cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የአለም እውነታዎች 🌍

Cross and Promotion @MatiwosAlaye

Больше
Рекламные посты
28 064
Подписчики
-6524 часа
-3207 дней
-1 39530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ባንግላዲሽ ከሩሲያ የበለጠ የህዝብ ቁጥር አላት። የቆዳ ስፋታቸውን ግን እዩት 😁
Показать все...
😁 28👍 7😱 6👎 1🤯 1
Ton Gifts እና NotCoin 1 ሚሊዮንNotCoin Giveaway አዘጋጅቷል ከእርሶ የሚጠበቀው የምትጠየቁትን ታስኮች መፈፀም ብቻ ነው ሳያልቅ ያሳተፉ 👇👇👇 https://t.me/GetTonGifts_Bot/TonGifts?startapp=o_1cg5OQZsIcClL27k8BAEZ_1479411474
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጥንታዊ ግሪኮች ጂም የሚሰሩት ራቁታቸውን ነበር። ጂምናዚየም የሚለው ቃልም ራቁት ስፖርት ትምህር ቤት ማለት ነው @General_Knowledge_Quizs
Показать все...
😁 35🙈 10👍 3👎 1 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ NotCoin እና TON ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ እና መልስ አሁን እየተደረገ ነው ይሳተፉ 👇👇👇 https://t.me/+jDv_rQXpuCQzZjJk
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
💵ዛሬ ምሽት እስከ 10 ሰው የሚያሸልም የ Cryptocurrency ጥያቄ እና መልስ ይኖረናል! 💵ሽልማቱ ምን እንደሆነ አይታወቅም ውድድሩ ላይ ካልተሳተፉ በስተቀር! 💵ጥያቄ እና መልሱ የሚደረገው በ Crypto ቻናላችን ላይ ነው ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ጆይን ብለው ይወዳደሩ ይሸለሙ 👇👇👇 https://t.me/+jDv_rQXpuCQzZjJk
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዴንማርክ ውስጥ የሌላ ሀገር ባንዲራን ማቃጠል ወንጀል ነው ነገር ግን የዴንማርክን ባንዲራ ማቃጠል ወንጀል አይደለም!
Показать все...
😁 73👎 4👍 3 2🥰 2
በአውሮፓ ዋንጫ ብዙ ጊዜ የተሳተፈ ተጨዋች ማን ነውAnonymous voting
  • ሮናልዶ
  • ሜሲ
  • ሳካ
  • ሳንቾ
0 votes
😁 40👍 12
Фото недоступноПоказать в Telegram
ምን ያህሎቻችሁ ቲማቲም ፍራፍሬ እንደሆነ እና አትክልት እንዳልሆነ ታውቃላችሁ።😁
Показать все...
😁 30👍 12🫡 2👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዓለም ላይ በጣም ውድ የሆነው ቤት! 🏠 ይህ በስዊዘርላንድ የሚገኘው ቤት ዋጋው 12.2 ቢሊዮን ዶላር ነው። ዋጋው እንደዚህ የሆነበት ምክንያት 200 ቶን ውድ ብረቶች ጥቅም ላይ በመዋሉ እና የቤቱ ውስጣዊ ክፍል ላይ የዳይኖሰር አጥንቶች እና ሜትሮይትስ ጥቅም ላይ ስለዋሉ ነው
Показать все...
😁 22👍 3👎 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
እ.ኤ.አ. በ 2014 ሩጃ ኢግናቶቫ የተባለች አንዲት ሴት “OneCoin” የሚል ስም ያለው የውሸት ክሪፕቶከረንሲ ታስተዋዉቃለች። ምንም እንኳን ምንዛሪው በጭራሽ ባይኖርም ፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች ኢንቨስት እንዲያደርጉ አሳምኗቸዋል። እ.ኤ.አ. በ 2017 የ 4 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ ካገኘች በኋላ ወደ ግሪክ በአውሮፕላን ተሳፍራ እንደሄደች ደብዛዋ ጠፋ 😁። (What a scam 😂) [ Et Netsa Apps ]
Показать все...
👏 31😁 8👍 2🥰 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.