cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ነገደ አምሓራ - Negede Amhara

ነገደ አምሓራ - Negede Amhara. ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇 @negedeforum

Больше
Рекламные посты
2 730
Подписчики
+1324 часа
+1447 дней
+62130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰበር ዜና በአንቡላንስ እየተንቀሳቀሱ ያሉ የብልጽግና አመራሮች እንዳሉ ፋኖዎቻችን ቀድሞ መረጃው ደርሷቸው ቦታ ይዘዋል፤ ቀኑ ዛሬ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም ሲሆን ሰዓቱ ደግሞ አመሻሽ 12:30 ነበር። አመራሮቹ በጉጉት ወደሚጠበቁበት ቦታ ደረሱ… ከዛም ያነጣጠሩ የነበልባሎቹ አፈሙዞች የሁለቱን አመራሮች አናት ነደሉ፣ ነዳደሉ። አንዱ አመራር በአዊ ዞን የአዘና ከተማ አስተዳዳሪ አቶ የትነበርህ ሞላ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ የከተማው የሎጅስቲክስ ኃላፊ ነበር። አመራሮቹ ብቻውን አልሄዱም ከአጃቢዎቻቸው ጋር እንጅ። ይህንን ትርፍ አንጀት የመቁረጥ ኦፕሬሽን የፈፀመው የጓጉሳ ብርጌድ ቻባችባሳ ሻለቃ ነው። ቻው ትርፍ አንጀቶች! @BW
Показать все...
Bahir Dar WikiLeaks - BW

ባሕር ዳር ዊክሊክስ - የአማራውያን የወል ድምፅ!

👍 14 2👏 2
00:19
Видео недоступноПоказать в Telegram
በአዳማ ከተማ በቤት ፈረሳ ምክንያት በተነሳ ተቃውሞ ሰባት ሰዎች ተገደሉ! #Adama #Ethiopia
Показать все...
1.65 MB
👍 15
ቅምሻ 1) በኮሎኔሎች ላይ የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ ተባለ። የሰሜን ወሎ ዞን የሚሊሺያ ጽ/ቤት ኃላፊ ኮሎኔል መንግሥቱ እና የወልዲያ ከተማ የሚሊሺያ ጽ/ቤት ኃላፊ ኮሎኔል ውበቱ ላይ ነው ጥቃት የተፈጸመው የሚሉት የመረጃ ምንጮች ከወልዲያ ከተማ አቅራቢያ በተሽከርካሪ ላይ በተወረወረ ቦምብ የኮሎኔሎቹ አጃቢዎች ጉዳት ደረሶባቸዋል። በኮሎኔሎቹ ላይ ግን የደረሰ ጉዳት የለም ብለዋል። ኮሎኔል ውበቱ  ሳምንታት በፊት በመኖሪያ ቤቱ የቦምብ ጥቃት ደርሶበት ኃላፊነት በለቀቀው ሻለቃ ሐብታሙ የተተካ ነው ተብሏል። በወልዲያ ከተማ በሁለቱ ወራት ውስጥ ከአስራ ሰባት በላይ የቦምብ ጥቃቶች ተፈጽመዋል። 2) በርካታ መንገደኞች መታገታቸው ሲገለፅ  የተወሰኑት ተገድለዋል ተብሏል። ሰኔ 25/2013 ዓ.ም ከዐማራ ክልል ከጎንደር እና ከጎጃም ወደ አዲስአበባ ሲጓዙ የነበሩ መንገደኞች በኦሮሚያ ክልል ከጎሃጽዮን ከተማ አቅራቢያ የተወሰኑት ሲገደሉ 100 በላይ የሚሆኑት በታጣቂዎች ታግተው ተወስደዋል ተብሏል። በሦስት አውቶብሶች የነበሩ ሁሉንም መንገደኞች የታገቱ ሲሆን ሌሎችም ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የደረቅ ጭነት አሽከርካሪዎችም ታግተዋል የሚሉት የመረጃ ምንጮቹ፤ ይህን ያህል ቁጥር ያለው መንገደኛ ያለ መንግሥት የፀጥታ መዋቅር ድጋፍ ሊታገት አይችልም። በተለያዩ የመንግሥት የስልጣን እርከን ላይ የሚገኙ የፀጥታ እና የሲቪል ባለስልጣናት ከተለያዩ እገታዎች ጀርባ እጃቸውን ሳይኖርበት አይቀርም ሲሉ አስተያየታቸውን አስቀምጠዋል። ሰኔ 26/2016 ዓ.ም #Beletekassa https://t.me/negedeamharas
Показать все...
ነገደ አምሓራ - Negede Amhara

