cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የአዛርኤል ማህበር አባላት መዝሙር መልቀቂያ

🎯 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: 👉 መዝሙር 👉ብሒለ አበው 👉ስብከት 🎯የሚለቀቅበት መንፈሳዊ ቻናል ነው ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ የተዋህዶ ፍሬዎች ለአስተያየት 👉 https://t.me/mezmure2177 teqelaqelun

Больше
Эфиопия12 411Амхарский8 732Категория не указана
Рекламные посты
295
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

❤️ ማርያም ማርያም ብዬ ❤️ ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ አውቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወለደኝ/2/ ገና በማህፀን በእናቴ የምጥ ቀን ደጋግሜ ሰማሁ ሲጠሩት ስምሽን በሰከንዳት እድሜ የማውቃት አንዲት ቃል ልቤላይ ያለው ስም ማርያም ማርያም ይላል ማርያም...ማርያም አዝ= = = = = ሔዋን ምጧ ቀሎ ልጆቿን ታቀፈች በአመላጅነትሽ እናቴም ታመነች በተወለድኩባት በመጀመሪያው ቀን ስምሽን እየሰማሁ ወጣሁ ከማህፀን ማርያም...ማርያም አዝ= = = = = ከቃልኪዳን ስም ጋር አደኩኝ አብሬ ምልጃሽ ሳይለየኝ አለሁ እስከዛሬ የሕይወቴን ፈደል ካንቺ ላይ ቆጠርኩኝ በልጅሽ አምኜ ዳግም ተወለድኩኝ ማርያም...ማርያም አዝ= = = = = የክፉ ቀን ስንቄ ያዘልኩሽ በልቤ የሕይወቴ ምግብ እንጀራ መሶቤ እንደትላንትናው ዛሬም እጠራሻለሁ የመስቅል ስር ክብሬን እንዴት እረሳለሁ የመስቅል ስር ክብሬን እንዴት እተዋለሁ
Показать все...
🔥 4👍 2👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሥላሴ "ምሕረቱን ከእኔ ያላራቀ አምላኬ ይክበር ይመስገን። በእውነት የክርስቲያኖች አምላክ ታላቅ ነው። በእርሱ የሚደገፉ ልዑሉንም መጠጊያ የሚያደርጉ ታላቅና ዘላለማዊ ክብር ይጠብቃቸዋል። የእጁ ስራዎች የሆኑት ይጠፉ ዘንድ ፈቃዱ አይደለምና። እግዚአብሔር ምስጉን ነው። የአብ የወልድና የመንፈስ ቅዱስም አንዲት መንግስት የተቀደሰች ናት።" / ቅዱስ ኒፎን/
Показать все...
7
❖ ወዳጄ ሆይ! መንፈሳዊ ተጋድሎን አትፍራ፥ ከእርሱም አትሽሽ፤ ተጋድሎ ከሌለ ምግባር ትሩፋትም የለምና፤ እምነትና ፍቅርም ካልተፈተኑ በእውን ከአንተ ጋር ስለ መኖራቸው ርግጠኛ መኾን አይቻልም፤ እነዚህን በርግጥ አንተ ገንዘብ አድርገሃቸው እንደ ኾነ የሚታወቀው መከራ ሲገጥምህ ነውና፤ ስለዚህ ተጋድሎን አትፍራ ከእርሱም አትሽሽ''፡፡ 📌ምንጭ ✍️ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
Показать все...
6
✨ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን! ✨ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! ✨ አሠሮ ለሰይጣን! ✨ አግዐዞ ለአዳም! ✨ ሰላም! ✨ እምይእዜሰ! ✨ ኮነ! ✨ ፍሥሐ ወሰላም!
               ❖🌺❖🌺❖🌺
Показать все...
👍 5
​​እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ #መዝ. 86፥1 “መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፡- መሠረቶቿ የተቀደሱ ተራሮችናቸው” ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም በእመቤታችን ልደት ምክንያትዛሬ ደስ ሆነ፡፡ በግንቦት 1 ቀን 5ሺ ከ5መቶ የመከራው ዘመን ሊያልቅ 15 ዓመታት ሲቀሩት/ ሊባኖስ በሚባል ተራራ ከፀሐይ  የምታበራ ሴት ልጅ ተወለደች፡፡ ይህቺውም ፍጥረት ሁሉ ደቂቀ አዳም ሁላቸው ተስፋ ሲያደርጓትና ሲጠባበቋት የነበረች የድኅነታቸው ምልክት እመቤታችን ናት፡፡ ሶሪያዊው ሊቅ ቅዱስ ኤፍሬምም  “አክሊለ ምክሕነ ወቀዳሚተ መድኀኒትነ፡፡ወመሠረተ ንጽሕነ ኮነ በማርያም ድንግል:- የመመኪያችን ዘውድ የደኅንነታችን  መጀመሪያ የንጽሕናችንም መሠረት በድንግል ማርያም ሆነልን” በማለት መናገሩ ስለዚህ ነው፡፡ አክሊል ምክሐነ አላት ይህም አክሊል የወዲህኛው፣ ምክሕ የወዲያኛው ነው። ከነገሥታት መካከል እንደ ዳዊት የከበረ የለም። ምንም እንኳን ቅዱስ ዳዊት የከበረ ቢሆን የመመኪያችንን ዘውድ ማምጣት አልተቻለውም፡፡ ወቀዳሚተ መድኀኒትነ አላት፡- ቀዳሚተ የወዲህኛው መድኀኒት የወዲያኛው ነው፡፡ከመሳፍንት ወገን የሚሆን ኢያሱ ምንም የስሙ ትርጓሜ መድኃኒት ቢሆን የደኅንነታ መሆን አልተቻለውም፡፡ ወመሠረተ ንጽሕነ አላት:- መሠረት የወዲህኛው፤ ንጽሕ የወዲያኛው ከነቢያተ እግዚአብሔር ወገን የሚሆን ኤልያስ በድንግልና በንጽሕና መኖሩ የሚታወቅ ነው፡፡  ነገር ግን ምንም ንጹሕ ድንግል ቢባል የንጽሕናችንመሠረት መሆን አልተቻለው። የመመኪያችን ዘውድ፣ የደኅንነታችን መጀመሪያ፤ የንጽሕናችን መሠረት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት፤” በማለት ተናግሯል። በእርሷ ምክንያትነት መድኀኒዓለም  የሚፈጽምልንን ካሳነቢያትና የቀደሙ አበው ሁሉ  የእርሷን መወለድ በናፍቆት ሲጠባበቁ ነበር። ከነቢያት አንዱ የሆነ  ኢሳይያስም “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርዘርን ባያስቀርልን  ኖሮ እንደ ሰዶም በሆንነ  እንደ ጎሞራም በመሰልነ ነበር፡፡” በማለት መናገሩ በእርሷ መገኘት  ከጥፋት መዳናችንን ሲገልጽ ነው፡፡  #ኢሳ 1፥9
Показать все...

