ExitExam, COC Model TVET, Peatchre Training
434
Подписчики
+224 часа
+337 дней
+7830 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
We are giving the Training on Computer around Stadium on how do any EXAM ONLINE based on Computer If have the interest to take, come and take short Term Training or Call me to take in your college as a group.
To take fruitful Training on how to Exit Exam Online in easily way.
t.me/gact24
t.me/gact2024
Thanks.
Repost from Registrar Office, Ambo University
#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
የመውጫ ፈተና Re-exam የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ
በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፣ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ፤
1.ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
2.የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል።
ትምህርት ሚኒስቴር
Exit exam | Registration
Ministry of Education | Exitexam registration portal
Welcome.
Do you need to take training based on how you may prepare yourself for Exit Exam using COMPUTER to be Success.
Do you need to take a Training on Computer how to taking the Exit Exam using a computer. Center of Training is around Stadium and next propose will around burayu
Galmaa'amtee jirta malee examcenter fi
Warri maqaan keessan hin dhahamne yuunivarsiitii isinitti dhihoo jiru kan exiexam gaggeessu dhaqaatii gaafadhaa.Furmaanni ni argama qormaata fudhachuu ni dandeessu!
Rakkoowwan isin qabdan kanneen kana
500 birrii MoE nagahee waliin
Yeroo Teleberiin kaffaltan nagahee Teleberiin erge lakkoofsi daldalaa mul’atuun maxxansaa
Waraqaa eenyummaa isin adda baasu qabattanii deemuun isin irraa eegama
ተመዝግባችሁ ነገር ግን examcenter ያልመረጣችሁ እና
ስማችሁ ያልወጣላችሁ ተፈታኞች ወደ አቅራቢያችሁ ወዳለ exiexam የሚፈትን ዩኒበርሲቲ ሄዳችሁ ጠይቁ መፍትሄ ተገኝቶ ፈተናውን የምትፈተኑበት እድል ተመቻችቷል!
እነኝህ ችግሮች ያሉባችሁ
500 ብር ለMoE የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ
በቴሌብር ስትከፍሉ teleber የላከላችሁን ደረሰኝ transaction ቁጥሩ በሚታይ መልኩ print አድርጉ
ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መይዝ ይጠበቅባችኋል
1. MC: Main Campus; 6 ኪሎ ካምፓስ
2. CoBE: College of Business and Economics; FBE ካምፓስ
3. AAiT: Addis Ababa Institute of Technology Campus; 5 ኪሎ ካምፓስ
4. CNCS: College of Natural and Computational; 4 ኪሎ ካምፓስ
5. CHS: College of Health Sciences; ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ
6. SoC: School of Commerce; ሰንጋ ተራ ካምፓስ
7. EiABC: Ethiopian Institute of Architecture, Building Construction, and City Development; ልደታ ካምፓስ
#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ
ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ
የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል
2. https://exam.ethernet.edu.et ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም
3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ
• ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
• ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል።
ትምህርት ሚኒሰቴር !
የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡-
በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/
በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe
በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe
በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia
በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ
Exit exam | Registration
Ministry of Education | Exitexam registration portal
Qormaanni ba'iinsaa [ Exit Exam] dheerateera.
Guyyaan qormaata ba'iinsaa walakkeessa waggaa 2016tti kennamu dheerachuu isaa "Tikvah Ethiopia" Ministeera Barnootaa irraa mirkaneessu danda'eera.
Qormaanni ba'iinsaa Ammajjii 27 hanga Gurraandhala 01, 2016tti kennama jedhamuun isaa kan yaadatamuudha.
Sagantaa haaraa ministerri barnoota beeksiseen qormaanni kun Gurraandhala 06 hanga 09/2016tti kan kennamu ta’u beekkameera.
Qoramtoota haaraaf qormaatni moodeela Guraandhala 27 hanga 30/2016tti kennama.
Guyyoota itti aanan keessattis tarreen qormaatamtootaa gara dhaabbilee barnoota olaanootti akka ergamu ibsameera.
@tikvahethafaanoromoo @tikvahorobot
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.