cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")

Больше
Рекламные посты
269
Подписчики
+124 часа
+27 дней
+2030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
1. የጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) አጭር የሕይወት ታሪክ: 1.1 ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ከባሪያነት ነፃ ስለመውጣቷና መልእክተኛውን (ﷺ) ስለማግባቷ: የምዕመናን እናት የሆነችው ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፦ “...ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ ኢብን አል-መስጦሊቅ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ለሷቢት ኢብኑ ቀይስ ኢብን ሸምማስ ወይም ለአጎቷ ልጆ በእጣ መልኩ ወጥታ ነበር። ከባርነት ነፃ ለመሆን በውል ተስማታ ነበር። ጁወይሪየህ እጅግ በጣም ውብና ለዓይን በጣም የምትስብ ሴት ነች። ክስተቱን ስትቀጥል እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡ ‛ከዚያም ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ ነፃነቷን ለማግኘት (ነፃ የምትሆንበትን ዋጋ ለመናገር) ወደ አላህ መልእክተኛ (ﷺ) ዘንድ መጣች። እሷ (ጁወይሪየህ) መጥታ በሩ ዘንድ ስትቆም ደስ በማይል ዓይን (በተቃውሞ) ተመለከትኳት። መልእክተኛው (ﷺ) እኔ በተመለከትኳት አመለካከት ይመለከታሉ የሚል ግምት አድሮብኝ ነበር። ከዚያም ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ለመልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ ብላ አለቻቸው: "አንቱ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ሆይ!፣ እኔ ጁወይሪየህ የሃሪስ ልጅ ነኝ። ከእርሶ የማይደበቅ የሆነ ነገር በኔ ላይ ተከስቷል። እኔ በእጣ መልኩ ለሷቢት ኢብኑ ቀይስ ኢብኑ ሸምማስ ጋር ሆኛለሁ እንዲሁም በክፍያ መልኩ ነፃ ለመሆን ውል ገብቻለሁ። እኔ ወደ እርሶ ዘንድ የመጣሁት፣ ነፃ የምሆበትን እንዲያግዙኝ ነው...ከዚያም መልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ አሏት፡ “ወደ ተሻለው ነገር ተዘንብለሻልን?” እሷም  ለመልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ አለቻቸው: "ምንድነው እሱ አንቱ የአላህ መልእክተኛ  ሆይ!መልእክተኛውም (ﷺ) የሚከተለውን አሏት: “የነፃነትሽን ዋጋ እኔ እከፍላለሁ እንዲሁም አገባሻለሁ።” ከዚያም ጁወሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) በመልእክተኛው (ﷺ) ጥያቄ ተስማማች። እሺ አለችም ጭምር። የምዕመናን እናት የሆነችው ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡ "መልእክተኛውም (ﷺ) ጁወይሪያን እንዳገቡ ሰዎች ሰሙ፤ይህ በንዲህ እንዳለ በእጆቻቸው ስር የነበሩ ሰዎችን በነፃ ለቀቁ...እንዲህም ብለው አሉ፡ እነኝህ (ነፃ የተለቀቁት ሰዎች) በጋብቻ በኩል ከመልእክተኛው (ﷺ) ጋር ዝምድና አላቸው። ከጁውይሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ወገኖች የበለጠ ክበር (ረድኤት) የተሰጠው ወገን አላየንም። በሷ(ከጁውይሪየህ ረዲየላሁ ዐንሃ) ወገኖች የሆኑት ማለትም «በኑ ሙስጦሊቅ» የተሰኘው ጎሳ በሷ ምክንያት መቶ (100) ቤተሰቦች ያህል  ነፃ ወጥቷል። ኢማም አቡ ዳውድ (ረሂመሁላህ) የሚከተለውን አሉ፡ "ሙስሊም የሆነ መንግሥት (ዳኛ) ለራሱ ባሪያ የሆነችን ሴት ማግባት ይችላል።" (ሱነን አቢ ዳውድ ሐዲስ ቁጥር፡ 3931) 1.2 በአምስተኛው ዓመተ ሂጅራ የበኑ ሙስጦሊቅ ጦርነት የተካሄ ስለመሆኑ... የበኑ መስጦሊቅ ጦርነት የተካሄደው በመካና መዲና መካከል «ሙረይሲ» በተሰኘ ስፍራ ላይ ነበር። ምክንያቱም...የበኑ መስጦሊቅ ጎሳዎች፣ ጣኦት አምላኪ ከሆኑት ከቁረይሾች ጎን በመሆን መልእክተኛውን (ﷺ) እንዲሁም ሙስሊሞችን ለማጥቃት ክፉኛ ሴራ አስበው ነበር። ይሁንእንጂ ሴራው አልተሳካም። መልእክተኛው (ﷺ) ጦራቸውን ይዘው ዘመቱባቸው፤ወንዶቻቸው ተገደሉ፤ ሴቶቻቸውና እንሰሳዎቻቸው ደግሞ ተማረኩ። የጁወይሪየህ አባት "አል-ሃሪስ" የበኑ ሙስጦሊቅ ጎሳ አለቃ ነበር። በዚህ ጦርነት ላይ ነበር ጁወሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ተማርካ ባሪያ የሆነችው። ለዚህም ነው ወደ መልእክተኛው (ﷺ) ዘንድ ሄዳ ከባሪያነት ለመላቀቅ እገዛን የጠየቀችው። መልእክተኛውም (ﷺ) የጠየቀችው ከፈሉ። ነፃም አወጧት። አገቧትም ጭምር። ለዚህም ነው ሶሃቦች (ረዲየላሁ ዐንሁ) በጊዜው ተማርከው የነበሩ ምርኮኞችን ለመልእክተኛው (ﷺ) ክብር ሲሉ ነፃ ያደረጓቸው። አባቷ ሃሪስ ሴት ልጁ እንዲመለስለት የጠየቀ ቢሆንም፤እሷ ግን ከመልእክተኛው (ﷺ) ጋር በትዳር አለም መቆየትን ነበር የመረጠችው።  በመጨረሻም አባቷ ሃሪስ እስልምናን ተቀብለ፤እንዲሁም በኑ ሙስጦሊቆችም አብዛኛዎቹ እስልምናን ተቀብለዋል። በዚህ ጦርነት ላይ ነበር የምዕመናን እናት የሆነችው ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ከመልእክተኛው (ﷺ) የሄደችው። እንዲሁም "የአንገቷ ሀብል" በዚሁ ጦርነት ላይ ነበር የጠፋባት.... (አስ-ሲራ አን-ነበዊየህ አስ-ሶሂህሃ:404) ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፦ “ከዕለታት አንድ ቀን መልእክተኛው (ﷺ) ወደኔ መጥተው እንዲህ አሉ፡ "ሚቀመስ (የሚበላ) ነገር አለን?" ጁወይሪያም የሚከተለውን ምላሽ ሰጠቻቸው፡ "አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! (ﷺ) በጌታዬ ይሁንብኝ!....ለሶደቃ የተዘጋጀ የፍየል አጥንት እንጂ የለም።"  