cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5 https://www.instagram.com/@halwot5 https://www.youtube.com/@HALWOT5 “ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Больше
Рекламные посты
10 549
Подписчики
-1724 часа
+887 дней
+71830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

⚜️ ከእግዚአብሔር የሆነው ነገር አይጨነግፍም፤ አካል ይለብሳል። ⚜️ ኃያል የሆነው እግዚአብሔር  አያሳፍረንም። የማይቻለውን ነገር ያንቀሳቅሳል
Показать все...
🔥 8
⚜️ በግ አድጎ እረኛ አይሆንም ! ❗️ የበግ ትልቁ ዕድገት የእረኛውን ድምፅ መስማቱ ነው።
ዮሐንስ 10፥27 “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔ አውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል፤”
 
Показать все...
🥰 9👍 6 3
⚜️ ወደ ኋላ አትመልከት ማንም ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም አለው (ሉቃ 9፡62) ❗️ እግዚአብሔር ባለፈ ጊዜ ላይ ቆመን እንድንኖር አይፈልግም፡፡ - ምንም እንኳን በባለፈው ዘመን ትውስታዎች ልባችንን በደስታ ዘና ለማድረግ ብንሞክርም የዱሮና የአሁን ጊዚያቶች ለየቅል ናቸው፡፡ ያለፈው ዘመን የአሁኑን ዘመን ሊመስል አይችልም፡፡ ያለፈው ዘመን ያኔ ነው ይኸኛው ዘመን ግን አሁን ነው፡፡ ትላንት እንደ ጥላ አልፎ ሄዷል፡፡ ዛሬ ግን ዛሬ ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን የአሁን አምላክ ነው፡፡ ✅ እኛም የአሁን ሠዎች ነን፡፡ 📣 ስለዚህ የአሁን ህይወትን በሚገባ ልንኖረው ይገባል፡፡ አንዳንድ ሠዎች የዛሬን ደስታ ትተው የዱሮ ደስታቸው እያስታወሱ ይደሰታሉ፡፡ የሚገርመው ነገር ያንን ደስታ አሁን ማምጣት አይችሉም፡፡ ያ ደስታ በርኖ ከአጠገባቸው ሄዷል፡፡  ዛሬ ግን ያሉት በአሁን እሳቤ ውስጥ ነው፡፡ ስለዚህ የደስታ ሚስጥራቸውም የሚገኘው አሁን ውስጥ ነው፡፡ አንዳንዶች እንደውም ወደ ዱሮ ነገራቸው እግዚአብሔርን አዙረውት ሊወስዱት ይፈልጋሉ፡፡ እርሱ ግን የአሁን አምላክ ነው፡፡  በእውነቱ ከሆነ በዱሮ በሬ ዛሬን ለማረስ መሞከር ፈፅሞ የማይታሰብ ነው፡፡ ተገቢም አይደለም፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን የአሁን አምላክ ነው፡፡ አሁንን መኖር ይገባናል፡፡ በአሁናችን ላይ እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ ፈጥነን በአሁኑ ጊዚያችን ውስጥ ገብቶ አሁናችንን እንዲሰራ እንፍቀድለት ✅ በአሁናችን ላይ ሆነን እንደሰት!  ❗️ ያለፈውን ነገር ረስተን በአሁኑ ጊዚያችን ላይ እግዚአብሔር አምላካችን ይንቀሳቀስበት!        ❍━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━❍                     𝙟𝙤𝙞𝙣 ⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 ⚜️                                ⚜️@HALWOT5⚜️                  ⚜️ @HALWOT5  ⚜️        ❍━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━❍          🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
Показать все...
👍 4🥰 2
Repost from Christarmy tv
45:49
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
2397_ታላቁ_ሐዋርያ_እና_ተተኪው_ትውልድ_በፓስተር_በቀለ_ወልደኪዳን_YbXZYeJnY24_133.mp424.27 MB
👍 3
" ክፉ መናፍስትን መለየት"
👉🏻 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
Показать все...
