cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Kiyaye 😍😘❤️🥰😘😘

🤪Geys welcome to this Chanel🤪 💫No tata💫 💫 Just feta💫 #Quote❤ #Best photo graphy📸 #funny pic📷 #Birthday pic🎂 #new music🎤🎤 #world music🎵🎵 #tik tok video 🤪Komnte👉@kiyaaaarifa 🎀Enjoy @amirikawa12 @amirikawa12

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
182Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ታማኝ አፍቃሪ ማነው 👦 ወንድ 👩 ሴት....
Показать все...
ለመላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋 መልካም በዓል
Показать все...
ፍቅርን እንዴት መርሳት ይቻላል ?????
Показать все...
በዚህ ምድር 🌍ላይ ለናንተ ውዱ ነገር ምንድነው ??
Показать все...
አዳሜ ትምህርት ተዘጋልሽ ሰፍር ውስጥ ተልከስከሱ
Показать все...
#እስክንጃጅ🧑‍🦳❤️👨‍🦳 @dablona68
Показать все...
አባት፦የትምህርት ውጤት ካርድ የታል? ልጅ፦እኛ ክፍል 1ኛ የወጣው ልጅ ወስዶታል አባት፦ለምን? ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ልጅ፦ቤተሰቦቼን መጨረሻ ወጣሁ ብዬ ላስደንግጥበት ብሎ።😂😂😂 ⚠️እ እንዴት ነው በሳቅ ፍርፈር እያበላናችሁ ነዋ😜 ይመቻችሁ እናንተ ብቻ Share and Join @joinameላይ ማድረግ አትርሱ!!!
Показать все...
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ ሙዚቃ ድግስ ደረሰ ሠኔ 28 ማክሰኞ ከቀኑ 10፡00 ሰአት ጀምሮ 🎤🎤🎤🎤🎤🎺🎼🎼🎤🎤 አድራሻ ደብረዘይት tomy international hotel 👇 ተጋባዥ አርቲስቶች ፦1 አብርሃም ሀይሩ👍⚡️ 2 ሚኪያስ ጌቱ 👏⚡️ 3 ሳምሶን ደገፉ👌⚡️ ትኬት 100 ብር ብቻ Promoted by @Mebaj24 @bekib5 ከ ቀኑ10:30 ጀምሮ 💃🕺💃🕺💃🕺💃🕺💃🕺 ትኬቱ ውስን ስለሆነ እያለቀ ነው በር ላይ ያገኛሉ🙏
Показать все...
በጣም እንደናፈቅሺኝ ያወኩት... . ሳገኝሽ .... ድብርቴ" ሀዘኔና " ድካሜ ሁሉ ሲለቀኝ ነው።❤️ እያየሁሽ እንኳን ትናፍቂኛለሽ እኮ ....❤️‍🔥😍 @Marakiye7 @Marakiye7
Показать все...
❤️. . .በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .💘 በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.....ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል. . .💔 @slfkr
Показать все...