cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

💙❤️የፍቅር ጥግ❤💙

እዚህ ቻናል ላይ ሁሉንም ያገኛሉ 📢 ምርጥ ምርጥ አጫጭር የፍቅር ግጥሞች አና ጥቅሶች፣ የፍቅር አባባሎች፣ የፍቅር ትረካዎች በጽሁፍ, እና በVoic,የፍቅር ፕክቸሮች #cross @Futi99 እናንተ ብቻ Join ኢትዮጲያ ትቅደም 🇪🇹🙏

Больше
Эфиопия4 048Амхарский3 912Категория не указана
Рекламные посты
1 982
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Haadha Walaloo❤️❤️

Walaloo jaalala,biyyaa,harme,abbo,hiriyaa akkasumas asoosama gaggababoo jalal argattuu

"ሰማይ ናት የኔ ሴት" እኔ ምወዳት ሴት ፀሀይ አደለችም ፀሀይ ነሽ ከምላት ደመና ነሽ ብዬ ይሻላል ማኩረፏ አለም በሚያሰጭንቅ በዚህ ዘመን ሙቀት ማቃጠል ነው ትርፏ እና ለኔ የኔ ቆንጆ ኮከብ ከደመና ፀሀይ ከጨረቃ አትኩራ ምትዳድስ የምታይ አድቅቃ ሁሉን ምታስተውል በፅኑ ልቦና ጨረቃን ከኮከብ ፀሀይን ከደመና የማትለዋወጥ ጊዜዋን ጠብቃ አገናዝባ ምትቆም ሁሌም ተጠንቅቃ ቀና ብዬ ሳያት የምታደርግ ሀሴት ቦታ ማትቀይር ሰማይ ናት የኔ ሴት!!🧐😜😂 @yefkertege @yefkertege join ሼር እያረጋቹ😂
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንድ ሴት አለች ዝምታዋ ከአልፍ ተናጋሪዎች በላይ ቀልብን የሚስብ ስለሷ ማሰብ ብቻ ያሰቡትን ሁሉ የማገኘት ያክል ደስታን የሚሰጥ ቁጥብ ፈገግታዋ በድቅድቅ ጨለማ ጠፍቶ የበራን መብራት ያክል በዙሪያው ላለሁሉ የሚያጋባ ተናጋሪ ያልሆነች ዙሪያዋ ግን የሚያወራ 🥰🥰 የማትስቅ ግን ደግም ስትስቅ የምታስቅ ቆንጅየ ናት ቁንጅናዋ ጽጌሬዳን በእጥፍ ሚበልጥ አፍቃሪ ነች እናት ልጇን በምትወደው ልክ መውደድን የታደለች........... እሷ ሚስቴ ነች❤❤❤ እወድሻለሁ ❤️❤️😍 @yefkertege @yefkertege
Показать все...
የእርዳታ ጥሪ! ዘማሪት መክሊት ግርማ @Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ምንችል በፀሎት በገንዘብ Gofundme እስኪከፈት 1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት) 2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት) 3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና እንረዳዳ ሼር
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
,~ድምፅ አልባ ፊደላት~ || #ፀጉሩን አንጨብሮ ፂሙን አጎፍሮ ጥግ ተቀምጦ ለሚታየኝ ወጣት ሂድና ታዘዘው ስጠው አንድ ድራፍት ቅዳለት ደብል ጅን ሀሳቡን ይርሳበት። በፂሙ መጎፈር... በፀጉሩ መንጨብረር... ቁጥር ፈታ በሚል በግንባሩ መሾመር ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ነገር። እዛም ከጨለማው ብቸኝነት ውጧት ሲጋራዋን ይዛ ለቆመችው ወጣት ሂድና ታዘዛት የሚጠጣ ስጣት። ምጋ በተፋችው በጭሶቹ መሀል   ሴትነት ሲበደል...   እህትነት ሲጣል...   እናትነት ሲጎድል... ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ፊደል። * * * *0.. ኤፍሬም_ስዩም @yefkertege