መልእክተኛውም  (ﷺ) እንዲህ አሏት: "አቅርቢው..." (ሙስሊም:1073) የአላህ መልእክተኛው (ﷺ) በጁሙዐ ቀን ወደ ምዕመናን እናት የሆነችው ወደ ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ዘንድ ሄዱ፤ እሷ ግን በዚያ ቀን ማለትም በጁሙዐ ቀን ፆሚ ነበረች። የአላህ መልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ የሚል ጥያቄ አቀረቡላት፡ "ትናንትና (ሐሙስ) ፆመሽ ነበርን?" አሷም የሚከተለውን ምላሽ ሰጠች: "አይ አልፆምኩም"  መልእክተኛውም (ﷺ)  እንዲህ አሏት: "ነጌ (ቅዳሜ) ለመፆም ኒያ አለሽን?" አሷም: "የለኝም" አለች።  መልእክተኛውም (ﷺ) እንዲህ አሏት: "...ፆምሽን አፍጥሪ" (ማለትም የጁሙዐውን ቀን ፆም) (ቡኻሪ) ሌላኛው ከእናታችን ጁወይሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ዘገባዎች የሚከተሉት ይገኙበታል፡ ጁወይሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) የፈጅርን ሶላት እየሰገደች ሳለ፣የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ወደ ውጭ ወጡ፤ከዚያም ጥቂት ረፈድ ካለ በኃላ፣የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ተመልሰው መጡ፤እሷም (ጁወይሪየህ) ከመጀመሪያው ቦታ አልተነሳችም ነበር። ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ለጁወይሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) የሚከተለውን አሏት፡ "እኔ ከዚህ ከወጣው ጀምሮ እስካሁን አዚህ ነው ያለሽው?" እሷም: "አዎን" አለች። ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ: "እኔ ከዚህ ስፍራ ከወጣው በኃላ አራት ቃላቶችን ሶሥት ጊዜ አንብቢያለሁ። እኔ ያነበብኳቸው እነዚህ አራት ቃላቶች አንቺ ከንጋት ጀምሮ ያልሻቸው (ያነበብሽው) በሚዘኑ ኖሮ፣እኔ ያነበብኩት ይደፋ (ይበልጥ) ነበር።" (ሙስሊም:2726) የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ያነበቧቸው አራት ቃላቶች የሚከተሉት ነበሩ: "ሱብሃነሏህ ወቢ-ሀምዲሂ ዐደደ ኸልቂሂ፣ወሪዳ ነፍሲሂ፣ወዚነተ ዐርሺሂ ወሚዳደ ከሊማቲሂ።" በሌላኛው ዘገባ ደግሞ ጁወይሪያ (ረዲየላሁ ዐንሃ) በመስጂድ ውስጥ ዱዓ እያረገች ሳለ፣የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) በአጠገቧ አለፉ። እንዲሁም እኩለ ቀን ሲሆን መልእክተኛው (ﷺ) ሲመለሱ እሷ ጁወይሪየህ  እዛው መስጂድ ነበረች። የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሏት: "እስካሁንም እዚሁ ነሽ?" እሷም: "አዎን" አለች። ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ﷺ እንዲህ አሏት: "...ምትዩን የተወሰኑ ቃላቶችን አላስተምርሽምን?: ሱብሃነሏህ ዐደደ ኸልቂሂ፣ሱብሃነሏህ ሪዳ ነፍሲሂ፣ሱብሃነሏህ ዚነተ ዐርሺሂ፣ሱብሃነሏህ ሚዳደ ከሊማቲሂ።" (ሱነን አን-ነሳኢ:1352)
200Loading...
02
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾ “ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።” 📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ: (2/234)
270Loading...
03
🌺ሰኞና ሀሙስን መፆም🌺 አቢ ሁረይራ ባወሩት ሀዲስ ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ «በሰኞ  እና በሀሙስ ቀናት  ስራዎች ወደ አላህ ይወጣሉ፣ እኔ ፆመኛ ሁኜ ስራዬ ወደ አላህ እንዲወጣ እወዳለሁ» ቲርሚዚይ ዘግበውታል። 🌺ኢንሻ አላህ ውዶች ነገን መፆም አንርሳ ካልቻልን ራሱ ሌሎችን እናስታውስ። «ወደ ኸይር አመላካች ልክ እንደሰሪው ነው» ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት።  {ሙስሊም፣ ማሊክና አቡ ዳዉድ ዘግበውታል}
431Loading...
04
ሀናን 5 ሴት ልጆች አላት ::ሴት ልጆቿ እያንዳንዳቸው ወንድም አላቸው።ሀናን ባጠቃላይ ስንት ልጆች አሏት?
551Loading...
05
ብዙ ስቃዮች
620Loading...
06
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 19 ─────────── ዑቅባ ቢን አቡ ሙዐይጥ ነብዩን በለበሱት ጋቢ አንቋቸዋል። አንገታቸው ነጭ እስከሚሆን ድረስ ነበር የታገላቸው። የማመልከው አላህን ብቻ ነው በማለቱ ምክንያት ልትገድሉት ነው እንዴ እያለ የገላገላቸው አቡበክር رضي الله عنه ነበር። ኡመያ ቢን ኸለፍም ከተከበረው ፊታቸው ላይ ምራቁን ተፍቶባቸዋል። አቡበክር رضي الله عنه በከዕባ ዙሪያ የተሰባሰቡ ሙሽሪኮች በተለይም ዑቅባ ቢን አቢ ሙዐይጥ ነብዩን ለማነቅ ሲሞክር በመከላከሉ ምክንያት ያለ ሀይላቸውን ሁሉ ተጠቅመው ደበደቡት። በሌላ ጊዜም በዚሁ ቦታ ደዕዋ በማድረጉ ምክንያት ፊቱን ከአፍንጫውን ለመለየት እስከሚያስቸግር ድረስ ነበር የመቱት። በኑ ተሚሞች ናቸው ያስጣሉት። ቤተሰብ እና በኑ ተሚሞች አቡበክር መቼም መሞቱ አይቀርም ብለው ሲጠባበቁ ቆይተው ኋላ ላይ ራሱን ሲያውቅ “ከቶ ነብዩ ሰላም ናቸውን?” የሚል ቃል ነበር መጀመሪያ ከአንደበቱ የወጣው። ይሄ የመካው አንጋፋ ሰው رضي الله عنه በሚደርስበት ስቃይ ብዛት የስደት ጉዞ ጀምሮ ከመንገድ ነው የተመለሰው። አቡዘር አልጊፋሪይ رضي الله عنه በተሰባሰቡ ሙሽሪኮች ፊት ለፊት በመቆም የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት እና የነብዩን صلى الله عليه وسلم መልእክተኝነት ያወጀ የመጀመሪያው ሶሀባ ነው። በዚህም ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበታል። ዐባስ ነው ከግድያ የታደገው። ✨ይቀጥላል ✨ የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
620Loading...
