cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቢዛሞ ሚዲያ(Bizamo media)

https://t.me/Bizamo_media ሀሳብ አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Bizamo_media_bot

Больше
Рекламные посты
5 283
Подписчики
+3724 часа
+1687 дней
+95630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የወለጋ አማራ መጠቃት ! በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ደንጎሮ ወረዳ በሎሚጫ ቀበሌ በ18/10/2016ዓ.ም  በጀመሩት አማራን የማጥቃት ፕሮግራም በትናንትናው እለተ ረቡዕ 19/10/2016 ከ8 ያላነሰ አማራ በአብይ ስልጣን አስጠባቂ ገዳዮች ተገድለዋል ።በዚህ የተረበሹ የመከላከያ አባላት ለምን ንፁሐንን በዚህ ልክ እንበድላለን?በሚል ለጠየቁት ጥያቄ መልስ በማጣት ተናደው ከዚህ ግፈኛ አካሄድ ጋር አብሬ አልቀጥልም ያለው የአማራ ጎበዝ ከጓደኞቹ ጋር ተፋልሞ የአባቶቹን የነዛን እምብኝ ለነፃነት ያሉ አባቶቹን ታሪክ በመድገም የአማራ ጠላት የሆነዉን የኦነግ ስርዓት አስጠባቂ መከላከያ ተብየዉን ተፋልሞ የጀግና ሞትን ሙቷል።   ይህ ወንድማችን ደም መላሽ እና የነፍጠኛ ልጅ ነዉና የተገደሉ 8 ንፁሃን ገበሬ አማሮችን ደም በመመለስ እኛም የወለጋ አማሮች ደም መላሽ የነፍጠኛ ልጅ ዘርህ ይባረክብለነዋል።አማራ የብልሹ ስርዓት አስጠባቂ ሳይሆን የወገኑ ጠባቂ መሆን እንደሚሻል በተግባር ያሳየ ጀግና የአማራ ልጅ ነበር እናመሰግናለን። በዚህም ጫንጮ በሚባል ቦታ በርካታ አማራወች የተደበደቡ ሲሆን ስምንት ተገድለዋል ።የ3 አማራወች ንብረት (ከብቶች )ተዘርፈዋል ።በተጨማሪም የሴቶች ወርቅና የተለያዩ ጌጣጌጦችና አልባሳት በነዚህ ክፉ የኦነግ ስርዓት አስጠባቂ ወታደሮች ተዘርፈዋል ፣ተቀምተዋል እየተቀሙም ይገኛሉ ።በዚህም የበርካታ አማራ ህጋዊ ትጥቅ (ክላሽ)ና አብራራው ኋላ ቀር መሳሪያ እየተቀማ ሲሆን ከዛም መከላከያ ተብየው በቴሌቪዥን ብቅ ብሎ "በፅንፈኛዉ ላይ በወለጋ እርምጃ ወስደን ቀሪው ፈርጥጧል፣ቀሪው ተገድሏል፣1000 መሳሪያም ማርከናል "የሚል ጡሩንባ ይነፋል ።እነዚህ ንፁሃን ገበሬዎች እንጂ በየትኛውም ጥፋት የሌለባቸውን በመግደልና በመቀማት 19/9/2016 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ አማራወች መጨፍጨፋቸው ይታወቃል
Показать все...
👍 12😭 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ሻለቃ ሙሉቀን ቢራራ በዛሬው ዕለት ጦሩን አሰማርቶ ጠላትን ሲያረባየው ውሎ አምሽቷል !! ሰኔ 20/2016
Показать все...
👍 37 5🔥 3🏆 3😁 2💋 2
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
1.92 MB
👍 27 3👌 2
ሰበር‼ ከጠላት ጥምር ጦር አንድ ቲም የመከላከያ አባሎች ለፋኖ እጅ ሰጡ። እጅ የሰጡት መንዝ ማማ ወረዳ ሞላሌ ከተማ ካለው የጠላት ጥርቅም ነው። ነገረ አማራ
Показать все...
👍 28
እንዴት ሰው አንድያ ነፍሱን ለህዝብ አሳልፎ ሰቶ ከአፈሙዝ ጋር ሲነጋገር እዬዋለ ዛሬ ይሙት ነገ ሳያውቀው በስልጣን ሽኩቻ ይጣላል? በጣም ያሳፍራልም ያሳዝናልም።
Показать все...
👍 29👎 4
የወለጋ ህዝብ ባለፈው ፋኖ ድሮን ከሰማይ አወረደ በሚል ሲጨፈጨፍ ሰነበት አሁን ደግሞ የአማራ ፋኖ በወለጋ ተመሰረተ በሚል ሊጨፈጨፍ ነው። ጭራሽ ቤሀሰቦቻችን ሲጨፈጨፉ የሚዲያ ሽፋን እንኳን ለመስጠት የሚሸማቀቁት ናቸው አሁን የአማራ ፋኖ በወለጋ እያሉ የሚደሰኩሩት። የወለጋ ህዝብ ሆይ መች ይሆን እረፍት የምታገኘው?
Показать все...
💔 11😁 7👍 3
መረጃ‼ ከምስራቅና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች በሀገር መከላከያ ማልያ የሚንቀሳቀሰው የብልጽግና የግል ንብረት የሆነው ጨፍጫፊ ሰራዊት ከተለያዩ ወረዳዎች ወደ አማራ ክልል ለመግባት እዬተጠረነፈ ይገኛል።በዝህም ምስራቅ ወለጋ ዞን ከኪረሙ ወረዳ ሀሮ አዲስ አለም ከተማ ጀምሮ እስከ ጊዳ አያና ተጠርጥፎ ወደ አማራ ክልል እንደሚገቡ ተነግሯቸው ጊዳ አያና ከተማተከማችተው ትዕዛዝ እዬጠቁ እንደሚገኙ የአይን እማኞች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
Показать все...
👍 15
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 24
#ምክክር መልካም ነው። በኢትዮጵያ የተቋቋመው የምክክርር ኮሚሽን ስረውን የሚጀምረው በመጀመሪያ አብይ አህመድን ከስልጣን በማውረድ ከጀመረ ብቻ ነው።
Показать все...
👍 17👏 3
ከዛሬ ጀምሮ ጎጃም ምድር ምንም አይነት የህዝብ ትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይኖር የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መምሪያ ኃላፊዉ ፋኖ መቶ አለቃ አበበ ሰዉመሆን ገለፁ!!
Показать все...
👍 15👌 8
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.