179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Elfign adarashu yalesu yelegnm
Balem lay 😍😍😍🥰🥰🥰😘🥺❤️❤️❤️🥺🥺
@narunaye
ደመቁ
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ደመቁ----ወይ
እረ ደመቁ ....ወይ
ደመቁ----ወይ
ነይ ቶሎ አንቺ ጎራዳ አፊንጫ---እየመጣው ነው
አንድ አንድ ቀንማ አንድ አንድ ቀንማ
አንድ አንድ ቀንማ ቢያሰኝሽ ውሽማ
አንድ አንድ ቀንማ አንድ አንድ ቀንማ
አንድ አንድ ቀንማ ሰለቸኝ ውሽማ
አንድ አንድ ቀንማ አንድ አንድ ቀንማ
በመርካቶ ፒያሳ ስትይ አገኝ አገኝ
ደግ አረኩ
በአራት ኪሎም ቦሌ ስትይ አገኝ አገኝ
ካሰኘኝ በቸርቸር ጎዳናም ስትይ አገኝ አገኝ
ደግ አረኩ
ጅብ አህያ ለምዷል እኔ አንቺን አያርገኝ...አቤት አቤት አቤት
ጉለሌ ዛፍ እንጂ አያበቅልም ገብስ
ጉለሌ ዛፍ እንጂ አያበቅልም ገብስ
መስሬቄን አልተውም እስክያዝ ድረስ
አንድ አንድ ቀንማ አንድ አንድ ቀንማ
አረ ተይ አንቺ ልጅ መስረቅ ትወጃለሽ
ገንዘቤን
አረ ተይ አንቺ ልጅ መስጠት ትወጃለሽ
ንብረቴን
ግልብጥ አርገሽ ሰተሽ ምን በልተሽ ታድሪያለሽ
እግዜር ያውቃል
ከባል ከውሽሜ ማን ያገለግላል
ከባል ከውሽሜ ማን ያገለግላል
ማገልገሉን እማ ባሌ ያገለግላል
አጥር ዘሎ ሲሄድ ውሽሜ ደስይላል
አንድ አንድ ቀንማ አንድ አንድ ቀንማ
እሜቴን አሟቸው ቡና አሰኝቷቸው
ካሰኘኝ
ቆንጂቴን አሟቸው ቡና አሰኝቷቸው
ካሰኘኝ
ቢልምም ባይልምም ሸከሸኩላቸው
አንተ ልጅ አንተ ልጅ አንተ ልጅ ያሙሀል ይሉሃል
አንተ ልጅ አንተ ልጅ አንተ ልጅ ያሙሀል ይሉሃል
ከመደብ ላይ ቆመው አይደግምም ይሉሃል
እረ ደኔ ደኔ -- ደኔ
እረ ደኔ ደኔ -- ደኔ
ወይ አዲስ አበባ... ደኔ
ወይ አራዳ ሆይ...ደኔ
አገርም እንደሰው ...ደኔ
ይናፈቃል ወይ...ደኔ
አዲስ አባ ሆኖ.. ደኔ
ይታያል ወልቂጤ...ደኔ
ባንቺ በኩል ያለው ...ደኔ
ተቃጠለ ቂጤ...ቅጥል
አለምነሽ ካሳነሽ
አለምነሽ ካሳነሽ አፀዱ
በጭነት መኪና ተጭነው ሲሄዱ
የዘመዳቸው ቤት ጠፍቷቸው መንገዱ
@narunaye
Masinko_3_አንድ_አንድ_ቀን_እማ_😂_And_And_Qine128k.m4a4.11 MB