07
🌱 "እውነተኛ የሆኑ ጓደኞችን ፈልጋቹ ያዙ እነሱ በሰላም ግዜ ጌጥ በችግር ግዜ አለኝታ ናቸው።" ረሱል ﷺ❤️ @tubajemea
550Loading...
08
Media files
550Loading...
09
@tubajemea
550Loading...
10
Media files
480Loading...
11
🌙 THE FIRST TEN DAYS OF DHUL HIJJAH- SERIES 🌙                     PART 2️⃣ Virtues of the first Ten Days of Dhu’l-Hijjah - 1⃣ ➡️ The virtues of these  first ten days of Dhul Hijjah have been stated in the Qur’aan as follows:  ✨Allaah (The Most High) said وَالفَجرِ وَلَيَالٍ عَشرٍ By the dawn; By the ten nights (i.e. the first ten days of the month of Dhul-Hijjah) [Soorah al-Fajr: Ayah: 1-2] 📌Imaam Ibn katheer (rahimahullaah) said that the intended meaning behind this verse is the first ten days of Dhul-Hijja as stated by Ibn Abbaas, Ibn Zubayr, Mujaahid and other than them.  And this has also been reported by Imaam Bukhaari. ✨Allaah (The Most High) also said, وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَّعْلُومَاتٍ [الحج: 82] And mention the Name of Allah on appointed days Ibn Abbas said: They are the (first) ten days. This is why it is recommended to increase in making takbeer (saying Allaahu akbar), tahleel (saying Laa ilaaha illallaah) and tamheed (saying Alhamdulillaah) during these days …” 📚Tafseer Ibn katheer. To be continued in sha Allaah... Stay Tuned ✨ 📲 Share the Khayr!
470Loading...
12
🌙 THE FIRST TEN DAYS OF DHUL HIJJAH - SERIES 🌙                   PART 1️⃣            ✳️ DAYS of VIRTUE       and RIGHTEOUS deeds. ✳️ 🎓 Ibn Rajab Rahimahullaah, in his monumental work (al-Lataa’if,p.8) wrote, "Praise be to Allaah Who has Created Time and Has made SOME times BETTER than others, some months and days and nights better than others, when REWARDS are MULTIPLIED many times, as a mercy towards His slaves. This encourages them to do MORE RIGHTEOUS deeds and makes them more EAGER to worship Him, so that the Muslim RENEWS his efforts to gain a greater share of reward, prepare himself for death and supply himself in readiness for the Day of Judgement. This season of worship brings many benefits, such as the opportunity to CORRECT one’s FAULTS and make up for any SHORTCOMINGS or anything that one might have missed. Every one of these special occasions INVOLVES some kind of WORSHIP through which the slaves may draw CLOSER to ALLAAH, and some kind of blessing though which Allaah bestows His favour and mercy upon whomsoever He will. The HAPPY person is the one who makes the MOST of these SPECIAL months, DAYS and hours and draws nearer to his Lord during these times through acts of worship; he will most likely be TOUCHED by the BLESSING of Allaah and will feel the joy of knowing that he is SAFE from the FLAMES of Hell. ➡️ One such season which is going to start soon in sha Allaah is the "First Ten Days of Dhul Hijjah." Dhul Hijjah is in the middle of the three Consecutive SACRED Months from the four about which Allaah SubhaanaHu wa Ta'ala said, ."أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ" To be continued in sha Allaah. Stay Tuned ✨ 📲 Share the Khayr.
480Loading...
13
~በሕይወት እስካላችሁ ድረስ፣ልባችሁ እስከመታች ድረስ፣እስትንፋሳችሁ እስካልተቋረጠች ድረስ… ራሣችሁን አትመኑ።ፈተና እንደማይደርስባችሁ እንዴት አወቃችሁ!? ሃጢኣት በሚሠራ ሰው አትሳቁ፣የሰዉን ነውር አትከታተሉ፣የሰዉን ዉርደት አታነፍንፉ፣በራሣችሁ አትመፃደቁ፣ነገ ምን እንደምትሆኑ ላታውቁ እኔ እኮ እንዲህ እንዲህ ነኝ አትበሉ፣ራሳችሁ ላይ አተኩሩ ነፍሲ ነፍሲ በሉ። ትኩረታችሁ ስለ ኻቲማችሁ ይሁን እንደተሠተራችሁ ትኖሩ ዘንድ አምላኬ ሆይ ሰትረኝ በሉ፡፡ =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8 https://t.me/tubajemea
660Loading...
14
لك الحمد والشكر يا رب العالمين ...🌹 @tubajemea
590Loading...
15
ይሄ የአሜሪካው አሳ'ማ ሰበር ዜና ብሎ ብቅ ብሏል። በጋ'ዛ ላይ አሜሪካና አጋሮቿ በወ'ራ'ሪዋ እስራ'ኤል በኩል እየተፈጸመ ያለው የዘር ማፅ'ዳት ጭፈ'ጨፋና የጦ'ር ወን'ጀል እንዲቆም አዟል። የጦርነት ማቆም ስምምነቱ 3 ዑደቶች የሚኖሩት ሲሆን፤ የመጀመሪያው ወራ'ሪዋ ከጋ'ዛ ጦ'ሯን ማውጣት፣ ሁለተኛው ሐ'ማስ ያገታቸውን መልቀቅና ወራ'ሪዋም ፈለስጢናዊ እስረ'ኞችን መልቀቅ፣ ሦስተኛው የጋ'ዛ መልሶ ግንባታ ይሆናል። ይህ ሃሳብ የመጣው ከእስራኤል ሲሆን ዓለም አቀፋዊ ጫናውን ስላልቻለችና በቅርቡ በራፋህ የመጠለያ ካምፕ ላይ በፈፀ'መችው ወን'ጀል ወዳጆቿ እነ ፈረንሳይ ጭምር በጥብቅ ያወገዟት መሆኗ ነው። በሃገረ አሜሪካ ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲን ጨምሮ በርካታ ተማሪዎች ድግሪያችንን ቀቅላችሁ ብሉት ብለው በየቀኑ ተቃውሟቸውን ቀጥለው ነበር። በዛ ላይ የትራንምፕን ምላስ አልቻለውም። የራሱ ዙፋንም ከቀጣይ ምርጫ ጋር ተያይዞ ያሰጋው ይሄ በቁሙ የሞ'ተ ባይደን የሚባል አሮ'ጊት፤ የእስራኤል ቃል አቀ'ባይ መሆኑን ዛሬ አስመስክሯል። ያሻቸውን ያክል ፈለስጢናዊ ህፃንና ሴት ከጨ'ፈጨፉ በኋላ መውጫ ቀዳዳው ሲጠ'ፋቸው ልክ አፍጋ'ኒስታን ላይ እንደሆኑት ከጋ'ዛም ሊወጡ ጫፍ ደርሰዋል። አላህ ከዱንያም ያውጣቸውና! ያ ሲደሰኩርለት የነበረው ሐማ'ስን ከምድረ ገፅ በማጥፋት ታጋ'ቾችን እንቀበለዋለን ሲሉት የነበረው ጉ'ራ መና ሊቀር ጫፍ ደርሷል። ስንትና ስንት የዓለም ኃያላን ተሰባስቦ፣ ስንትና ስንት ትሪሊዮን ዶላሮች ፈሰውበት፣ አለ የተባለ ዘመኑ ያፈራው ጨፍ'ጫፊ መሳሪያ ተለግሶ… የአዲስ አበባን ⅓ኛ በማታክል ምድር ላይ ለተከታታይ 8 ወራት ከዘ'ነበ በኋላ አንዳችም ምኞታቸውን ሳያሳኩ ተስፋ ቆር'ጠው ሊወጡ ነው። አላህ በሁለቱም ዓለም ያክስ'ራቸው። BREAKING: President Joe Biden outlines a new three-phase proposal designed to end fighting between Israel and Hamas, including a total cease-fire, return of hostages and rebuilding of Gaza. || @MuradTadesse
620Loading...
