cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🎧🎸Praise & worship🎤

ሰላም ውድ የጌታ ቤተሰቦች 🖐በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ በሀዘን 😔😔 ተስፋ በመቁረጥ 😭😭 እግዚአብሄር ለሁሉም መልስ ነው🙏🙏 በዚ ቻናል ላይ የሚያበረቱና የሚደግፉ መዝሙሮች እና መንፈሳዊ ነገሮች ይለቀቃሉ joinnnnnnnn🙏🙏🙏🙏

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
179Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

. ውለታው በዛብኝ ዘማሪ ይሳኮር ንጉሴ|Live Worship ⌚22:27 ደቂቃ | 💾 7.9 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 ✅ @adadisemezemur ✅ ✅ @adadisemezemur ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን
Показать все...
😱አስደንጋጭ ና #ህይወት ቀያሪ ቃል #ሰይጣን ይሄን ት/ም ይጠላዋል🤮 100% ህይወት ቀያሪ ቃል sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Показать все...
አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ✝
Показать все...
Gospel Singer : Kalkidan Nigussie የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የመጨረሻ የናፍቆቴ ጥግ ነህ የመጨረሻ የርሀቤ ጥግ ነህ የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ካንተ በላይ ምሳሳለት እዚ ምድር ላይ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ #የምፈልገውን ሁሉ ባገኝ የልቤ መሻት ቢሞላልኝ ልመናዬ ሁሉ ተሰምቶ ብደሰት መልሴ እጄ ገብቶ አይተካልኝም ሕልውናሕን አብሬህ ማሳልፈውን የውስጠቴ ክፍተት ሚሞላው መንፈስ ቄዱስ ባንተ ብቻ እኮ ነው መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ የመጨረሻ የፍቅሬ ጥግ ነህ የመጨረሻ የናፍቆቴ ጥግ ነህ የመጨረሻ የርሀቤ ጥግ ነህ የመጨረሻ የእርካታዬ ጥግ ነህ ምን አለ ካንተ በላይ ምጓጓለት እዚ ምድር ላይ ምን አለ ካንተ በላይ ምሳሳለት እዚ ምድር ላይ #ጨርሷል ልቤ እረክቶ አንተን እራስህን አጊንቶ አይጨምርም ከቶ ባንተ ላይ ካንተ ውጭ ሌላ ሌላ አያይ ሳላገኘው ብዬ ሚቆጨኝ ምንም ነገር የለም ሚከፋኝ ካንተ ጋራ ሁሉ ስላለኝ እየሱስ ሕይወቴ ጣፈጠኝ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ አንተ ማለት ሒወቴ ነሕ አንተ ማለት ኑሮዬ ነሕ አንተ ማለት እረፍቴ ነሕ አንተ ማለት ሰላሜ ነሕ
Показать все...
. "እምቢ" አዜብ ሀይሉ-||-Live Concert 🕐-7:06Min-||-💾-16.2MB Share 📲 Share 📲 Share ▷ @yehiwot_zema ◁ ▷ @yehiwot_zema ◁ △Join us△
Показать все...
Endegena anten alkugn 😍❤️🥰🥰🥰🎤🎤🎧 #shalom #eyasu
Показать все...