ነገደ አምሓራ - Negede Amhara. ሃሳብና አስተያየት እንድሁም ጥቆማ ለመስጠት👇👇👇 @negedeforum

👍 6 1🤔 1
03:05
Видео недоступноПоказать в Telegram
የአማራን ህዝብ ያንዣበበበትን አደጋ እና የህልውና ትግሉን ትላንት ላይ ሆነው አሻግረው ዛሬን እና ነገን ከስር መሰረቱ በቅጡ በጥልቀት ከተረዱ ጥቂት ጀግኖች መካከል ከጀነራል አሳምነው ፅጌ በመቀጠል ሌላኛው ጀግና ጀነራል !! የአማራ ህዝብ ትግል በጀግናው ጀነራል አሳምነው ፅጌ ተለኩሶ በጀነራል ተራራው ማሞ ይበሰራል💪🔥 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
Показать все...
5.45 MB
👍 8👏 3
Repost from Ethio 251 Media
ሾልኮ የወጣው ሚስጥራውዊ ደብዳቤ (በኢትዮ 251 ሚዲያ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ "ከአቅሜ በላይ ነው" በማለት ለመከላከያ ዋና ጤና መምሪያ የላከው ሚስጥራዊ ደብዳቤ በኢትዮ 251 ሚዲያ እጅ ላይ ገብቷል። ደብዳቤውን አሾልኮ በማውጣት ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ላደረሱ የውስጥ ምንጮች በአድማጭ ተመልካቾቻችን ሥም ከልብ ማመስገን እያመሰገን መረጃውን ወደማጋለጥ እንገባለን። ደብዳቤው በአስርሺዎች ስለሚቆጠሩ የብልጽግና ሰራዊት ቁስለኞች የጉዳት ሁኔታ በዝርዝር ያሳያል፦ ሚስጥራዊው ደብዳቤው👇 ➽ በአማራ ክልል የሚገኙ የመጀመሪያ ደረጃ እና ሪፈራል ሆስፒታሎች በብልጽግና ሰራዊት ቁስለኛ መጨናነቃቸውን፤ ➽ ቁስለኛ ባለባቸው ሆስፒታሎች፤ የሆስፒታሎች አልጋ በሙሉ ተይዞ፤ ኮሪደር፤ አዳራሽ፤ ድንኳን፤… ሜዳዎች ላይ ጭምር እየታከሙ እንደሆነ፤ ➽ በቁስለኞች ብዛት የተነሳ ሆስፒታሎች የመድሐኒት በጀታቸው (ስቶክ) ተሟጦ ያለቀ እንደሆነ (ይህንም ደብዳቤው ላይ እንደሚገልጸው ከአቅም በላይ ሆኗል) ይገልጸዋል፤ ➽ ሆስፒታሎቹ በራሳቸው የበጀት ግብዓትና የሰው ኃይል አቅም የሚያደርጉት የህክምና ድጋፍ ከአቅም በላይ እንደሆ፡፡ ➽ ጤና ቢሮው ይህን በክትትልና ድጋፍ ስራው ላይ እንዳረጋገጠ፤ ➽ ለሠራዊቱ ቁስለኞች ሚደረጉ የህክምና ድጋፍ ወጭዎች ከአንድ ዙር (ደብዳቤ ቁጥር አብክመ 13/374 ተጠቅሶ እንደተገለጸው) በጥቅምት ወር ከተላከው የመድሐኒት አቅርቦት ውጭ ምንም ዓይነት ድጋፍ እንዳልተደረገ፤ (በነገራችን ላይ የመድሐኒት አቅርቦቱ ከጤና ሚኒስትር በመከላከያ ትዕዛዝ የሚላክ ነው) ➽ ሾልኮ በወጣው ደብዳቤ ላይ እንደሚታየው፤ የብልጽግና ቁስለኛ ሰራዊት በሚታከምባቸው ሆስፒታሎች ውስጥ፡- የኦክስጅን እጥረት፣ የቀዶ ህክምና ግብዓቶች፣ የቁስል ማጠቢያ ኬሚካሎች፣ የአስከሬን ማድረቂያ ፎረማሊን፣ (ምክንያቱም ሚሞተው ብዙ ነው) የላብራቶሪ መመርመሪያ ማሽኖች፣ የኤሌክትሮላይት ምርመራ፣… ወዘተ የግብዓት እጥረትና መመርመሪያ ማሽን ብልሽትና ጥገናዎች በሆስፒታሎቹ የግብዓት በጀትና የሰው ኃይል አቅም መሸፈን የማይቻልበት ደረጃ እንደተደረሰ በዝርዝር ያስረዳል፡፡ በደብዳቤው ላይ ቃል በቃል፡- ‹‹…ቁስለኛ የሰራዊቱ አባላት በህክምና ላይ እያሉ የሚቀርብላቸው ምግብ ሌላኛው የበጀት ፈተና ሆኗል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ታካሚዎች በሆስፒታል ቆይታቸው ለህክምና የተጠቀሙትን