16
Media files
610Loading...
17
وَلَو أَنّا إِذا مُتنا تُرِكنا ‏لَكانَ المَوتُ راحَةَ كُلِّ حَيِّ ‏وَلَكِنّا إِذا مُتنا بُعثِنا ‏وَنُسأَلُ بَعدَ ذا عَن كُلِ شَيءِّ Even if we die, we will leave Death was the comfort of all living But we did not send it And we asked after that about everything
650Loading...
18
🌹ውብ የሆነ ምሽት አላህ ያርግላቹ 🌹 እያዳመጣቹ እሺ🎧
631Loading...
19
🌼🌼ከጁሙዓ ሱናዎች🌼🌼 ፨ሱረቱል ካህፍን መቅራት ፨ገላን መታጠብ ፨ጥሩ ልብስ መልበስ ፨ሽቶ መቀባት (ለወንዶች) ፨በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ ፨በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ.❤️ https://t.me/tubajemea
5268Loading...
20
ታላቅ የኸይር ስራ ማዕድ ይህ ፕሮግራም የተዘጋጀው በኢቅራዕ የአየር ጤና ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዐ ነው። ይህ ጀምዐ ከተቋቋመ 15 አመትን ያስቆጠረ ሲሆን በርካታ ስራዎችን ከምስረታ እስከ ዛሬ ሲሰራ ቆይቷል። የተቋቋመውም አዲስ አበባ በሚገኘው አየር ጤና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው። ጀምዐው በአንክሮ ሚሰራው በተማሪዎች ላይ ሲሆን በተጨማሪም የእርዳታ ተግባራት ላይም የራሱን አሻራ ለማሳረፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በሰሞኑም ጀምዐችን ትልቅ ፕሮጀክት ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ይህም የ12ኛ ክፍሎች የምረቃ ፕሮግራም ነው። ይህን ፕሮግራም እንድናዘጋጅ የገፋፋንና ያስገደደን በግቢያችን ያሉ ኩፋሮች ፈሳድ ጌጡ የሆነ  የ12ኛ ክፍል የምረቃ ፕሮግራም ማዘጋጀታቸው ነው በነሱ ፕሮግራም ኸምር፣ ሙዚቃ፣ ኢኽቲላጥ.... ያቀፈ በመሆኑ እና ሙስሊሙም መመረቅን ስለሚሻ ወደዛ እንዳይሄድ ለማስቀረት በማሰብ ነው። እናም ሁላችሁም በቻላቹት ነገር ከጎናችን እንድትሆኑ እንጠይቃለን። [ምረቃ የሚል ሽፋን ተሰጠው እንጂ በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ መከልከልን ያቀፈ መሆኑ እውን ነው] አላማችን እህት ወንድሞቻችንን ከፈሳድ መጠበቅ ነው መነየቻ ግሩፖችንን ይቀላቀላሉ:- https://t.me/gurebaaaa https://t.me/gurebaaaa
370Loading...
21
وفي ليلة الجمعة اللَهُــمَ متعنا براحة البال وصلاح الحال وقبول الأعمال وصحة الأبدان اللهم إني أسألك في هذا اليوم الفضيل يوم الجمعة فرجًا لكل مهموم وشفاءً لكل مريض ورحمة لكل ميت ومغفرة لكل ذنب وهداية لكل عبد ورزقًا لكل محتاج واستجابة لكل دعاء🍀🤍.
642Loading...
22
እድለኛ ነህ? ወይስ እድለ ቢስ? ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا تُنْزَعُ الرَّحْمَةُ إِلَّا مِنْ شَقِيٍّ،﴾ “እዝነት (ለፍጡራን ማዘን) አይነጠቅም፤ እድለቢስ ከሆነ ሰው ካልሆነ በቀር።” አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 4942
702Loading...
23
Media files
772Loading...
24
አንዳዴ ስሜትን አለማዳመጥ በጎ ነው። ቢያንስ ለግዜው አይከፋንም።እስክናዳምጠው ድረስ ደህና እንሆናለን...>>° @tubajemea
810Loading...
25
@tubajemea
800Loading...
26
أَمْسَيْنا وَأَمْسى الملكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذهِ اللَّيْلَةِ وَخَيرَ ما بَعْدَها، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ ما في هذهِ اللَّيْلةِ وَشَرِّ ما بَعْدَها، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْرالمساء اللّهُمَّ ما أَمسى بي مِنْ نِعْمَةٍ أَو بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِك، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لا شريكَ لَك، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرا أَمْسَيْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَمسيتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرةا آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس اللّهمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ، خَلَقْتَني وَأَنا عَبْدُك، وَأَنا عَلى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ ما اسْتَطَعْت، أَعوذُبِكَ مِنْ شَرِّ ما صَنَعْت، أَبوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبوءُ بِذَنْبي فَاغْفِرْ لي فَإِنَّهُ لا يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاّ أَنْتَ رَضيتُ بِاللهِ رَبَّاً وَبِالإسْلامِ ديناً وَبِمُحَمَّدٍ صلى الله عليه وسلم نَبِيّاً @tubajemea
850Loading...
27
Media files
750Loading...
28
💰ቢትኮይን እና መሰል ዲጂታላዊ ገንዘብ በኢንተርኔት መስራት በሸሪዓ እንደት ይታያል? 👤ሸይኽ ሱለይማን አል-ሩሓይሊ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
500Loading...
