cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መርጌታ መክበብ የባሕል ሕክምና መስጫ

ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞#0912676058 📞#0912676058 መልዕክት ካለዎት @Merigetamekibeb ይጫኑ

Больше
Рекламные посты
45 038
Подписчики
-6324 часа
-6897 дней
-4 40030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መርጌታ መክበብ ነኝ ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ለሁሉም ነገር መፍትሔ አለው  1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2,  ለቡዳ 3,  ለቁራኛ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,  ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8,  ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ 34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41;ለአዙሪት 42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43;ለሪህ በሽታ 44;የመገጣጠሚያ ህመም 45;ለጉልበት ድርቀት 46;የባት ህመም 47;የወገብ ህመም 48;የአንገትና ትከሻ ህመም 49;የከረመ ደረቅ ሳል 50;ለደም ግፊት 51;የሆድ መረበሽ 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55; እንቅልፍ መብዛት 56;የተለየ የቆዳ ህመም 57;ክብደት ለመቀነስ 58;የእንቅርት በሽታ 59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61; የሳይነስ ህመም 62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63;የወር አበባ ችግር ካለ 64;የወገብ መንሸራተት ካለ 65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66;ለከፍተኛ ራስ ምታት 67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68;ለድምፅ መታፈን 69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር ❤❤❤❤❤❤❤❤ 👍👍 ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ።   ☎0912676058   ☎0912676058 ይደውሉ
Показать все...
ሀሳብ ለመስጠት @Merigetamekibeb
Показать все...
👉ዓይነ ጥላ ምንድን ነው?  መንስኤውና እና መፍትሔስ?👇           አይነጥላ  ምልክቶች ፦ # ትዳር ማስጠላት # ከጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት # እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) # ተስፋ መቁረጥ # ማስለቀስ # ፀባይ መቀያየር # ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር # ባል እየመጣ መመለስ # ከወንዶችን ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን # ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን # ሕልመ ሌሊት # እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) # ሱሰኛ መሆን # የእድል መዘጋጋት # የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) # የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) # ማስወረድ (አቦርሽን ) # መጨናነቅ # ሂጅ ሂጅ ማለት #  ቤተሰብ ማስጠላት # ስራ ማስጠላት # ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት # ከፍተኛ የራስ ህመም # ተኝቶ መቃዥት # ፍርሐት # ከፍተኛ ላብ # የጠረን መቀየር # መጥፎ የአፍ ጠረን # በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል # በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት # ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው0912676058 ዛሬ # ሕልመ ሌሊት         # ሴት ዓይነ ጥላ        # ወንድ ዓይነ ጥላ        # ሴት ዛር        # ወንድ ዛር እናያለን  👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?  ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡  ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን  የምትፈትነው  # በእናቱ  #በእህቱ   #በአክስቱ  #በዘመዱ  #በሥራ ባልደረባው  #በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በሕልመ ሌሊት ትመታዋላች፡፡   አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡    👉 ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ  ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን  አያውቁም፡፡   ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው  ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች  #ጸሎት ታስተወዋለች  #ከቤተ ክርስትያን  #ከጸበልታስቀረዋለች  #በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደግበታለች፡፡    #የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች  #ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡    👉 ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በሕልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡   የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ባል  አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ  በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ  እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡    በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር  አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት  መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው  ይችላል፡፡   👉 ማህፀናቸውና አፍረታቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤ ፍላጎታቸውን  በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡    👉 ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦  #በአባታቸው  #በወንድማቸው  #በአጎታቸው  #በቅርብ ዘመዳቸው  #በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ⏩አድራሻ ምስራቅ   ጎጃም ለበለጠ መረጃ በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ ስልክ #0912676058 #0912676058 ጥበብ ታላቋን ታከብራለች 🙏 #መልእክቱን ሼርር  በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ
Показать все...
✝✝✝✝✝✝✝✝✝ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️ ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚህ ይዳሰሳሉ።                                                                    ለማማከር 📞0912676058 📞0912676058      ይደውሉልን     
Показать все...
👍 1
00:10
Видео недоступно
ለጥይት መከላከያ መፍትሔ
Показать все...