መድሐኒትና ምግብ ሳይፈርሙ ከሆስፒታል የሚኮበልሉበት አጋጣሚ መደጋገሙ በሆስፒታሎቹ አስተዳደር፣ የህክምና ባለሙያዎች ላይ ሥነ-ልቦናዊ ጫና እያሳደረ በመሆኑ ሁኔታዎችን በአግባቡ ለመምራት አስቸጋሪ አድርጎታል፡፡›› ይላል፡፡ "የብልጽግና ሰራዊት ቁስለኛ ብዛት እና የአማራ ሆስፒታሎች የበጀት ቀውስ"  በአጠቃላይ ሾልኮ በወጣው ደብዳቤ ላይ፦ ⏺ብልጽግና ተዋጊ ኃይሉ እያለቀ እንደሆነ፣  ⏺ሆስፒታሎች በቁስለኛ ብዛት እንደተሞሉና መደበኛ አገልግሎት መስጠት እንዳልቻሉ፣ ⏺ቁስለኛ ሚያስተናግዱ ሆስታሎች በጀት እንደጨረሱ፣  ⏺ የብልጽግና ሰራዊት ቁስለኛ ከሆስፒታል ጭምር እየኮበለለ እንደሆነ፣ አጠቃላይ የሰው ኃይል ቋቱ እንደተራቆተ፣ በሞራል እንደተዳከመ ብሎም ተስፋ ማጣትን ያመላክታል። ቀይ ቦኔት ለብሶ ውጊያ ገብቶ፤ ቢጃማ ለብሶ ከሆስፒታል መኮብለል በዘራችሁ አይደርስባችሁ….! የፋኖ በረከት ይደርባችሁ…! (…እያልን  መረጃውን Share በማድረግ በማዛመት ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ጥሪ እናቀርባለን) ©ኢትዮ 251 ሚዲያ    የነጻነት አንደበት! Merja tv : Eutelsat 8 West B Freq: 11.636 Vertical. SR: 27.500 FEC: 5/6 Telegram: https://t.me/ethio251media Twitter : https://x.com/251media?s=21 Rumble : https://rumble.com/user/ETHIO251MEDIA Facebook: https://www.facebook.com/ETHIO251?mibextid=LQQJ4d Website: https://www.ethio251media.org Gofund.me : https://gofund.me/a2d99937
Показать все...
👍 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአማራ ፋኖ በጎጃም ጠቅላይ ጦር አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ!
Показать все...
👍 31🔥 2
//አስቸኳይ መረጃ// // የአማራ ተወላጅ የሆኑ ታገቱ በኦነግ ታገቱ// ዛሬ በ26/10/2016 ዓ.ም ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ከተማ የሚጓዙ ሰላማዊ ንፁሃን የአማራ ተወላጆችን  አባይ በረሃ ተሻግሮ ጓፂዩን ላይ ሲደርሱ  ጨፍጫፊዉ በእነ ሽመልስ  አብዲሳና መሰሎቹ የሚዘወረዉ ኦነግ ሸኔ ተሳፋሪዎችን በማስረድ ከ17 በላይ ንፁሃን የአማራ ተወላጆች የተረሸኑ ሲሆን በቁጥር 3 ባስ ሙሉ ተሳፋሪ ብዛት 180 የሰዉ ኃይል  የታገቱ፣ሁለት ካስኒ፣ሁለት ተሳቢ ታግተዉ ሲገኙ በተለይ ከሶስት መኪና ዉስጥ 180 የሰዉ ኃይል አስወርደዉ ወደ ጫካ ሲወስዷቸዉ አቅመ ደካማ የሆኑ ሽማግሌዎች ጉልበታቸዉ በመድከሙ  ወደ ኃላ የቀሩ ሽማግሌዎችን እየረሸነ ሌሎችን ወደ ጫካ እየደበደበ እንዳስገባቸዉ ተጨባጭ መረጃ ደርሶኛል። የመጨረሻዉ የትግሉ ምዕራፍ ላይ የምትገኘዉ ጀግናዉ ታላቁ የአማራ ህዝብ የክተት ጥሪ በመጥራት ያለህን ይዘህ በመዉጣት ጨፍጫፊዉን ገዳይ ቡድን ግብዓተ ቀብር ፈፅም!!! አስካለ ደምሌ
Показать все...
🔥 8👍 5
Repost from N/a
Показать все...
ሰበር መረጃ በቤተመንግስቱ የተፈጠረው ትርምስ እና ዉጥረት። የጀነራሉ በተሰቦች እና ዎድጆች

