cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መጻሕፍትን ስሙ!

Больше
Рекламные посты
617
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Audio books are a go-anywhere medium — easily slotted into the crannies of our busy lives — that can transform the dullest of life's lulls, such as traffic jams or washing the dishes, into time well spent. Susanne Baillie
Показать все...
መልካም ሳምንት!
Показать все...
🥰 2👍 1 1
Показать все...
3
Показать все...

ይህ የስሙ ኦዲዮ ቡክስ እና ፖድካስት የዩቲዩብ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል የተመረጡ እና በስሙ ኦዲዮ ቡክስ የተዘጋጁ ድንቅ የመጻሕፍት ትረካዎችን ፣ ከደራሲያን ጋር የተደረጉ አስደሳች ቆይታዎችን እንዲሁም ማንኛውም ከስነጽሑፍ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ያ...

🔥 1
ኤርትራ እንዴትና ለምን ተገነጠለች፣ ሲጀመርስ የኢትይጵያ አንድ ኣካል ነበረች? በርካታ ዝርዝር ታሪካዊ ጉዳዮችን የሚተነትነውን ይህንን ድንቅ መፅሀፍ በስሙ ኦድዮቡክ ተተርኮ ለእናንተ ቀርቦላችሁል፡፡ Semu #bookrecommendation #recommendation #ጥቅስ #መፅሀፍ #ስሙ #ትረካ
Показать все...
4
የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር የነበረው ጌታቸው ማሩ የፍቅር አጋሯ ነበር፣ ከሀረር ተነስታ ለትምህርት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የደረሰችው በኋላም የኢሕአፓ አባል ሆና የተለያዩ ተልዕኮዎችን የተወጣችው ህይወት ተፈራ፡፡ ይህንን አስደናቂ መፅሀፍ ዛሬዉኑ በስሙ ኦድዮቡክስ ያድምጡ፡፡ #Semu #bookquote @quote #ጥቅስ #መፅሀፍ #ስሙ #ትረካ
Показать все...
2
የበውቀቱ ስዩም “ላልተወለደው ልጄ “ የሚለውን አጫጭር ልቦልድ ጨምሮ ሌሎችምን በራሱ በደራሲው የተተረኩ ወጎችን ስሙ ኦድዮቡክስ ላይ በነፃ ያድምጡ፡፡ #ስሙኦድዮቡክ #በውቀቱስዩም #ትረካ #Sewmuaudiobook #beweketu #audiobook
Показать все...
5🙏 3