29
🌥🌥اذكار الصباح 🌥🌥 اصْبَحْنا وَأَصْبَحَ المُلْكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذا اليوم وَخَيرَ ما بَعْدَه، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شرِّ ما في هذا اليوم وَشَرِّ ما بَعْدَه، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْر. اللّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنا وَبِكَ أَمْسَينا، وَبِكَ نَحْيا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُور أَصْبَحْنا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَصْبَحْتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرة آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس @tubajemea @tubajemea
870Loading...
30
Well said🤌
790Loading...
31
Some goodbyes are good for your health and growth!! @MohammadamminKassaw Well said🤌
780Loading...
32
የዳዕዋ ፕሮግራም ለእህቶች‼ ===================== ✍ እህቶች የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 24 የት ናችሁ? ቀጠሯችሁን ወደ ነሲኃ የሴቶች የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መድረሳ ቅጥር ግቢ ውስጥ ብታደርጉ ታተርፋላችሁ። በነሲሓ መድረሳ ልዩ የሆነ የወጣቶች የሙሐደራ ፕሮግራም በሴት ኡስታዛዎች ተዘጋጅቶ ይጠብቅችኋል። በእለቱ ከሚዳሰሱ ርዕሶች መካከል፦ ①) ሙስሊም ወጣት ሴቶች እና ማኅበራዊ ሚዲያ፣ ②) ዘመናዊ ዲነኝነት በሸሪዓህ ሚዛን፣ እንዲሁም እናንተን የሚያሳትፉ አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞች አዘጋጅተው በጉጉት እየጠበቋችሁ ነው። ከናንተ የሚጠበቀው ሌላ ፕሮግራም ቢኖርባችሁ እንኳ ቀድመው ስላሳወቋችሁ እንደምንም አመቻችታችሁ በጊዜ በቦታው መገኘት ብቻ ነው። እንኳን ለዲን ለስንቱ ላልረሳ ነገር ጊዜ ይጠፋ የለ! ጭራሽ በዚህ በአላህ መንገድ ላይ መተዋወስ በተመናመነበትና አብዛሃኛው ሰው በዱንያና መዘዞቿ በተጠመደበት ተጨባጭ አስታወሽና ቀልብን አርጣቢ ማግኘት መታደል ነውና ጎራ በሉ። √ አድራሻ፦ ግራር ኮንዶሚኒየም ከፍ ብሎ ከአ-ት'ተቅዋ ባህላዊ ሕክምና ማዕከል 100 ሜትር ገባ ብሎ ✓ቅዳሜ ግንቦት 24 ከጥዋቱ 2:30 -6:30 √ አዘጋጅ፦ የዓሊ መስጂድ ወጣቶች ጀመዓህ √ ቦታው ቢጠፋችሁ ወይም ሌላ መረጃ ከፈለጋችሁ፦ 0936993504 ወይም 0904638151 ብትደውሉላቸው ጠብ እርግፍ ብለው ያስተናግዷችኋልስ! ኢንሻ አላህ፣ ቅዳሜ አይቀርም! https://t.me/tubajemea
5529Loading...
33
ብዙ ሴቶች ትዳር ያጡበት ዋናው ምክንያት ሴቶቹ ለወንዶቹ በሀራም ልቅ ስለሆኑላቸው ነው ወንዶች ሴትን በሀላል እንጂ ማግኘት ማይችሉ ቢሆን የወንዶች ከባዱ ጭንቀታቸው ትዳር መያዝ በሆነ ነበረ @abduselamabumeryem/5046
871Loading...
34
እህት አለም!? ------------------- አለሁኝ ባልሽበት ሁሉ ፈለኩሽ ግና የለሽም፡ ከትላንት ተለየሽብኝ እኔኮ አላወቅኩሽም፡ ደጋግመሽ አለሁ አትበይኝ እመኝኝ አንች አይደለሽም፡ .......ስሚ....... እስኪ ራስሽን ፈትሽው ወንጀልንኮ ተላምዷል፡ ሴትነት ሀያዕ ከጠፋ ውበትሽ ጠፍቶ ተዋርዷል፡ ከሰውነት ተራ ወጥቶ ከሸያጢን ጋር ተዋዷል፡ የእናትነት ማዕረግሽ ክብርሽ ተገፎ ተቀዷል፡ ......ስሚማ...... ኢስላም ያስተማረሽ ከትቦ መድ ቀለም፡ ስርዓትን እንጂ አመፅን አይደለም፡ ተመከሪ እባክሽ ንቂማ እህት አለም፡
941Loading...
35
ሴቶች ነሺዳን እያዜሙ እና ቁርኣን እያነበቡ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ብቅ ብቅ ማለት የተለመደ ነገር እየሆነ መጥቷል። ይሄ ነገር ደዕዋ ሆነ የአላህ መልእክተኛን ከመውደድ አይካተትም። ይልቁንም ለአመፅ እና ለፈተና የቀረበ ነው። አጅነቢይ ወንዶች ፊት ቁርኣንን መቅራትና ነሺዳ ማዜም እንዲሁም የሴቶችን ቅላፄን ማስዋብ፤  በቁርኣን የተወገዘው ንግግርን ማለዘብ ውስጥ ይካተታል። ለወንዶችም እነሱን ማዳመጥ ፈተና ነው። ጥቂት የማይባሉ ሴቶች ቻነል ከፍተው ይህን ድርጊታቸውን ደዕዋ ነው ብለው መሞገታቸው ፈተናውን እና  መከራ ያባብሰዋል። አላሁ ሙስተዓን اللهم ردنا إلى دينك ردا جميلا. منقول
920Loading...
36
أَمْسَيْنا وَأَمْسى الملكُ لله وَالحَمدُ لله، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُلكُ ولهُ الحَمْد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير، رَبِّ أسْأَلُكَ خَيرَ ما في هذهِ اللَّيْلَةِ وَخَيرَ ما بَعْدَها، وَأَعوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ ما في هذهِ اللَّيْلةِ وَشَرِّ ما بَعْدَها، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسوءِ الْكِبَر، رَبِّ أَعوذُ بِكَ مِنْ عَذابٍ في النّارِ وَعَذابٍ في القَبْرالمساء اللّهُمَّ ما أَمسى بي مِنْ نِعْمَةٍ أَو بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِك، فَمِنْكَ وَحْدَكَ لا شريكَ لَك، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرا أَمْسَيْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ اللّهُمَّ إِنِّي أَمسيتُ أُشْهِدُك، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِك، وَمَلَائِكَتَكَ، وَجَميعَ خَلْقِك، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لا إلهَ إلاّ أَنْتَ وَحْدَكَ لا شَريكَ لَك، وَأَنَّ مُحَمّداً عَبْدُكَ وَرَسولُك قراءة الآيتان 285-286 من سورة البقرةا آية الكرسي سورة الإخلاص، سورة الفلق، والناس اللّهمَّ أَنْتَ رَبِّي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ، خَلَقْتَني وَأَنا عَبْدُك، وَأَنا عَلى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ ما اسْتَطَعْت، أَعوذُبِكَ مِنْ شَرِّ ما صَنَعْت، أَبوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ وَأَبوءُ بِذَنْبي فَاغْفِرْ لي فَإِنَّهُ لا يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاّ أَنْتَ رَضيتُ بِاللهِ رَبَّاً وَبِالإسْلامِ ديناً وَبِمُحَمَّدٍ صلى الله عليه وسلم نَبِيّاً @tubajemea
900Loading...