🔥 1
ከድል መልስ ከፋኖዎቻችን የተላከልን ግጥም! ለሰሚው ገረመው ጀግናው ተራቀቀ፣ በምንሽር ገጥሞ ስናይፐር ታጠቀ፣ ደግሞም በጎራዴ መትረጊስ ነጠቀ፣ በወንዶቹ መንደር አ-ማ-ራ-ው ደመቀ! ከባለመድፍ ጋርም በበልጅግ ገጠመ! የአባቶቹን ታሪክ አሁንም ደገመ። አነሳው መልሶ የበላይን ጋሻ፣ ጠራርጎ ቀበረው የአብይን ቆሻሻ፣ ማዳበሪያ አረገው ለተጠማው እርሻ። ዝናቡ ዘነበ ጋራውም ዳመነ፣ ትላንት በላይ ዘርቶት ስር ወግቶ ገነነ፣ ቡቃያው ይለምልም አሁንም ዘመነ! የምኒልክ ልጆች የመይሣው ምትክ ጠላት አተነነ፣ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም በቡሬ ከተማ የነበረው አራዊት ሰራዊት እንደ ቄጤማ ነስንሰውት እንደተመለሱ፣ ይህንን ግጥም ፋኖ ልባርጋቸው ከቡሬ ዳሞት ብርጌድ ከአይሻ ሰይድ ሻለቃ ላከልን።
Показать все...
👍 23 2👏 1
አድማ ብተናው እየከዳ ነው ! በ48 ስዓት ውስጥ ብቻ ከ800 በላይ የአድማ ብተና አባላት ከመዋቅሩ ከድተዋል ያሉበትም አይታወቅም። ለአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የደረሰው ሪፖርት ነው። አድማ ብተናው በሙሉ እንደሚፍርስባቸውም ተረድተውታል። መረጃውን ለህዝብ አድርሱልን። ወንድማችሁ ነኝ ከክልሉ ሰላምና ደህንነት ቢሮ
Показать все...
👍 21👏 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.