Zare gubaye yelm neg new menegenagn Ke chalachu eletun be kedst kidan mehert bet/k asalefu gubaye gen neg new yalew

3
❤️እምዬ እናቴ በሩቅም በቅርብም ላለ ሰው ደጅሽን ሁሌ እንደ አዲስ ነው ።ልደታ ማርያም ቤትሽ እኮ.. 💫የምልጃ ቤት ነው። 💫የምህረት ቤት ነው። 💫ከሀዘን መጽናኛም ነው። 💫የተጣላ ማስታረቂያ ነው። 💫ዓመቱም ሲለወጥ መባረኪያ ነው። 💫ህጻናት ሲወለዱ መጠመቂያ ነው። 💫አዛውንት ሲያርፋ ማረፊያ ነው። 💫ወጣቶች ሲጋቡ መባረኪያ ነው። 💫ከምንም በላይ አማናዊ የሆነው የልጅሽ ቅዱስ ስጋው ክቡር ደሙ ዓመቱን ሙሉ ሚፈተትበት ነው።
❤️ልደታ ማርያም ያደረገችላችሁን ተዓምር ተናገሩ ጻፉ ዓለም ይስማ ።👏🌺👏🌺👏
Показать все...
3🔥 1
3
Фото недоступноПоказать в Telegram
===== ልደታ ለማርያም =====
     ኢያቄም ሀና፣ አባት እናትሽ፤      አንቺን ወለዱ፣ እንድንድንብሽ፡፡      ልጅሽ ወዳጅሽ፣ ሰላማችን ነው፤      የልደትሽ ቀን፣ ልደታችን ነው፡፡ 🌹❤️😍
Показать все...
4