹13. English         14. IT
Показать все...
Grade 8 Books ። Oromia Region.apk79.06 MB
Grade 7 Books ። Oromia Region.apk69.55 MB
Grade 6 Books ። Oromia Region.apk128.17 MB
Grade 5 Books ። Oromia Region.apk99.51 MB
Grade 3 Books ። Oromia Region.apk136.78 MB
Grade 1 Books - Oromia Region.apk73.23 MB
እይታ - ዶር እዮብ ማሞ.pdf30.99 MB
ፍካሬ ከዋክብት በአባይነህ አበራ.pdf23.19 MB
የቡርቃ ዝምታ - ተስፋየ ገብረአብ.pdf7.89 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.