cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

Рекламные посты
403
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дноК
-130 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🔥 ብቻውን 🔥 Psalms 72 አማ - መዝሙር 18: ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ፡ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። 🎯ይኸውላቹ ውጊያችሁን ጌታ ይዎጋላቹ 🎯አንዳንድ ጦርነት የእናንተ እጅ ከገባበት የእግዚአብሔር እጅ ይወጣል 🎯አለ የእኛ እርዳታ ሳያስፈልገው ብቻውን ድል የሚያደርግ 🎯አለ በአንድ መንገድ የመጣውን በሰባት መንገድ የሚበትንልኝ🔥                              ብቻውን🔥                  ብቻውን 📌ውጊያችሁን ይዋጋላቹ ታሸንፋላቹ 📌ብቻውን ይምራቹ ትደርሳላቹ #አገልጋይ እዮብ @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥
Показать все...
🔥 2❤ 1
“እግዚአብሔርም (ያህዌ)፣ “በእጅህ የያዝሀት እርሷ ምንድን ናት?” ሲል ጠየቀው፤ እርሱም መልሶ፣ “በትር ናት” አለው።” — ዘጸአት 4፥2 (አዲሱ መ.ት) 📌የሙሴ በትር  እግዚአብሔር እስኪነካው በግ ይጥብቅበታል :ከነካው ቡሃላ ግን ቀይ ባህር ይከፈልበታል: ያው በትር 💪 👉አባት ሆይ እጅህ🔥🔥🔥 👉እጅህ ይንካን እና ይለውጠን🔥🔥 #አገልጋይ_እዮብ @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥
Показать все...
❤ 3🥰 2😱 2👍 1
🚨ትልቅ ለመሆን ብቻ ሳይሆን ትልቅነትን ማስቀጠል የሚያስችል ጥበብን በፀሎት ርዕስ ውስጥ ማካተት ተገቢ ነው!! #አገልጋይ_እዮብ @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥
Показать все...
👍 1❤ 1🔥 1
📌ነገሩ ከተሳካ ነገሩ ውብ ከሆነ በኃላ በድሉ ማግስት በእግዚአብሔር ፊት መሆን ጌታ ፊት መገኘት ጥልቅ ጥበብ ነው ።       🎯 ከነገሮች በላይ ጌታ ይበልጥባቹ 🔥 #አገልጋይ_እዮብ @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥
Показать все...
👍 2🔥 2❤ 1🥰 1
❤ እድሚያቹ እግዚአብሔር በእናንተ  ላይ ያለውን ዕቅድ ያክል ነው! 💎 “ደግሞም የጌታን መሲሕ ሳያይ እንደማይሞት በመንፈስ ቅዱስ ተገልጦለት ነበር፤” (ሉቃስ 2፥26) 💎“ባረጁ ጊዜ እንኳ ያፈራሉ፤ እንደ ለመለሙና እንደ ጠነከሩም ይኖራሉ።” (መዝሙር 92፥14) 💎 “እስከ ሽምግልናችሁ፣ እስከ ሽበትም፣ የምሸከማችሁ እኔ ነኝ፤ እኔው ነኝ። ሠርቻችኋለሁ፤ እሸከማችኋለሁ፤ እደግፋችኋለሁ፤ አድናችኋለሁ።” (ኢሳ 46፥4) 📌የጌታ ሀሳብ እና አጀንዳ ሳትጨርሱ አትሞቱም    📌ባለቀው ነገር ላይም የጌታን አጅ ታያላቹ   📌 ጌታ ከ እናንተ ጋር አለ       ተከናወኑ🔥🔥🔥 #አገልጋይ_እዮብ @anointedsavior @anointedsavior @anointedsavior
Показать все...
🔥 5👍 1❤ 1
እንኳን አደረሳቹ        ጌታችን ተወልዶልናል🙏 ሉቃስ 2 (Luke) 11፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥
Показать все...
❤ 5😱 1
🔥እኛን ልዩ የሚያደርገን🔥                👇👇👇 “አንተ ከእኛ ጋር ካልሄድህ፣ አንተ በእኔና በሕዝብህ መደሰትህን ሌላው እንዴት ያውቃል? እኔንና ሕዝብህንስ በገጸ ምድር ከሚገኙት ከሌሎቹ ሕዝቦች ሁሉ ልዩ የሚያደርገን ሌላ ምን አለ?””   — ዘጸአት 33፥16 (አዲሱ መ.ት) @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥
Показать все...
👍 2❤ 1👏 1
🎯 እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ድል እና ማሸነፍ የእናንተው ነው🔥🔥🔥 📌ብቻ እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋር ብቻ ይሁን🔥🔥🔥 መዝሙር 118 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ¹² ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው። ¹³ ገፋኸኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን አገዘኝ። ¹⁴ ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ። ¹⁵ የእልልታና የመድኃኒት ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች። ¹⁶ የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች። ¹⁷ አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ። @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥
Показать все...
❤ 3👏 1
“የኢያሪኮ ቅጥር ሰባት ቀን ከዞሩበት በኋላ በእምነት ወደቀ።”   — ዕብራውያን 11፥30 🎯እስራኤል ወተትና ማር ወደምታፈስ ከነአን ለመግበት ኢያሪኮ ጋር ሲደርሱ ፈፅማ ተዘግታ ነበር። 📌 መግቢያ የሚሆን #አንድ በር ፍለጋ 6 ቀን ዞሩ በ7ኛው ቀን ግን በር ሳይሆን የተከፈተው ቅጥሩ በሙሉ ወደቀ። #አንድ በር አጥቶ ሲዞር የነበረ ህዝብ #ሁሉም_በር ሆነለት።  ያ ሁሉ ህዝብ በአንድ በር ተጣቦና ተጋፍቶ እንዳይገባ በሚመቻቸውና በቀረባቸው በኩል እንዲገቡ ሁሉንም በር አደለገላቸው። አንድ በር ሲዘጉ ሁሉንም በር አደረገላቸው። 📌አንድ የስራ፣ የመከናወን በር አጥታችሁ እየዞራችሁ ያላችዉ ጌታ በሮች ይከፈትላቹ 📌በፊታቹ ያለ የትኛውም የጠነከረ በር አውቆ ይከፈትላቹ በኢየሱስ ስም🔥🔥 #አገልጋይ_እዮብ @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥
Показать все...
👍 2🔥 1🥰 1
⚡️ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ካስተማረኝ ⭐️ እግዚአብሔር ሊጠቀምበት የሚፈልገውን ሰው የሚሰጠው የመጀመሪያው ነገር... እርሱን (እግዚአብሔርን) የመፈለግ መንፈስ ነው!! 🔥🔥🔥      📌ዛሬም እግዚአብሔርን የመፈለግ መንፈስ ይብዛላቹ 🔥       📌ዘራችሁ ሁሉ ጌታን የሚፈልጉ ይሁኑ 🔥       📌 መንፈስ ቅዱስ ወደ ፀሎት ይምራቹ 🔥       📌እግዚሐብሔርን ምትፈልጉበት ፀጋ ይብዛላቹ🔥 #አገልጋይ_እዮብ @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥 @anointedsavior🔥            đŸŽŻ ሀያላን እናዳታቆሙ አሁንም ብዙ ፀሎት🙏
Показать все...
❤ 3🔥 2👍 1🥰 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.