_ክፉ_መናፍስትን_መለየት_በአገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ_Yonatan_Aklilu_MARSILT_ejrv4hJEQoQ.m4a18.54 MB
👍 9🥰 1
እግዚአብሔርን ስንሻና በመንገዶቹ ሁሉ ስንደሰት፥ የእርሱ ቸርነት በደማቅ ጨረር ያበራል። በእርሱ ስንረካና ሐሴት ስናደርግ ክብሩ ዳርቸዎቻችንን ያጥለቀልቃል፤ እርሱ እጅግ የበለጠ በእኛ ይከብራል። ሰዎች በእሱ ዓለም ውስጥ ሲደሰቱ፥ የእሱ ብሩህነት ምድርን ይሞላል። የእግዚአብሔር ቅዱስ እሳት የልብ መሻታችን ብሩህ እንድሆን ያቃጥላል።          __ጆን ፖይፐር
Показать все...
6
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
🏠አዲስ አበባ🏠
🏠ሀዋሳ🏠
🏠ባህር ዳር🏠
🏠ሆሳዕና🏠
🏠ናዝሬት/አዳማ🏠
🏠አርባ ምንጭ🏠
🏠ወለጋ🏠
🏠ጎንደር🏠
🏠ዲላ🏠
🏠ወላይታ ሶዶ🏠
🏠ጅማ🏠
🏠መቀሌ🏠
🏠ጂንካ🏠
🏠ነቀምት🏠
🏠አሶሳ🏠
🏠አንቦ🏠
🏠ጅግጅጋ🏠
🏠ባሌ🏠
🏠ቦረና🏠
🏠ደብረ ብርሃን🏠
🏠ሞጆ🏠
🏠ወንጂ🏠
🏠ደብረ-ዘይት🏠
🏠አርሲ🏠
🏠አክሱም🏠
🏠ወሎ🏠
🏠ሀረር🏠
🏠ድሬዳዋ🏠
🏠ሎጊያ🏠
🏠መቱ🏠
ለ 12ኛ ክፍል (EUEE) ተፈታኝ ተማሪዎች! የ12ኛ ክፍል ተማሪ የሆናችሁ እና ሀገራዊ ፈተና የምትወስዱ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሁሉ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!... እግዚአብሔር አምላክ፦ ▸ የልፋታችሁን ውጤት በፍሬአማነት ይባርክላችሁ፤ ▸ አይምሮአችሁን በማስተዋል በጥበብ ይባርክላችሁ፤ ▸ በምትሄዱበት ዩኒቨርሲቲ ጥበቃው አይለያችሁ፤ ▸ በምትሄዱበት ቦታ በጤንነት ይባርካችሁ፤ ▸ የእናንተን በዛ ስፍራ መገኘት ያልወደደን ጠላት በእጁ ይቅጣላችሁ፤ ▸ በምትገቡ በምትወጡበት ስፍራ ሞገስ ይሁናችሁ፤ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ፣ ማፅናናት ፣ መገኘትና ጥበቃው አይለያችሁ! ድል አድራጊው ጌታ ከፊታችሁ ይቅደም! አሜን! በድጋሚ መልካም ፈተና! መልካም ነገር የምትሰሙበት እና የምታዩበት እንዲሆን ተመኘሁ ! በድል ተመለሱ! ተባርካችኃል!🙌    12 ክፍል ተማሪዎች አድርሱልን         〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️       🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍 ᴄʜᴀɴɴᴇʟ    ✞●▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬●✞  ━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━ ━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━ ━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━         ✞●▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬●✞                      ◒◒◒◒◒◒◒                          ◒◒◒◒                   🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺                              🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ🔺   
Показать все...
🙏 8👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የእግዚአብሔር ጥበብ አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ Besufekad Desalegn Bishoftu Emmanuel United Church 👁 7.3K 👍 582 📥 13.05.2024 👤 Bishoftu Emmanuel United Church 🕒 49:41
Показать все...
👍 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.