4.73 KB
Фото недоступно
#🍃🍃የተወደዳችሁ_ቤተሰቦቼ  ስልክ 0912676058 🌿1.#ለሀብት 🌿2.#ለስንፈተ_ወሲብ 🌿3.#ለመስተፋቅር 🌿4.#ለቁማር 🌿5.#ሰውን_ለማፍዘዝ_ለማደንገዝ 🌿6.#ለሰላቢ_በሌላ_አማርኛ_ነገሮችን_ለመሰወር 🌿7.#ለግርማ_ሞገስ 🌿8.#ለትምህርት_ዘኢያገድፍ 🌿9.#ለዐቃቤ_ርዕስ_ለመከላከያ 🌿10.#ሰው_እንዲወደን_ማድረግያ 🌿11.#ብልት_ማሳደጊያ_ዕፀ_አብይ 🌿12.#ለገበያ_ብዙ_ደንበኛ_እንዲኖረን 🌿13.#ለዐደበተ_ርቱዕ_ጥሩ_ተናጋሪ_እንድንሆን 🌿14.#ለቁመት_መጨመርያ_ዕፀ_(ኤግኤል) 🌿15.#በግለ_ወሲብ_ለምትሰቃዩ_ወይም_በሴጋ 🌿16.#ለመልክ_ውበት_እንዲኖረን_ማድረጊያ 🌿17.#ስራ_እንድንቀጠር_ማድረግያ 🌿18.#ፈተና_አሪፍ_ውጤት_እንድናመጣ_ማድረግያ 🌿19.#ለሴቶች_ትልቅ_ዳሌ_እንዲኖረን_ማድረግያ #በዕፀዋት_ብቻ 🌿20.#ፀጉር_እንዲረዝም_ማድረጊያ_..... _ወዘተ 🌿21.#ለውፍረት 🌿22.#ለቅጥነት 🌿23.#ለስልጣን_መጨመርያ 🌿24.#ለጥላ_ወጊ 🌿25.#ለህዝብ_ፍቅር 🌿26.#ብር_እንዳይባክን_ማድረግያ 🌿27.#ለማንኛውም_በሽታ 🌿28.#ደፋር_ለመሆን 🌿29.#ህልም_እንፈታለን 🌿30.#ትዳር_ላይ_ማትስማሙ_እድትስማሙ #ሚያደርግ #ለማንኛውም_ጥያቄ_እንዲሁም_ለመነጋገር #በሜሴጅ_በውስጥ_መስመር_ይፃፉልኝ_ወይም #በስልክ_ቁጥር 📞0912676058
Показать все...
#🍃🍃የተወደዳችሁ_ቤተሰቦቼ🙏🌿🌿🌿 #🍀🍀መርጌታ ፈንቴ ገብረመድህን 🌿🌿 የባህል_መድህኒት  ስልክ 09 22 68 95 83 🌿1.#ለሀብት 🌿2.#ለስንፈተ_ወሲብ 🌿3.#ለመስተፋቅር 🌿4.#ለቁማር 🌿5.#ሰውን_ለማፍዘዝ_ለማደንገዝ 🌿6.#ለሰላቢ_በሌላ_አማርኛ_ነገሮችን_ለመሰወር 🌿7.#ለግርማ_ሞገስ 🌿8.#ለትምህርት_ዘኢያገድፍ 🌿9.#ለዐቃቤ_ርዕስ_ለመከላከያ 🌿10.#ሰው_እንዲወደን_ማድረግያ 🌿11.#ብልት_ማሳደጊያ_ዕፀ_አብይ 🌿12.#ለገበያ_ብዙ_ደንበኛ_እንዲኖረን 🌿13.#ለዐደበተ_ርቱዕ_ጥሩ_ተናጋሪ_እንድንሆን 🌿14.#ለቁመት_መጨመርያ_ዕፀ_(ኤግኤል) 🌿15.#በግለ_ወሲብ_ለምትሰቃዩ_ወይም_በሴጋ 🌿16.#ለመልክ_ውበት_እንዲኖረን_ማድረጊያ 🌿17.#ስራ_እንድንቀጠር_ማድረግያ 🌿18.#ፈተና_አሪፍ_ውጤት_እንድናመጣ_ማድረግያ 🌿19.#ለሴቶች_ትልቅ_ዳሌ_እንዲኖረን_ማድረግያ #በዕፀዋት_ብቻ 🌿20.#ፀጉር_እንዲረዝም_ማድረጊያ_..... _ወዘተ 🌿21.#ለውፍረት 🌿22.#ለቅጥነት 🌿23.#ለስልጣን_መጨመርያ 🌿24.#ለጥላ_ወጊ 🌿25.#ለህዝብ_ፍቅር 🌿26.#ብር_እንዳይባክን_ማድረግያ 🌿27.#ለማንኛውም_በሽታ 🌿28.#ደፋር_ለመሆን 🌿29.#ህልም_እንፈታለን 🌿30.#ትዳር_ላይ_ማትስማሙ_እድትስማሙ #ሚያደርግ #ለማንኛውም_ጥያቄ_እንዲሁም_ለመነጋገር #በሜሴጅ_በውስጥ_መስመር_ይፃፉልኝ_ወይም #በስልክ_ቁጥር 📞09 22 68 95 83
Показать все...
እነዚህ ከላይ ☝️☝️ የምታዩት የቴሌግራም እስክሪን ሻት ተደረጎ ተሰርቶላቸው ለምስክርነት የበቁ ሰዎች ናቸው በጣም ብዙ በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች አሉ ለማሳያ ያህል እነዚህ አቅርቤያለሁ ማማከር የምትፈልጉ 👉@Merigetamekibeb
Показать все...
Фото недоступно
ለምስክርነትዎ እናመሰግናለን
Показать все...
Фото недоступно
ለምስክርነትዎ እናመሰግናለን
Показать все...
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.