37
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 18 ─────────── የአቡለሃብ ሚስት ኡርዋ ቢንት ሀርብ በጨለማ ተነስታ ከነብዩ በር ላይ ፀያፍ ቆሻሻን እንድሁም በሌሊት በሚጓዙበት መንገድ ላይ እሾህ ትበትን ነበር። ሁለቱ የአቡለሃብ ልጆች( ዑትባ እና ዑተይባ) ሩቅያንና ኡሙ ኩልሱም رضي الله عنهما የተባሉትን የነብዩ ልጆች አግብተው ነበር። በአቡለሃብ ተገደው ሚስቶቻቸውን እንዲፈቱ ተደረጉ። ይሄም በነብዩ صلى الله عليه وسلم ላይ የተቃጣ የስነ ልቦና ጥቃት መሆኑ ነው። በአቡጀህል አነሳሽነት ሱጁድ ላይ እያሉ የታረደች ግመል ደም እና ፈርስ በጀርባቸው ላይ ጥለው ይሳሳቁ ነበር። ዐብደላህ ቢን መስዑድ رضي الله عنه ይሄን አሳዛኝ ክስተት ቢመለከትም አቅም አልነበረውምና ምንም ሊረዳቸው አልቻለም። ፋጢማ رضي الله عنها ነች ያነሳችላቸው። በሰአቱ በቁረይሾች ላይ በተለይም ሰባቶቹን አለቃዎች በስም በስም እየነጠሉ ዱዓእ አደረጉባቸው። ስድስቱ በበድር ዘመቻ ተገድለው ወደ ጉድጓድ ተወረወሩ። ሰባተኛውም በኡሁድ ዘመቻ ተደገመ። አቡጀህልም እኛ በሂወት እያለን እንዴት ሙሀመድ እዚህ አካባቢ ግንባሩን ይደፋል? አለና ሱጁድ ላይ እንዳሉ አንገቱን ተረግጬ በዚያው ልድፋው ብሎ ሄደ። የተወሰነ ከቀረባቸው በኋላ በድንገት ወደ ኋላ አፈገፈገ። ሲጠይቁትም በእሱና በእኔ መካከል በእሳት የተሞላ ጉድብ እና ክንፍ ያለው አስፈሪ ፍጡርም ነበረ ብሎ መለሰላቸው። ነብዩም صلى الله عليه وسلم ያኔ ቢነካኝ ኖሮ መላኢካዎች መላ-አካላቱን ብጥስጥስ ነበር የሚያደርጉት ብለዋል። በሌላ ጊዜም ሲሰግዱ አገኛቸውና እዚህ አካባቢ እንዳትሰግድ ብዬህ ነበርኮ ብሎ ዛተባቸው። ነብዩም صلى الله عليه وسلم ጠንከር ባለመልኩ ገላመጡት።በዚህም ተበሳጨና ስንት ተከታይ እንዳለኝ ዘነጋህ መሰል ብሎ በአጃቢዎቹም ለማስፈራራት ሞከረ። ከዐለቅ ምእራፍ የመጨረሻዎቹ አንቀፆች ይሄንኑ አጋጣሚ በሚመለከት የወረዱ ናቸው። ✨ይቀጥላል ✨ የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
791Loading...
38
A Common Mistake | Reciting Qur’ān Without Moving The Tongue And Pronouncing The Words Sh. Ibn al-‘Uthaymeen Raḥimahullāh was asked: Is it permissible for me to recite Qur’ān without pronouncing its word i.e by just following it with my sight and reading it in my heart, will I obtain the reward of recitation?? The Shaykh answered: “NO, there is NO REWARD for this act, meaning a person does not obtain the reward of recitation except by pronouncing Qur’ān word by word and the words cannot be pronounced except by MOVING THE TONGUE, as for the one who only looks at the lines and letters on a Mus-ḥaf and recites them in his heart then indeed he is not a ‘reciter’.. so the summary is that the one who does not utter Qur’ān then there is NO REWARD of recitation for him.” ● [فتاوى نور على الدرب] The Imām al-‘Allāmah Ibn Bāz Raḥimahullāh said on this issue: “There is no prohibition in looking at Qur’ān without reciting it to contemplate upon it and to understand it and ponder upon it but such a person is neither a 'reciter’ of Qur’ān nor he obtains the reward and virtue of recitation EXCEPT BY PRONOUNCING EACH WORD even if he is not heard by the one who is around him, as the Messenger of Allāh ﷺ said: 'Whoever recites a letter from Qur’ān, there is a reward for him and the reward of ten the likes of it’ narrated by at-Tirmidhee and ad-Dārimee with an authentic chain so a person is not a 'reciter’ UNLESS HE UTTERS the words of Qur’ān as has been mentioned in the writings of the people of knowledge and with Allāh lies the success.” ● [من الموقع الرسمي للإمام ابن باز]
530Loading...
39
ምርጥ አገላለፅ👌
791Loading...
1. የጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) አጭር የሕይወት ታሪክ: 1.1 ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ከባሪያነት ነፃ ስለመውጣቷና መልእክተኛውን (ﷺ) ስለማግባቷ: የምዕመናን እናት የሆነችው ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፦ “...ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ ኢብን አል-መስጦሊቅ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ለሷቢት ኢብኑ ቀይስ ኢብን ሸምማስ ወይም ለአጎቷ ልጆ በእጣ መልኩ ወጥታ ነበር። ከባርነት ነፃ ለመሆን በውል ተስማታ ነበር። ጁወይሪየህ እጅግ በጣም ውብና ለዓይን በጣም የምትስብ ሴት ነች። ክስተቱን ስትቀጥል እናታችን ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡ ‛ከዚያም ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ ነፃነቷን ለማግኘት (ነፃ የምትሆንበትን ዋጋ ለመናገር) ወደ አላህ መልእክተኛ (ﷺ) ዘንድ መጣች። እሷ (ጁወይሪየህ) መጥታ በሩ ዘንድ ስትቆም ደስ በማይል ዓይን (በተቃውሞ) ተመለከትኳት። መልእክተኛው (ﷺ) እኔ በተመለከትኳት አመለካከት ይመለከታሉ የሚል ግምት አድሮብኝ ነበር። ከዚያም ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ለመልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ ብላ አለቻቸው: "አንቱ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ሆይ!፣ እኔ ጁወይሪየህ የሃሪስ ልጅ ነኝ። ከእርሶ የማይደበቅ የሆነ ነገር በኔ ላይ ተከስቷል። እኔ በእጣ መልኩ ለሷቢት ኢብኑ ቀይስ ኢብኑ ሸምማስ ጋር ሆኛለሁ እንዲሁም በክፍያ መልኩ ነፃ ለመሆን ውል ገብቻለሁ። እኔ ወደ እርሶ ዘንድ የመጣሁት፣ ነፃ የምሆበትን እንዲያግዙኝ ነው...ከዚያም መልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ አሏት፡ “ወደ ተሻለው ነገር ተዘንብለሻልን?” እሷም  ለመልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ አለቻቸው: "ምንድነው እሱ አንቱ የአላህ መልእክተኛ  ሆይ!መልእክተኛውም (ﷺ) የሚከተለውን አሏት: “የነፃነትሽን ዋጋ እኔ እከፍላለሁ እንዲሁም አገባሻለሁ።” ከዚያም ጁወሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) በመልእክተኛው (ﷺ) ጥያቄ ተስማማች። እሺ አለችም ጭምር። የምዕመናን እናት የሆነችው ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፡ "መልእክተኛውም (ﷺ) ጁወይሪያን እንዳገቡ ሰዎች ሰሙ፤ይህ በንዲህ እንዳለ በእጆቻቸው ስር የነበሩ ሰዎችን በነፃ ለቀቁ...እንዲህም ብለው አሉ፡ እነኝህ (ነፃ የተለቀቁት ሰዎች) በጋብቻ በኩል ከመልእክተኛው (ﷺ) ጋር ዝምድና አላቸው። ከጁውይሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ወገኖች የበለጠ ክበር (ረድኤት) የተሰጠው ወገን አላየንም። በሷ(ከጁውይሪየህ ረዲየላሁ ዐንሃ) ወገኖች የሆኑት ማለትም «በኑ ሙስጦሊቅ» የተሰኘው ጎሳ በሷ ምክንያት መቶ (100) ቤተሰቦች ያህል  ነፃ ወጥቷል። ኢማም አቡ ዳውድ (ረሂመሁላህ) የሚከተለውን አሉ፡ "ሙስሊም የሆነ መንግሥት (ዳኛ) ለራሱ ባሪያ የሆነችን ሴት ማግባት ይችላል።" (ሱነን አቢ ዳውድ ሐዲስ ቁጥር፡ 3931) 1.2 በአምስተኛው ዓመተ ሂጅራ የበኑ ሙስጦሊቅ ጦርነት የተካሄ ስለመሆኑ... የበኑ መስጦሊቅ ጦርነት የተካሄደው በመካና መዲና መካከል «ሙረይሲ» በተሰኘ ስፍራ ላይ ነበር። ምክንያቱም...የበኑ መስጦሊቅ ጎሳዎች፣ ጣኦት አምላኪ ከሆኑት ከቁረይሾች ጎን በመሆን መልእክተኛውን (ﷺ) እንዲሁም ሙስሊሞችን ለማጥቃት ክፉኛ ሴራ አስበው ነበር። ይሁንእንጂ ሴራው አልተሳካም። መልእክተኛው (ﷺ) ጦራቸውን ይዘው ዘመቱባቸው፤ወንዶቻቸው ተገደሉ፤ ሴቶቻቸውና እንሰሳዎቻቸው ደግሞ ተማረኩ። የጁወይሪየህ አባት "አል-ሃሪስ" የበኑ ሙስጦሊቅ ጎሳ አለቃ ነበር። በዚህ ጦርነት ላይ ነበር ጁወሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ተማርካ ባሪያ የሆነችው። ለዚህም ነው ወደ መልእክተኛው (ﷺ) ዘንድ ሄዳ ከባሪያነት ለመላቀቅ እገዛን የጠየቀችው። መልእክተኛውም (ﷺ) የጠየቀችው ከፈሉ። ነፃም አወጧት። አገቧትም ጭምር። ለዚህም ነው ሶሃቦች (ረዲየላሁ ዐንሁ) በጊዜው ተማርከው የነበሩ ምርኮኞችን ለመልእክተኛው (ﷺ) ክብር ሲሉ ነፃ ያደረጓቸው። አባቷ ሃሪስ ሴት ልጁ እንዲመለስለት የጠየቀ ቢሆንም፤እሷ ግን ከመልእክተኛው (ﷺ) ጋር በትዳር አለም መቆየትን ነበር የመረጠችው።  በመጨረሻም አባቷ ሃሪስ እስልምናን ተቀብለ፤እንዲሁም በኑ ሙስጦሊቆችም አብዛኛዎቹ እስልምናን ተቀብለዋል። በዚህ ጦርነት ላይ ነበር የምዕመናን እናት የሆነችው ዓኢሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ከመልእክተኛው (ﷺ) የሄደችው። እንዲሁም "የአንገቷ ሀብል" በዚሁ ጦርነት ላይ ነበር የጠፋባት.... (አስ-ሲራ አን-ነበዊየህ አስ-ሶሂህሃ:404) ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ ትላለች፦ “ከዕለታት አንድ ቀን መልእክተኛው (ﷺ) ወደኔ መጥተው እንዲህ አሉ፡ "ሚቀመስ (የሚበላ) ነገር አለን?" ጁወይሪያም የሚከተለውን ምላሽ ሰጠቻቸው፡ "አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! (ﷺ) በጌታዬ ይሁንብኝ!....ለሶደቃ የተዘጋጀ የፍየል አጥንት እንጂ የለም።"  መልእክተኛውም  (ﷺ) እንዲህ አሏት: "አቅርቢው..." (ሙስሊም:1073) የአላህ መልእክተኛው (ﷺ) በጁሙዐ ቀን ወደ ምዕመናን እናት የሆነችው ወደ ጁወይሪየህ ቢንት አል-ሃሪስ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ዘንድ ሄዱ፤ እሷ ግን በዚያ ቀን ማለትም በጁሙዐ ቀን ፆሚ ነበረች። የአላህ መልእክተኛው (ﷺ) እንዲህ የሚል ጥያቄ አቀረቡላት፡ "ትናንትና (ሐሙስ) ፆመሽ ነበርን?" አሷም የሚከተለውን ምላሽ ሰጠች: "አይ አልፆምኩም"  መልእክተኛውም (ﷺ)  እንዲህ አሏት: "ነጌ (ቅዳሜ) ለመፆም ኒያ አለሽን?" አሷም: "የለኝም" አለች።  