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
,~ድምፅ አልባ ፊደላት~ || #ፀጉሩን አንጨብሮ ፂሙን አጎፍሮ ጥግ ተቀምጦ ለሚታየኝ ወጣት ሂድና ታዘዘው ስጠው አንድ ድራፍት ቅዳለት ደብል ጅን ሀሳቡን ይርሳበት። በፂሙ መጎፈር... በፀጉሩ መንጨብረር... ቁጥር ፈታ በሚል በግንባሩ መሾመር ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ነገር። እዛም ከጨለማው ብቸኝነት ውጧት ሲጋራዋን ይዛ ለቆመችው ወጣት ሂድና ታዘዛት የሚጠጣ ስጣት። ምጋ በተፋችው በጭሶቹ መሀል   ሴትነት ሲበደል...   እህትነት ሲጣል...   እናትነት ሲጎድል... ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ፊደል። * * * *0.. ኤፍሬም_ስዩም
Показать все...
አንቺ ከሄድሽ በኃላ ❤️‍🔥 "መድሀኒትህ ነን" ያሉ ፤ ወደ 'ኔ ይመጣሉ መፈወሱን ትተው በቁስሉ ላይ ፤ እንጨት ይሰዳሉ❤️‍🩹😮‍💨 አንቺ ከሄድሽ በኃላ 😔 "ፀሀይህ ነን" ያሉ ፤ ወደ 'ኔ ይመጣሉ ብርሃን ሳይሰጡ ከፅልመት አኑረው፤ ጥለው ይሄዳሉ ብቻ😞 ብቻ😪 አንቺ ከሄድሽ በኃላ🥺 ነገር አለሙ እንደ ጥላ ለኔ እየሸሸ የሚረግጠው ሌላ   ✨Join & Share✨ SHARE @yefkertege SHARE @yefkertege
Показать все...
--------------------------- ከንቱ_አለም አበበም በሶ በላ ጫላም ጩቤ ጨበጠ ግዜ ግዜን ሲተካ ዘመን እየተለወጠ አቤ ዛሬ ላይ ደርሶ የስካሁን ችግሩ አንሶ ምሣ መድገም ቢያቅተው ቁርስ የበላውን ደረቅ በሶ ጫላ ግን በጩቤው ነግሶ ፍቅርና ሠላምን ንዶ ሀቅና እውነትን አፍርሶ በጥጋብ በደስታ ይኖራል ስንቱን አፈር አልብሶ                   አየህ.... በዚች ከንቱ አለም ለጫላ ነው እንጂ ለአቤ ቦታ የለም --------------------------- 🍁°@yefkertege°🍁 🍁°@yefkertege°🍁
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዲቪ ሎተሪው ምንድን ነው? የዲቪ ሎተሪ ፕሮግራሙ በአሜሪካ በስደተኝነት በቂ ድርሻን ላላገኙ ሃገራት ዜጎች በየዓመቱ 50 ሺህ ቪዛዎችን ይሰጣል። ይህ ደግሞ የአሜሪካ ዜግነትን ለማግኘትም በር ከፋች ነው። የምርጫው ሂደት በኮምፒውተር ሲሆን ቪዛ ተቀባዮች አሜሪካ ውስጥ ስፖንሰር፣ ሥራ ወይም ደግሞ ቤተሰብ እንዲኖራቸው አይጠበቅባቸውም። በሎተሪው ላይ ለመሳተፍ ብቸኛው መስፈርት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቅ ወይም ከዚህ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የትምህርት ደረጃ መያዝ ነው። አሜሪካ በዓለም ላይ በየዓመቱ 50 ሺህ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ሎተሪ ወይም ድቪ አማካኝነት ወደ ሀገሯ ትወስዳለች። ከዚህ ውስጥ የአፍሪካ ድርሻ 38 ሺህ ሲሆን በለፈዉ ዓመት የድቪ ፕሮግራም 2 ሺህ 988 ኢትዮጵያውያን የእድሉ አሸናፊዎች ነበሩ። @yefkertege
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.