መልእክተኛውም (ﷺ) እንዲህ አሏት: "...ፆምሽን አፍጥሪ" (ማለትም የጁሙዐውን ቀን ፆም) (ቡኻሪ) ሌላኛው ከእናታችን ጁወይሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ዘገባዎች የሚከተሉት ይገኙበታል፡ ጁወይሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) የፈጅርን ሶላት እየሰገደች ሳለ፣የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ወደ ውጭ ወጡ፤ከዚያም ጥቂት ረፈድ ካለ በኃላ፣የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ተመልሰው መጡ፤እሷም (ጁወይሪየህ) ከመጀመሪያው ቦታ አልተነሳችም ነበር። ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ለጁወይሪየህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) የሚከተለውን አሏት፡ "እኔ ከዚህ ከወጣው ጀምሮ እስካሁን አዚህ ነው ያለሽው?" እሷም: "አዎን" አለች። ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ: "እኔ ከዚህ ስፍራ ከወጣው በኃላ አራት ቃላቶችን ሶሥት ጊዜ አንብቢያለሁ። እኔ ያነበብኳቸው እነዚህ አራት ቃላቶች አንቺ ከንጋት ጀምሮ ያልሻቸው (ያነበብሽው) በሚዘኑ ኖሮ፣እኔ ያነበብኩት ይደፋ (ይበልጥ) ነበር።" (ሙስሊም:2726) የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) ያነበቧቸው አራት ቃላቶች የሚከተሉት ነበሩ: "ሱብሃነሏህ ወቢ-ሀምዲሂ ዐደደ ኸልቂሂ፣ወሪዳ ነፍሲሂ፣ወዚነተ ዐርሺሂ ወሚዳደ ከሊማቲሂ።" በሌላኛው ዘገባ ደግሞ ጁወይሪያ (ረዲየላሁ ዐንሃ) በመስጂድ ውስጥ ዱዓ እያረገች ሳለ፣የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) በአጠገቧ አለፉ። እንዲሁም እኩለ ቀን ሲሆን መልእክተኛው (ﷺ) ሲመለሱ እሷ ጁወይሪየህ  እዛው መስጂድ ነበረች። የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሏት: "እስካሁንም እዚሁ ነሽ?" እሷም: "አዎን" አለች። ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ﷺ እንዲህ አሏት: "...ምትዩን የተወሰኑ ቃላቶችን አላስተምርሽምን?: ሱብሃነሏህ ዐደደ ኸልቂሂ፣ሱብሃነሏህ ሪዳ ነፍሲሂ፣ሱብሃነሏህ ዚነተ ዐርሺሂ፣ሱብሃነሏህ ሚዳደ ከሊማቲሂ።" (ሱነን አን-ነሳኢ:1352)
Показать все...
2
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾ “ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።” 📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ: (2/234)
Показать все...
🌺ሰኞና ሀሙስን መፆም🌺 አቢ ሁረይራ ባወሩት ሀዲስ ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ «በሰኞ  እና በሀሙስ ቀናት  ስራዎች ወደ አላህ ይወጣሉ፣ እኔ ፆመኛ ሁኜ ስራዬ ወደ አላህ እንዲወጣ እወዳለሁ» ቲርሚዚይ ዘግበውታል። 🌺ኢንሻ አላህ ውዶች ነገን መፆም አንርሳ ካልቻልን ራሱ ሌሎችን እናስታውስ። «ወደ ኸይር አመላካች ልክ እንደሰሪው ነው» ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት።  {ሙስሊም፣ ማሊክና አቡ ዳዉድ ዘግበውታል}
Показать все...
ሀናን 5 ሴት ልጆች አላት ::ሴት ልጆቿ እያንዳንዳቸው ወንድም አላቸው።ሀናን ባጠቃላይ ስንት ልጆች አሏት?
Показать все...
ብዙ ስቃዮች
Показать все...
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን 19 ─────────── ዑቅባ ቢን አቡ ሙዐይጥ ነብዩን በለበሱት ጋቢ አንቋቸዋል። አንገታቸው ነጭ እስከሚሆን ድረስ ነበር የታገላቸው። የማመልከው አላህን ብቻ ነው በማለቱ ምክንያት ልትገድሉት ነው እንዴ እያለ የገላገላቸው አቡበክር رضي الله عنه ነበር። ኡመያ ቢን ኸለፍም ከተከበረው ፊታቸው ላይ ምራቁን ተፍቶባቸዋል። አቡበክር رضي الله عنه በከዕባ ዙሪያ የተሰባሰቡ ሙሽሪኮች በተለይም ዑቅባ ቢን አቢ ሙዐይጥ ነብዩን ለማነቅ ሲሞክር በመከላከሉ ምክንያት ያለ ሀይላቸውን ሁሉ ተጠቅመው ደበደቡት። በሌላ ጊዜም በዚሁ ቦታ ደዕዋ በማድረጉ ምክንያት ፊቱን ከአፍንጫውን ለመለየት እስከሚያስቸግር ድረስ ነበር የመቱት። በኑ ተሚሞች ናቸው ያስጣሉት። ቤተሰብ እና በኑ ተሚሞች አቡበክር መቼም መሞቱ አይቀርም ብለው ሲጠባበቁ ቆይተው ኋላ ላይ ራሱን ሲያውቅ “ከቶ ነብዩ ሰላም ናቸውን?” የሚል ቃል ነበር መጀመሪያ ከአንደበቱ የወጣው። ይሄ የመካው አንጋፋ ሰው رضي الله عنه በሚደርስበት ስቃይ ብዛት የስደት ጉዞ ጀምሮ ከመንገድ ነው የተመለሰው። አቡዘር አልጊፋሪይ رضي الله عنه በተሰባሰቡ ሙሽሪኮች ፊት ለፊት በመቆም የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት እና የነብዩን صلى الله عليه وسلم መልእክተኝነት ያወጀ የመጀመሪያው ሶሀባ ነው። በዚህም ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበታል። ዐባስ ነው ከግድያ የታደገው። ✨ይቀጥላል ✨ የ ውዱ ረሱላችንን ታሪክ ለመላው ኡማ በማሰራጨት የበኩላችንን እንወጣ። የህይወታችንን አርአያ የሆኑትን ነቢ እንወቅ!! https://t.me/tubajemea
Показать все...
TUBA ISLAMIC ASSOCIATION

(عن ابي هريرة رضي الله عنه،قال قال رسولﷺ :- "بدأ الاسلام غريبا وسيعود كما بدأ غريبا فطوبى للغرباء.")

Фото недоступноПоказать в Telegram
🌱 "እውነተኛ የሆኑ ጓደኞችን ፈልጋቹ ያዙ እነሱ በሰላም ግዜ ጌጥ በችግር ግዜ አለኝታ ናቸው።" ረሱል ﷺ❤️ @tubajemea
Показать все...
👍 4
ካዕባ አጠገብ ለሱፍያን ለቤተሰቦቼ እና እዳ ባይኖርብኝ ረሡልን አገድላቸው ነበር ያለው ቡሃላም የሰለመው ማነው?Anonymous voting
  • ኡመይር ቢን ወሃብ
  • ኡመር ቢን ኸጣብ
  • አል አስ ቢን ሂሻም
  • ኢብን አቡ ቁሀፋ
0 votes
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
2
Фото недоступноПоказать в Telegram
2